Author Archives

topzena1

A journalist

Statement on the Hypocrisy of the West Regarding the Conflict in Tigray, Ethiopia

The Board of Vision Ethiopia , February 1, 2021 Vision Ethiopia, a non-partisan association of Ethiopian scholars and professionals, denounces in the strongest terms the blatant misinformation campaign waged by Western establishments, think tanks, pundits, former diplomats and media outlets, to exploit the current predicaments of our fellow citizens in the Tigray region of Ethiopia […]

ከሚከሰቱ ሁነቶች ጋር ተናባቢና ተዛማጅ የሆኑ ተግባራዊ ስራዎችን ማከናወን እንደሚገባም አርከበ ዕቁባይ ገለጹ

“የሚወጡ ዕቅዶችና የሚቀመጡ ግቦች እንደ ዶግማና ርዕዮተ ዓለም ሳይቆጠሩ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መስራት የኢኮኖሚ ዕድገት ያመጣል” ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሙያው ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ገለጹ።ዘለቄታዊ የኢኮኖሚ እድገትን ለማስመዝገብ የረጅም ጊዜ እቅድና ሰፊ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ሚና እንዳላቸውም ተናግረዋል። ከሚከሰቱ ሁነቶች ጋር ተናባቢና ተዛማጅ የሆኑ ተግባራዊ ስራዎችን ማከናወን እንደሚገባም መናገራቸውን ኢዜአ […]

Redwan Hussien Confers with UN Under-Secretary-General

State Minister, Ambassador Redwan Hussien, and UN Under-Secretary-General for Safety and Security, Gilles Michaud discussed current situations in Tigray, particularly issues related to the humanitarian operations in the region. During their discussion, Ambassador Redwan informed the Secretary-General that the law enforcement operation has already been completed and the […]

ጠላት አይኑን የጣለበትና ያንሰራራው የማዕድን ወጪ ንግድ

ኢትዮጵያ ወርቅ፣ፕላቲኒየም፣ኒኬልና ታንታለምን የመሰሉ የማዕድን ሃብት እንዳላት በታሪክ የሚታወቅ ቢሆንም የማዕድን ዘርፉ ግን ገና ብዙ እንዳልተሰራበትና ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚጠበቅበትን አስተዋፅኦ እያበረከተ እንዳልሆነ ከኢትዮጵያ ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በተለያዩ ግዚያት የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። እ.ኤ.አ በ2014 ሃገሪቱ ከማዕድን የወጪ ንግድ 541 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ያገኘች ቢሆንም እ.ኤ.አ ከ2015 አስከ […]

የአፍሪካ ህብረት ተጨማሪ 400 ሚሊየን የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ አስታወቀ

የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ የሚገኘው የኦክስፎርዱን አስትራዜኒካ ቀመር በመጠቀም ክትባት ከሚያመርተው ሴረም ከተሰኘ የህንድ ተቋም ነው ብለዋል፡፡ ህብረቱ ከዚህ ቀደም 270 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና […]

” ከ 27 ዓመታት የልማት ዘፈንና ፉከራ በኋላ የትግራይ ህዝብ በችግር ላይ ወድቆ መገኘቱ አሳፋሪ ነው” አቶ አንዳርጋቸው

በ27 ዓመታት የልማት ዘፈንና ፉከራ በኋላ የትግራይ ህዝብ በችግር ላይ ወድቆ መገኘቱ አሳፋሪ እንደሆነ የኢሳት ሥራ አስኪያጅ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አመለከቱ ። ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂው ክልል ሲመራ የነበረው የህውሓት ቡድን መሆኑን አስታወቁ።አቶ አንዳርጋቸው በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ዙሪያ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ከ27 ዓመታት ዘፈንና ፉከራ […]

ለክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው

ለክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።የቢሮው ኃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራሙ ጥር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣አድናቂዎቹ እና የአርቲስቱ ወዳጆች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ መርሃ -ግብሩም አርቲስቱ ከ60 ዓመታት በላይ […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወሰዱ

በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወስደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካከል አንደኛው የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን የሚመርጡበት/ የሚያስገቡበት መርሃ ግብር መሆኑ ተመላክቷል በጊዜ ሰሌዳው መሰረትም  ከጥር 13 ቀን እስከ ጥር 24 ቀን […]

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

በትግራይ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ የመቀሌ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ከበደ አሰፋ ችግሩን ለመቅረፍ መንግስት ሁሉም አገልግሎቶች ወደቀድሞ ስራቸው እንዲመለሱ ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የተቋማቱ ሰራተኞች ያለስጋት አገልግሎት እንዲሰጡ የክልሉን ሰላም […]

ሮይተርስ ወደ አዲስ አበባ፤ ጃዋር ማናገር ቅድሚያ ነው፤50 ሰዎችን መርጠዋል፤ መንግስት ቅድሚያ ወደ ማይካድራ ይላል፤

ኢትዮ 12 ዜና – ሮይተርስ ሃምሳ የተመረጡ ሰዎችን በምርጫና በትግራይ ቀውስ ጉዳይ ለመንጋገር ወደ አዲስ አበባ እንደሚያቀና ኢትዮ 12 ሰምታለች። እንደ ወሬው ከሆነ ሮይተርስ አስገራሚ የተባሉ እቅዶች የያዘ ሲሆን ሊያገናቸው ካሰባቸው ሰዎች አንደኛ ደራጅ ስሙ የተጻፈው አቶ ጃዋ መሐመድ ነው። የሮይተርስ ጉዞ የዶክተር ደብረጽዮንን ጥሪ ተከትሎ መሆኑ መናበብ […]

የጦር ሜዳ የጉዞ ማስታወሻ ከበር ተክላይ – አዲጉዶም

የጀነራሎቹ ጀግንነትና ጓዳዊነት-ከበር ተክላይ – አዲጉዶም !ጁንታው በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ምሽት 2013 ዓ.ም የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ፣ በራያ ግንባር ፣ የጋዜጠኞችን ቡድን ለማስተባበርና ለመከላከያ ሚዲያ ለመዘገብ ከስራ ባልደረቦቼ ጋር በከፍተኛ ወኔና ቁርጠኝነት ተሰልፈናል።ኢትዮዽያን የማፍረስ እና የማዳን ትንቅንቁ ቀናት አስቆጥሯል ። በግንባሩ የደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በቢሶበርና ጨርጨር […]

“የእሳት ፖለቲካ” – አዲስ አበባን እየበላ ነው

በሁለት ቀናት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ የዕሳት ቃጠሎ በአዲስ አበባ ደርሷል። ቃጠሎውን ማን እያደረሰው እንደሆነ እስካሁን በግልጽ ባይታወቅም በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ውስጥ የተነሣው የእሳት ቃጠሎ አድርሰዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በህዝብ ጥቆማ ከመያዛቸው ውጪ ስለሌሎቹ ቃተሎዎች የተባለ ነገር የለም። ቃጠሎዎቹ የደረሱት በአዲስ አበባ ኡራኤል አካባቢ በመኖርያ ቤቶች፣ በአዲስ አበባ ቦሌ ዘሃብ […]