Author: topzena1
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት ስምምነት አደረገ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችለውን ...
በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ጥቂት ቀናት ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ የሆነ የሙቀት መጠን መስተዋሉን አስመልክቶ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ለነዋሪዎች የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፏል። ቢሮው በተለይም አረጋውያን እና የተለያዩ ተጓዳኝ...
" አሁን ህዝብ ነቅቷል። የሚቀረው የሃይል እርምጃ ነው" በማለት አውስትራሊያ የተናገሩት ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ በአማራ ክልል ያለው የትጥቅ ትግል መሪ መሆናቸውን እስክንድር ነጋ አስታወቀ። እሱም ትግሉን በይፋ መቀላቀሉን ይፋ...
የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራንን ጭኖ ወደ ዶዶላ በመጓዝ ላይ የነበረው የግቢው ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ ገደል በመግባቱ በተከሰተው የትራፊክ አደጋ አሰቃቂ አደጋው ህይወታቸው ላለፈ 20 መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደረገ ከመደ ወላቡ...
በህግ ማስከበር ዘመቻው ግንባር ቀደም ነው ፤ በህብረ ብሔራዊ እና የህልውና ዘመቻው ስኬታማ ነው፤ በላቀ የሜካናይዝድ እውቀቱ በጠንካራ ስነ አዕምሯዊ እና ወታደራዊ ዝግጁነቱ ከሌሎች አሀዱዎች ጋር በመናበብ አገርን ከብተና ህዝብን ደ...
አሁን ሁሉም ነገር አክትሟል። አርሰናል ጥሩ ሁለተኛ ሆኗል። ሲቲ ከአርሰናል ጉሮሮ ፈልቅቆ ዋንጫውን ወስዷል። ሲቲ ዋንጫ መውሰዱ ሳይሆን አስገራሚው የሚቀጥለው ዓመትስ ማን ይቀማዋል? የሚለው ጉዳይ ነው። ሪያል ማድሪድን እንደ ቀበና...
By Fayesa Assefa Although Prime Minister Abiy and his team have won the battle against the TPLF, they have so far failed to leverage the victory ...
ማንም ያድርገው ማን ጽንፈኝነት ውጤቱ ኪሳራ ነው። ጽንፈኝነት የመረጡ አካላት አዋጪ መንገድ እንዳልተከተሉ ብዙ ምስክር አገሮች አሉ። ጽንፈኛነት የገነገነባቸው አገራት ወድመዋል። ተበትነዋል። ፈርሰዋል። የሚምሉበት ህዝብ ተበትኖ ስቃ...
"ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 10-12/2015 ዓ.ም በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታዎች እና የቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ሲመክር የቆየው ኮንፍረንስ ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም ...
በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተለምዶ ሿሿ የሚባለውን ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 25 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ያስረዳል። እነዚህ የተደራጁ ዘራፊዎች በሚኒባስ ሆነው ተሳፋሪን "የት ነህ" ብለው ይጠይቁና አስገብተው ከቻሉ...
ጋብቻ የቤተሰብ መሰረት በመሆኑ በህግ እውቅና የተሰጠው እና ከምስረታው ጀምሮ ጥበቃ የሚደረግለት ተቋም ነው፡፡ በዚህም የሚፈርስበት ሁኔታ ጭምር በቤተሰብ ህጉ በግልፅ ተመላክቷል፡፡ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ እንደተደነገገው...
የአማራ ክልልን በኢንቨስትመንትና በኢኮኖሚ ተመራጭ ለማድረግ አመራሩ ጽንፈኝነትና ስርዓት አልበኝነትን በጽናት ሊታገል ይገባል--ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልልን በኢኮኖሚና በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተመራጭ ለማድረግ በየደረጃው...
ለ2015 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከ7 ቢሊዮን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸውን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በመርሐ-ግብሩ ባለፉት አራት ዓመታት 25 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውንም አስታውቋል። በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
የአገሪቱ ችግሮች ምንጭ የሆነው ህገመንግስት መፍትሄ ሊሰጠው እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ስዩም መስፍን ማስረጃና ጥናት አጣቀሰው አስታወቁ። በጉዳዩ ላይ ሶስት የልዩነት ዕይታዎች ቢኖሩም አብዛኛው ሕዝብ ፍላጎቱ ግን የ...
የቀድሞው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ ህገ-ወጥ ግዥ በመፈፀም በሙስና ወንጀል እና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በኢፌዲ...
ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉን መሠረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑንም ዛሬ ግንቦት 5/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታው...