December 4, 2021

“በእርግጥ አሜሪካ ስለአፍሪካ ትጨነቃለችን” ዘ ኒውዮርክ ታይም

በአሜሪካ ብሎም በመላው ዓለም በከፍተኛ ደረጃ ተነባቢነት ያለውበሚል ርዕስ ባሰፈረው ሃተታ የባይደን አስተዳደርን የተሳሳተ የውጭ ፖሊሲ ክፉኛ ተችቷል፡፡ ጽሑፉ በተለይ የባይደን አስተዳደር የአፍሪካን ስነልቦና በቅጡ...

አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአግዋ ተጠቃሚነት የማስወጣት እንቅስቃሴ ከአሜሪካውያን ባለሀብቶች ትችት ገጠመው

አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአግዋ ተጠቃሚነት የማስወጣት ያልተገባ እንቅስቃሴ ከአሜሪካውያን ባለሀብቶች ትችት እንዳጋጠመው ተገለጸ። አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ እጇን ለማስገባት ጥረት ማድረግ ከጀመረች የቆየች ቢሆንም ኢትዮጵያውያን...

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማቶች ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች፣ ተወካዮች እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ። የልዑካን...

“ትህነግ የሚተማመንበት አርሚ 4 በሙሉ ተደመሰሰ የባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ”

"ሰበር የድል ዜና" በሚል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ይፋ እንዳደረገው በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ሙሉ በሙሉ ተሰብሯል። አርሚ አራት የሚባለው ትህነግ የሚተማመንበት ሃይል ሙሉ በሙሉ...

“ድፈሩ፣ዝረፉ፣አግዙ፣አውድሙ… ተብለናል፤ የያዝናቸውን ከተሞች አውድመናል፣ የግለሰብ ዕቃና ፋብሪካዎች ዘርፈናል ማሳ አቃጥለናል

ያልደረሰ ማሽላ ለማጨድና ለመውሰድ ስለማይመች ቆርተው ሲጥሉ እንደነበርና የግለሰብ ቁሳቁሶችን በደረሱበት ከተማ ሁሉ በመዝረፍ ወደ ትግራይ ማጋዛቸውን ምርኮኞች አረጋገጡ። አማራና አፋርን አቅም አሳጡ መባላቸውን አምነዋል።...

ጦርነቱን በአጭር ጊዜ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፤ በሁለት ግንባሮች የትህነግ ሰራዊት መበተኑ ተሰማ፤

የአሸባሪው ህወሓት ኃይሎች በፀጥታ መዋቅሩና ህዝቡ መካከል ያለውን መተማመን ለመሸርሸር የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ።...

በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ግምጃ ተደብቆ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ፤ ከ8 ኪሎ በላይ ወርቅ ብር ግለሰብ ቤት ተገኘ፤

አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከ1 ሺሕ 800 በላይ ጥይቶች በሕዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተያዙ፡፡ጥይቶቹ የተያዙት...

ኦሮሚያ ክልል የተሳካ ኦፕሬሽን አካሂዶ የሰዓት እላፊ ገደብ ማንሳቱን አስታወቀ

በኦሮሚያ ክልል በዜጎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የምሽት እንቅስቃሴ ገደብ ለጊዜው መነሳቱን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዱኛ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ክልሉ በምዕራብ ሸዋ ብቻ በልዩ...

“በኢትዮጵያ ሕዝብ ጥንካሬ፣ ብልኃትና እምነት ሊኖረን ይገባል” ኬንያ

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደርሳሉ የሚል እምነት እንዳላቸው የኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። “በኢትዮጵያ ሕዝብ ጥንካሬ እና...

“ደሴ፣ ወልዲያና ቆቦ በቀናት ነጻ ይወጣሉ” ከድርድሩ ጦርነቱ እንዳይፈጥን

በሁሉም ወገን አንድ የማይካድ ሃቅ አለ። ኢትዮጵያ በጦርነት፣ በዲፕሎማሲ ጫና፣ በሚዲያ ዘመቻና በማህበራዊ ሚድያ ትርክት እየታሸች ነው። ከሁሉም በላይ በችጋርና በሰላምና በድርድር ስም ክንዷን ለመጠምዘዝ...

ትህነግ ሚሌ እንዳልደረሰና ኢልዋህና ካሳጊታ ላይ እየተዋጋ መሆኑንን ይፋ አደረገ፤ “ወረኢሉን ለመያዝ የተመመ ሰራዊት ተደመሰሰ፣ አዋጊዎች ተማረኩ”

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ በሚል ስያሜ የሚታወቀው አማጺ ቡድን በድርጅቱ ኦፊሳላዊ የፌስ ቡክ ገጽ ሚሌን እንዳልያዘና፣ ውጊያውን በኢልዋህና ካሳጊታ ላይ እንደሆነ በይፋ አስታውቋል። ቀደም ባሉት...

እዚህ የላስቲክ ቤት ውስጥ ምን ተገኘ? “ሕዝብ ሲተባበር የሚሸሸግ ነገር የለም”

በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የነዋሪነት መታወቂያን ጨምሮ የተለያዩ ሃሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረ የወረዳ አስተዳደር ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ አሁን አሁን ከወንጀል ጋር በተያያዘ ፖሊስ ሕዝብ እንደጠቆመው...

የኦሮሚያ ክልል “ሕገወጥ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር” በሚል የሰዓት እላፊ ገደብ ጣለ

በኦሮሚያ አዲስ አበባ መዳረሻ ከተሞች በርካታ መሳሪያ፣ የወንጀል እቅዶች ማስፈጸሚያ ገንዘብ፣ የማንነት መሰወሪያ መታወቂያዎችና ከሽብር ጋር የተያያዙ ማስረጃዎች በሕዝብ ጥቆማና ደጋፍ በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ...

የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ ሀገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው ከውስጥ መምጣት እንዳለበት የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ አምባሳደሮች አምባሳደር ቲቦር ናዥ...

“ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች ዓለም ምንም ዕርዳታ አላቀረበም – 11 ሰዎች በምግብና መድኃኒት እጦት ሞተዋል”

የሰሜን ወሎ፣ ዋግ ኽምራ እና ሌሎች አካባቢዎች የሰብዓዊ እርዳታ ባለመድረሱ በመድኃኒትና በምግብ እጥረት የሰዎች ሕይወት እያለፈ ነው። ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በገቡት ስምምነት ከአድሏዊ...

Close

LATEST