Author: topzena1

A journalist

በባህር ዳር ሙስሊሞች ላይ የተፈጽመውን ግድያና መስጂድ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

“ከግድያ ባሻገር የመስጅድ ሚናራ በመሳሪያ ተደብድቧል” ሲሉ የባህርዳር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን ማሰማታቸውን ሀሩን ሚዲያ አመለከተ። በሰልፉ ” መገደላችን፣ መታፈናችንን፣ መዘረፋችንን፣…

“የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ወጣቶችን እያፈነ ነው” – ሻዕቢያ እያለ ኢትዮጵያ ስለም እንደምይኖራት ስምምነት እየተደረሰ ነው

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ በድል የቋጨችውን የሻዕቢያ ወረራ በስምምነት ሲቋጩ አብዛኛውን በወረራ ተያዘው የነበሩትን አካባቢዎች ለኤርትራ አሳልፎ የሚሰጥ…

ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የውስጥ ችግር ውስጥ ናት፤ በጾሙ ማቅ ለብሰው በንስሃ ችግራቸውን ይፍቱ

የኢትዮጵያ ታሪክ ቁንጮ እንደሆነች የሚመሰከርላትና እጅግ ውብ ስብዕና ያላቸው አባቶች የሚጠቀሱላት ዕድሜ ጠገብቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የውስጥ ችግር መተብተቧ…