Author: topzena1
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ለልብ ጤናማነት የዱባ ፍሬ በቀን ውስጥ ልናገኘው የሚገባውን የማግኒዝየም መጠንን በግማሽ ስለሚይዝ ለልብ ጤናማነት ለአጥንት እንዲሁም ለጥርስ እና ለደም ስሮች ከፍተኛ ጠቃሚነትም አለው፡፡ ማግኒዝየም ድን...
የመንግስት ያልተቋረጠ የሰብአዊ ድጋፍ ከችግር ታድጎናል ሲሉ ለኢዜአ አስተያየታቸውን የሰጡ የሽሬ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጋቸውን መልካም ጥረቶች በማድነቅ ከሰብአዊ ድጋፍ ባሻገር መሰረታዊ አገል...
- አዲስ አበባ የመሸገው ቢቢሲ ሌላ ዘመቻ በማቀጣጠል ተጠምዷል በአንዳንድ ግንባሮች የትህነግ ሰራዊት ትጥቅ መፍተም ጀመሯል በትግራይ ላሉ ወገኖች የስልክ፣ መብራትና ኢንተርኔት አገልግሎት በቅርቡ ይጀመራል አሁን ላይ የሰላም ስምምነ...
በምስል የተደገፈ ጥቆማ ለEBC የደረሰ በማስመሰል ከውሀ አምራች ባለቤት 500 ሺ ብር ጉቦ የተቀበሉት በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጥሶ በእስራት ተቀጡ የኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀ...
ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ተቀራርበው ለመስራት ተስማሙ ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተቀ...
ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት ላይ 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅ...
በሀሰተኛ መታወቂያ የወጣ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን በመጠቀም ግብይት ሳይኖር ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ ግብይት የፈፀሙ በማስመሰል ሀሰተኛ ደረሰኝ የሰጡ ሁለት ግለሰቦች እና በህገወጥ ተግባሩ ላይ የተሳተፈ ግለሰብ በእስራት መቀጣታቸው...
The faithful in attendance of the annual anniversary of Axum Tsion Mariam celebration in Tigray region said that they have colorfully celebrated ...
የትምህርት እና ሰልጠና ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ከ360 በላይ የግል ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት ፈቃድ ተሰጥቷቸው እንደሚንቀሳቀሱ ገልጿል፡፡ በዘርፉ የሚታዩ በርካታ ጉድለቶች መኖራቸውን መነሻ በማድረግ እነዚህ ተቋማት እንዴት ፈቃድ እ...
- ለሥራ ማስኬጃ ከ148 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ተልኳል በአንድ ሺህ 17 ተሽከርካሪዎች፣ 40 ሺህ 63 ነጥብ 87 ሜትሪክ ቶን ምግብ፣ 839 ነጥብ 76 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት በ25 ተሽከርካሪዎች፣ አራት ሺህ 254 ነጥብ ስ...
የፌደራል ፖሊስ የአክሱም ጽዮን ማርያም ክብረ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱት የአካባቢው ነዋሪዎች ምስጋና አቀረበ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽ...
አንቺ የማትጠልቅ ጀንበር የወጣችብሽ፣ ከጀንበር የበለጠ ብርሃን ያለሽ፣ ስምሽ ከአጽናፍ ዓለም እስከ አጽናፍ ዓለም የሚጠራልሽ፣ የክብርሽ ነገር የሚነገርልሽ፣ አንቺ የዓለም ዓይኖች ሁሉ የሚፈልጉሽ፣ አንቺ እግሮች ሁሉ የሚከተሉሽ፣ ጀ...
በየአመቱ እድሜያቸው ከ15-24 ባሉ የማህበረሰብ ክፍልም አዲስ በቫይረሱ ከሚያዙት መካከል ሴቶች 69 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ድኤታ አማካሪ አቶ ፍቃዱ ያደታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ኤችአይቪ ብ...
የከምባታ ህዝብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ብሔሮች አንዱ ነው። ውብ ባህሎች እና አስደናቂ እሴቶች ያሉት የራሱ የሆነ የአሥተዳደር ሥርዓት የነበረው በራሱ መንግሥት በንጉሥ ይመራ የነበረ ማኅበረሰብ መሆኑ...
በዞኑ ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ያልተገባ እንቅስቃሴ አድርገዋል የተባሉ 41 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ክልሉ አስታውቋል፡፡ የደቡብ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ከፖሊስ ጋር በመሆን ግብይት ሳይኖር ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማዘጋጀትና በመሸጥ ለግል ጥቅማቸው ባዋሉ ሶስ...