Author: topzena1
ትልቁን ሚስጢር ጻድቃን ነግረውናል። ይህ ሂደት "የተሰበሰቡትን መበተኛ ነው" ሲሉ ነው የነገሩን። የተሰበሰቡትና ይበተናሉ የተባሉት ሃይሎች ደግሞ ኤርትራ፣ አማራና አፋር ናቸው። እነዚህን ሃይሎች ይበተናሉ የተባሉት ደግሞ በትግርኛ ...
ሶማሊያ ውስጥ ድርቅ ያስከተለው የምግብ እጥረት የበርካቶችን ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል። ሱዳን ውስጥ ደግሞ ባለፉት ሳምንታት ዜጎች ለተቃውሞ አደባባይ በመውጣት ድምጻቸውን ማሰማታቸውን ቀጥለዋል። ትኩረት በአፍሪቃ ሶማሊያ ውስጥ ድርቅ...
በኢትዮጵያ ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም በሚሰፍንበት ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባዔ ሊያካሂድ መሆኑን የኢትዮጵያ ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ አስታወቀ። የመድረኩ ዋና ጸሐፊ ዶክተር አሸናፊ ጎሳዬ "ሰላም ማስፈንና ሰላም ግንባታ" በሚል ርዕ...
ሌብነት በኢትዮጵያ አገር የሚንድበት ደረጃ መድረሱ በይፋ ከተነገረ በሁዋላ በፌደራልና በክልል ደረጃ በስፋት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ አማራ ክልል ይፋ እንዳደረገው ስድሳ ባለስልጣናቱን እየመረመረ ነው። በማጣራት ሂደቱ ገና ለገና...
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ያሉበትን የሚያውቅ መረጃ በመስጠት የዜግነት ድርሻውን እንዲወጣ ፖሊስ ጥሪ አቀረበ መንግስት ለጀመረው የፀረ-ሙስና ትግል ስኬታማነት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ...
በጥናት የተረጋገጡ 10 ሰምተው ያማያውቋቸው የፕላኔታችን ምርጡ መጠጥ የአርንጓዴ ሻይ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች አረንጓዴ ሻይ ካቲቺንስ (Catechins) በተሰኘ ንጥረ ነገር በእጅጉ በመበልፀጉ የተነሳ በዓለም ላይ ካሉት ሕፀዋት ጋ...
መንግስት የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ በ30 ቢሊየን ብር ወጪ ያስገነባቸው ሶስት የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ግንባታ አጠናቆ ለባለሃብቶች ክፍት ማድረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ...
አዲስ አበባ ኢዜአ ህዳር 18 ቀን 2015 መንግስት እና ህወሃት ያደረጉትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ እስከ አሁን ወደ ትግራይ ክልል 32 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እህልና ከ360 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተደራሽ መሆኑን የኢትዮጵያ ...
የአሜሪካ ተመራማሪዎች የወንዶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብል ይፋ አደረጉ፡፡ ወንዶች ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል ከፈለጉ ኮንዶም መጠቀም ወይም በህክምና ሙያተኞች የታገዘ ቀዶ ህክምና ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተለመደው ግን ሴ...
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመ፤ ከፖለቲካ እና ሃይማኖት ገለልተኛ የሆነና 5ሺ400 አባላትን ያቀፈ የሙያ ማህበር ነው። ዓላማዎቹም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አማራጮች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ለፖሊሲ እና ...
"ውኋ ሲወስድ አሳስቆ!!! ይላል የሀገሬ ሰው(ሙሼ ሰሙ) ካርቴል (Cartel) ማለት በአንድ ዓይነት የስራ ዘርፍ የተሰማሩ የንግድና የአገልግሎት ሰጭዎች ወይም አምራቾች በጋራ በመሰረቱት ማህበር አማካኝነት እርስ በርስ በመመሳጠርና...
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከባጃጅ ጋር ተያይዞ ያገጠሙ እያጋጠሙ ያሉና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን በጥናት እንዲለዩ አድርጓል።በጥናቱም ቀላል የማይባሉ የአሰራር ግድፈቶች ስለመኖራቸው አረጋግጧል።ከተማ አስተዳደሩ ከ2011 ዓ/ም ጀ...
የአዲስ አበባ አስተዳደር ከያዛቸው ይልቅ ያመለጡት በዝተዋል። የሚፍለጉት ይልቃሉ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቀናት በፊት ባደረጉት ቃለ ምልልስ የማጣራት ተግባሩ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ሚስጥር አሾልከው ያወጡ የኔትወርኩ ሰዎች ተፈላ...
በፈረንጆቹ ካሳለፍነው ሕዳር 15 ቀን ጀምሮ እስካሁን 17 ሺህ 80 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 699 ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆነ ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ህፃን ሳሙኤል ዩሃንስ ይዘው በመሰወር 10 ሚሊዩን ብር ሲጠይቁ በነበሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ በፈፀሙ...
ሴኔጋላዊቷ ሴት ቪቪያን ዲዬ የአለም ዋንጫ ገዳሟ ሴት ተሰኝታለች። ይህች ሴኔጋላዊት ከቀናት በፊት ትልቅ ግምት የተሰጣት አርጀንቲናን ማሸነፍ የቻለችው የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኸርቬ ሬናርድ ባለቤት ናት። በአለም ዋን...