Author: topzena1
" የዓረብ ሊግ፣ ግብፅና ሶማሊያን በተመለከተ፣ በኔ እምነት በዚህ ረገድ ምንም ማድረግ የማይችሉ ይመስለኛል። ያለቀለት የተደመደመ ጉዳይ ነው። ከአካባቢው ጋር በተያያዘ ሰፊ ሌላ ዓላማ ላላቸው ግብፆች ምን አስጨነቀን " ኢትዮጵያ እ...
በትግራይ ከጦርነት ማግስት የሚወጡ መረጃዎች ህዝብ በከፋ ችግር ላይ እንደሚገኝ የሚያሳዩ ቢሆንም ትህነግ ስልሳ አራት ቀናት አካሂዶ ያላተናቀቀው ግምገማ / ስብሰባ ለህዝብ ጠብ የሚል ነገር የሌለው ረብ የለሽ እንደሆነ አቶ ጌታቸው ...
ለራሱ ሌላ "ሌብነት አጣሪ ተቋም ሊቋቋምለት ይገባል" በሚል ሲወገዝ የኖረው የፌደራሉ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ከአርባ አንድ ሀብታቸውን ካስመዘገቡ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች መካከል ትክክል ሆኖ የተገኘው የአንድ ብቻ ...
ዘልማዶች እና መዘዛቸው እግርን አጣምሮ መቆየት የብር ኖት መያዣ ከሗላ ኪስ ማኖር፣ተጣሞና ተጎብሶ መቀመጥ የነርቭ ዘንግ ከህብረሰረሰርና ከአንጎል ተነስተው በአስቸጋሪ ና ጠመዝማዛ መንገድ ወደ ምድብ ቦታቸው ይጓዛሉ።ልክ ጥሻና ጎርባ...
ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና ሲያታልሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ በመንግስት ባለስልጣናት ስም እየተጠቀሙ ''እነ እከሌ...
ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው በድርድርና በሰጥቶ መቀበል መርሕ ላይ የተመሠረተ ሰላማዊ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥ...
የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ለተከታታይ ቀናት ከመከረ በሁዋላ በማጠቃለያው አቶ ደመቀ መኮንን ሲሸኝ በምትካቸው ተመስገን ጥሩነህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መምረጡን አስታውቋል። ፓርቲው ባካሄደው የማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ...
There is no place for Somalia to interfere or intervene in our affairs. Regardless of their efforts, Somalia holds no influence over the status o...
Mohamed Maalim Former Somali President Mohamed Abdullahi Farmajo has issued a warning against planned constitutional amendments that would shift ...
በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻችን ውስጥ የምናደርጋቸው ትናንሽ ለውጦች በጤናችን ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ለምሳሌ ቀንዎን የሎሚ ውሃ በመጠጣት ይጀምሩ። የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶ/ር ሮክሳን ቢ ሱኮል: ይህን እጅግ በጣም ቀላል ...
አልሸባብ ጋልሙዱግ በሚባል ክልል ከሶማሌ ጦር ጋር ባደረገው ውጊያ ሶስት የሶማሊያ ጦር ካምፖችን በቁጥጥሩ ስር አድርጓል። አል ሸባብ ከሶማሊያ ጦር ጋር አምስት ሰዓታት ያህል የቆየ ከባድ ጦርነት ካካሄደ በኋላ ከጥቃቱ የተረፉ የሶማ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን እንደ ጎልያድ በማስመሰል በአንድ ምሳሌያዊ ዳዊት እንዲግደሉ የሃይማኖታዊ ግድያ ጥሪ ያስተላለፉት አቡን ሉቃስ የወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው። አቡነ ሉቃስ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕ...
It's not the first time problems with flights have stalled German diplomacy. Foreign Minister Annalena Baerbock was headed for talks in Djibouti,...
የጀርመን የየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጂቡቲ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ጉብኝት ለማድረግ እቅድ ነበራቸው ኤርትራ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌላ ባየርቦክ አሳፍሮ ሲጓጓ የነበረን አውሮፕላንን ከአየር ክልሏ ማስወጣቷ ተነግሯል። የጀር...
ባለሙያዎችን መግደል፣ ማገት፣ ፕሮጀክት ማስተጓጎል የዘመኑ የኢትዮጵያ የትጥቅ ትግል ውጤት ሆኗል። ከዚህ ዓይነቱ የትግል ስልት የሚጎዱው ህዝብና አገር መሆኑ ግልጽ ነው። ቸግሮችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ እን...
እለተ ቅዳሜ ጥር 18 / 2016 ዓ/ም 02:00 | አንጎላ ከ ናሚቢያ 05:00 | ናይጄሪያ ከ ካሜሮን እለተ እሁድ ጥር 19 / 2016 ዓ/ም 02:00 | ኢኳቶሪያል ጊኒ ከ ጊኒ 05:00 | ግብፅ ከ ዴሞክራቲክ ኮንጎ እለተ ሰኞ...