በአባቷ የቀብር ስነስርዓት ላይ ለጓደኛዉ የታገቢኛለሽ ወይ? ጥያቄ ያቀረበዉ ግለሰብ አነጋጋሪ ሆኗል
በአባቷ ቀብር ላይ ለጓደኛዉ ቀለበት ያሰረዉ ደቡብ አፍሪካዊ ከሀገሩ እንዲሁም ከሌሎች የዓለማችን ክፍል ነዋሪዎች ዘንድ ከባድ ትችትን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ስለጋብቻ ጥያቄዎች ስናስብ ሁሌም ቢሆን አብሮ የሚታሰበዉ ነገር ቦታ እና ግዜ ነዉ፤ እናም የቀብር ቦታዎች ይህ ጥያቄ የሚቀርብባቸዉ ቦታዎች እንዳልሆኑ ይታመናል፡፡ ነገር ግን ይህ ጉዳይ ይህን ደቡብ አፍሪካዊ በጋብቻ ጥያቄ ታሪክ ዉስጥ እጅግ አሳፋሪዉን የታገቢኛለሽ ጥያቄ […]
Continue Reading