Category: ENTERTAINMENT
ብዙዎቻችን ስልካችን ላይ የምናጠፋው ጊዜ ሠፋ ያለ እንደሆነ እናውቃለን። በዚህም ምክንያት የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማናል። ከስልክ ለመራቅ ሲሉ ስልካቸውን የሚያጠፉ፣ ስልካቸውን ከራሳቸው የሚደብቁም አሉ። ከስልክ መላቀቅ ግን እንዲህ ...
"ከጎኔ ሆኖ የሚደግፈኝን የኢትዮጵያ ህዝብ ለማስደሰት እስከመጨረሻው ተስፋ አልቆረጥኩም" - አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ በሴቶች 10ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦ...
የአውሮፓ የህዋ ሳይንስ ድርጅት አዲስ ፕላኔት መገኘቱን በቅርቡ አስታውቋል። በአይነቱ ለየት ያለ ነው የተባለው ይህ ፕላኔት ከፀሀይ ስርዓት / Solar system / ውጭ ሲሆን፤ እጅግ ሞቃታማ እና አንፀባራቂ መሆኑም ተገልጿል።...
ዘመን የማይሽራቸው ውብ አገራዊ ይዘት ላይ የሚየጠነጥኑ ድንቅ ስራዎቿን ያበርከተችው፣ በፍቅርም ቢሆን ጥልቅ ሃሳብና ድንቅ ግጥም ያካተቱ ዘፈኖችን ያቀረብችው ጂጂ ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተሰጣት። ጂጂ "አልጠበኩትም፣...
“ምንም ያክል ጊዜ ይፍጅ እጠብቅሃለሁ” ይህ አገላለጽ እውነተኛውን የሃቺኮ ታሪክ ያስታውሳል። ሃቺኮ ውሻ ነው። ለባለቤቱ እጅግ ታማኝ የነበረ ውሻ። ሃቺኮ አንድ ልማድ ነበረው። ባለቤቱን ባበሩር ጣቢያ ላይ ጠብቆ ከዛ ወደ ቤት አብሮ...
በቻይና የሚገኝ ሬጀንት የተባለ አንድ አለም አቀፍ አፓርታማ 20 ሺ ሰዎችን በጉያው አቅፎ ያኖራል ፡፡ ይህ ጉደኛ አፓርታማ ይህን ሁሉ ሰው በአንድ ህንጻ ውስጥ አቅፎ መያዙ ጉድ አሰኝቷል፡፡ የአንድ ትንሽ ከተማ ያህል ነዋሪ አንድ ...
በጠፈር ቱሪዝም ላይ የተሰማራው የእውቁ ባለሃብት ሰር ሪቻርድ ብራንሰን ቨርጅን ጋላክቲክ ኩባንያ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጉብኝት የሚደረገውን የመጀመሪያውን የጠፈር በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኩባንያው ጋላክቲክ 01 ሲል የጠራው...
ከ3.2 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በምድር ላይ ትኖር የነበረችው የሰው ልጆች ቀደምቷ ሉሲ ቀጥ ብላ ትራመድ ነበር ሲሉ የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ገለጹ። ቅሪተ አካሏ እአአ 1974 በኢትዮጵያ የተገኘው ሉሲ በምድር ላይ ሳለች እ...
በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለሳምንታት የአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ። ባለፈው ግንቦት መጀመሪያ ህጻናቱን፣ እናታቸውን እና ሁለት አብራሪዎችን የያዘችው ቀላል አውሮፕላን ጫካ ውስጥ በመከስከሷ የ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ዞን ውስጥ ተወልደው ያደጉት ዶ/ር ኦንጋዬ ኦዳታ በቅርቡ ነው አያታቸውን በሞት ያጡት። የሚወዷቸው አያታቸው ቀብር የተፈፀመው ግን ወዳጅ ዘመድ ተሰብስቦ ዘፍኖ እና ጨፍሮ በተከናወነ ሥነ ሥርዓነት መሆ...
በርካታ በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ጥገኝነት ጠያቂ ነፍሰ ጡሮች ለሚለወደው ልጅ የውሸት አባት በመግዛት ቪዛ ለማግኘት እንደሚሞክሩ በቢቢሲ ኒውስናይት የተሠራ የምርመራ ዘገባ አጋለጠ። ድርጊቱ በምን ያህል ጥገኛ ጠያቂዎች የተፈጸመ ...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ አንዲት በቅሎ መውለዷ ተነግሯል፡፡ የበቅሎዋ ባለቤት አቶ ብርሃኑ ተምትሜ ÷ በ2014 በቅሎዋን እንደገዟት እና ለማጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል። ነገር ግን የ...
በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውድድሩን ከ1 እስከ 4 ደረጃዎችን በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ ከ3 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸ...
ከከፍተኛ ጭቅጭቅ፣ ከከፍተኛ ንትርክ፣ ከከፍተኛ ትንቅንቅ በሁዋላ የብልጽግና የስራ አስፈጻሚ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም መወሰኑ ሾልኮ በወጣ አፈንጋጭ አማካይነት ይፋ ሆኗል። እንደ አፈንጋጩ ገለጻ የሚቋቋመው የሽግግር መንግስት ው...
አሁን አሁን ሊለይልን ወይም ቢለይልን ብሎ መመኘት የተሻለ ሆኗል። ገሽበናል። ወርደናል። አክለፍልፎናል። የማሰቢያ አንጎላችን ደርቋል። የማንም ደንቆሮ የሚነዳው፣ የሚጋልበው፣ የሚወቅረው፣ የሚጠልዘው፣ የሚያበራየው፣ የሚደፋበት፣ የ....
የአንገት በላይ ቁምጥና ... ቃሉ እንዴት አናቱ ውስጥ እንደተቀረቀረ ያበደው አልገባውም። የአንገት በላይ ቆማጦች እንዳሉ ግን ይረዳል። የአንገት በላይ ቆማጦች ሴራ እየተሸከሙና እንዳለ እየዋጡ የሚተፉቱ ናቸው። የተመረቱት ተጭነውና...