በኖርዌይ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን “በቃ” ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በአገራቸው ላይ የተደገሰውን የመፍረስ አደጋ በመቃወም " በቃ ጥላቅ ገብነት" በሚል በህብረት የተቃውሞ ሰለፍ አድረጉ። በኖርዌይ አዲስ ፓርቲ ወደ ስልታን ከወጣ በሁዋላ የተደረገው...

ሃይሌና ፈይሳ በግንባር ለመስለፍ ቃላቸውን ለኢትዮጵያ አጸኑ፤ ሃይሌ “አፍሪካውያን ከጎናችን ቁሙ” ብሏል

አትሌት ፈይሳ ለሊሳን ተከትሎ "በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለሕልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ" ሲል ጀግናው ሃይሌ ገብረስላሴ ቃሉን ለኢትዮጵያ ማጽናቱን አስታወቀ። አገሩ በደቦ የተከፈተባትን...

አሜሪካ ይፋ ያደረገችው የሽብር ዝርዝር ዕቅድ ተቃውሞ አስነሳ “አዲስ አበባ ተሽብር ጥቃት ቢደርስ ተጠያቂዋ ራስዋ ናት”

አሜሪካ አሸባሪዎች ያለቻቸውን በስም ሳትጠራ የጥፋት ዕቅድ ዝርዝር ይፋ ከማድረጓ በፊት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና ለማሳደርና ሕዝብ በጭንቀት መንግስት ላይ እንዲነሳ ለማስቻል በርካታ ዝግጅት እየተደረገ...

የሕዝብ ጎርፍ ትህነግን እንደማይፈልግ አጥብቆ አስጠነቀቀ፤ “እጃችሁን አንሱ” ሲል ተማጸነ

በአገር ቤት በተለያዩ ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ ጠጠር መጣያ እስኪጠፋ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርን " አንፈልግም" ሲል በተደጋጋሚ አውግዟል። በውጭ አገር ያሉ...

“በእርግጥ አሜሪካ ስለአፍሪካ ትጨነቃለችን” ዘ ኒውዮርክ ታይም

በአሜሪካ ብሎም በመላው ዓለም በከፍተኛ ደረጃ ተነባቢነት ያለውበሚል ርዕስ ባሰፈረው ሃተታ የባይደን አስተዳደርን የተሳሳተ የውጭ ፖሊሲ ክፉኛ ተችቷል፡፡ ጽሑፉ በተለይ የባይደን አስተዳደር የአፍሪካን ስነልቦና በቅጡ...