Category: INTERVIEWS

“ጥብቅ ዕቅድ አለን፣ውጤቱን በቅርብ ቀን ወዳጅም ጠላትም ያየዋል” አብይ አህመድ

“ምንን፣ ለምን፣ እንዴት፣ የትና መቼ ማድረግ እንዳለብን ጥብቅ ዕቅድ አለን። ውጤቱን በጥቂት ጊዜ ውስጥ ወዳጅም ጠላትም ያየዋል። ሠራዊታችን አስፈላጊ ሲሆን እጅን በአፍ ላይ ለሚያስጭን ተልዕኮ ተዘጋጅቷል” ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ቱርክ”ድሮኖቼ ኢትዮጵያ የሉም” አለች፤ በቴክኖሎጂና ሽብርን በመዋጋት ከኢትዮጵያ ጋር ይሰራሉ-ተጨማሪ አጫጭር ዜናዎች

ቱርክ ለኢትዮጵያ መንግስት ድሮኖችን ድጋፍ አድርጋለች የሚለዉ ከእዉነት የራቀ መሆኑን የአገሪቱ አምባሳደር አስታወቁበኢትዮጵያ ቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ እንዳስታወቁት፤ በኢንቨስትመንት፣ በማህበራዊ፣ በቴክኖሎጂና ሽብርተናነትን በመዋጋት ረገድ ግን ከኢትዮጵያ ጋር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። በአሁኑ…

አል-ሲሲ በቅድመ ሁኔታ ኢትዮጵያን በልማት ማገዝ እንደሚፈልጉ አስታወቁ፣ ለ”ትብብር” ጥሪ አቀረቡ

የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ኢትዮጵያውያንን በልማት ማገዝ እንሻለን፣ ያ የሚሆነው ግን የውሃ ድርሻችንን የማይነካ ከሆነ ነው ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በሀያ ከሪማ ብሄራዊ ኮንፈረንስ ላይ ትላንት ባደረጉት ንግግር ሲሆን፣ ብሄራዊ ጥቅማችን ማስከበር…

ዜጎች በሳይበር ዘመቻቸው “ነጩ ወያኔ” ሲሉ ብሊንከንን አወገዙ፤ ዓለም ወደ ቀልቡ እንዲመለስ የ”ፍትህ” ያለህ አሉ

ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ዓለም ኢትዮጵያ ላይ የያዘውን ያልተገባና ሚዛናዊነት የጎደለው አቋሙን እንዲስተካከል፣ የውጭ አገር መንግስታት እያደረጉ ያሉትን ቅጥ ያጣ ጫናና ጣልቃ ገብነቶችን፣ በተጨማሪም ህፃናትን ለውትድርና እየተጠቀመ ባለው የህወሓት…

“የትህነግ ርዝራዦች ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስ በቁጭት ተነሳስተናል”አቶ ደስታ ሌዳሞ

የአሸባሪው ትህነግ ርዝራዦችና ደጋፊዎች በተለያየ መንገድ ኢትዮጵያን ለማዋረድና ሰላሟን ለማናጋት የሚያደርጉትን ጥረት ለመቀልበስና ለመመከት ተነሳስተናል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ። ለሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ለተሰናዳው ለሲዳማ ክልል…

መንግስት ነጭ ወያኔዎችን ሊያባርር፣ የተኩስ አቁም ውሳኔውን ሊቀይርና የማያዳግም እርምጃ ሊወስድ ጫፍ መድረሱን ይፋ አደረገ

ይህ ጊዜ አደገኛ ጊዜ ነው። ምንም መደባበቅ የለም ይህ ጊዜ አስጨናቂ ነው። ይህ ጊዜ ባንዳ ሚዲያዎች፣ አገራችንን ለማፍረስ በተቋቋሙ ሚዲያዎች ተቀጥረው የሚሰሩ ሎሌዎች፣ ባንዳ ተቃዋሚዎች፣ ባንዳ አክቲቪስት ነን ባዮች በአገር…

የም.ዕዝ ጦር ማይፀብሪ ገብቷል፤ አላማጣና አካባቢው ላይ ያለ ሰራዊት ለቆ እንዲወጣ ተድርጓል

ሮይተርስን ጨምሮ በርካታ ሚዲያዎች የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አላማጣን እንደተቆጠጠር በትላንትናው ዕለት ዘገበዋል። ይህንኑ ዘገባ የተለያዩ የአገር ውስጥ ሚዲያ ሰራተኞች የራሳቸውን ምንጭ በመጠቀስ ሲገልጹ አምሽተው ነበር። ዛሬ ባደረግነው ማጣራት…

አርከበ ዑቅባይ ለUNIDO ዋና ዳይሬክተርነት ወደቁ

ጀርመናዊው ገርድ ሙለር ቀጣዩ የUNIDO ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመርጠዋል አርከበ ዑቅባይ ለተባበሩት መንግስታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት/UNIDO/ ዋና ዳይሬክተነት ሳይመረጥ ቀረ። በኢንዱስትሪ ልማት ስራዎች ላይ የካበተ ልምድ እንዳላቸው የሚታመንባቸው፣ የጠቅላይ ሚኒስተር…

አዲስ ዲፕሎማሲ አሁኑኑ!! ” 115 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት አገር ባልተገባ ጫና ለማፍረስ መሞከር ቅድሚያ የሚጎዳው ጫና ፈጣሪዎቹን ነው”

ስምንት የህዝብ ግንኙነት የሚሰሩላቸው ድርጅቶ ቀጥረዋል። ከለውጡ በፊት በወር አርባ ሺህ ዶላር ይከፍሏቸው ። ከልወጡ በሁዋላ ከ100 እስከ 140 ሺህ ዶላር እንደሚከፍሏቸው መረጃ አለኝ። ይህን ሁሉ ሃብት እያፈሰሱ ነው ኢትዮጵያ…

“ዝናብ አትገድቡ ተብለን በቀረብንበት መድረክ ‘ድል ተገኘ ‘ ብሎ መፈንጠዝ ነገሩ እንዳልገባን አመላካች ነው”

ባጭሩ ዶክተር ስለሺ ያሉት እናንተ ፍረደ ገምድሎች፣ ማፈር የማታውቁ፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንድንኖር የምትፈርዱ፣ ይህ ሁሉ ሳያንሳችሁ በማይገባን መድረክ ገተራችሁን፣ ሲሆን ግብጽ በበኩሏ ለምኜ ለምኜ የመጨረሻው ቦታ አድርሻለሁና ቀታዩን እርምጃዬን…

“ኢ-ፍትሃዊ ዓለም ውስጥ መኖራችን ያበሳጫል” አቶ አባተ ኪሾ

ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝብ እንዲሁም በመንግስትና ህዝብ መካከል የቁርሾ ስሜቶች ተንጸባርቀው መቆየታቸው የሚታወስ ነው፤ ይህን የቁርሾ ስሜት ለማስወገድ እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ ተገቢ…

Mother of Humanity

Our world has seen many prominent fig­ures in the past few centuries. People call these persons in different names. Some are under the category of care, love and humanity. Some…

‹‹ የኢትዮጵያ ጉዳይ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ነው፤ ኃላፊነትም አደራም አለባቸው›› ዶ/ር አልማው ክፍሌ

ምርጫ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዲሞክራሲን የምንለማመድበት፣ በመረጥነው መንግስት የምንተዳደርበት፣ አሁን ከሚታዩና ከሚሰሙ አስከፊ ችግሮች ሁሉ የምንላቀቅበት መንገድ ቀያሽ ነው። ለምርጫው ስኬታማነት የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ከፍ ያለ ነው…

“ሥራዬን ከብር ጋር አላያይዘውም” የጥርስ ሐኪም ራሄል አክሊሉ

እግሬ ተሰብሯል፣ ሆዴን አሞኛል፣ ቸግር ገጥሞኛል ማለት የተለመደ ነው።ጥርስ የለኝም፣ የአፌ ጠረን ተቀይሯል … ማለት ግን አይታሰብም። ምክንያቱን የጥርስ ችግር የስነልቦናም ጉዳይ ነውና። እናም ከጥርስ ጋር በተያያዝ የስነ ልቦናቸው የተጎዳ…

“ወያኔ የኦነግ ሠራዊትንና ደጋፊዎችን በጅብ ሲበሉ ታይ ነበር” የኦነግ አባል

የህወሓትን ሆድ ዕቃ ቦርቡሮ የጨረሰው የውስጥ ትግሉ ነው። አሁን የመጣው ውዝግብ የሥልጣን ጥማት እንጂ ሌላ አለመሆኑንን ዶ/ር ጀማል መሀመድ ገምታ ተናገሩ። ልክ እንደ ሃጫሉ የሞት ማስፈራሪያ ደርሷቸው እንደነበርም ስም ጠቅሰው…

“በትግራይ ያለው ገጽታ ከድሮውም የባሰበት አፈና ነው” ገብሩ አሥራት

“ኢሕአዴግ በጣም አምባገነን ፓርቲ እንዲያውም ጥንት ከነበሩ መንግስታት በተለየ ነው” “ዲፋክቶ መንግስት ያዋጣል ብሎ የሚያስብ ፓርቲና ፖለቲከኛ እጅግ በጣም ለትግራይ ሕዝብ ጥፋት እየደገሰ ያለ ነው” አቶ ገብሩ አስራት የአረና ትግራይና…