law

ዐቃቤ ህግ የኮንዶሚኒየም እጣ እንዲጭበረበር አድርገዋል የተባሉት ላይ በሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ

ዐቃቤ ህግ የኮንዶሚኒየም እጣ እንዲጭበረበር አድርገዋል የተባሉት የቴክኒክ ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ የነበሩትን ዶ/ር ሙሉቀን ሀብቱን ጨምሮ 11 ተከሳሾች ላይ በሙስና ወንጀል ክስ...

ከፍትህ ሚኒስቴር በሀሰተኛ ሰነዶች ዙሪያ የተሰጠ የዜና መግለጫ

ሰዎች የማይገባቸውን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ወይም የማይገባቸውን አገልግሎት ከመንግስት ወይም መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ለማግኘት የተለያዩ እውነተኛ ያልሆኑ መረጃዎችን የያዙ ሰነዶችን ሲያቀርቡ ይስተዋላሉ፡፡በተለይም ሀሰተኛ የማንነት መታወቂያ፣...

“111 ህገወጥ የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ ተመስርቷል” የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና በመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና በሌላቸው 111 የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል...

ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል በመጥረቢያ የገደለችው 18 ዓመት ፅኑ እስራት ተወሰነባት

ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሶስት ልጆቿን አባት በመጥረቢያ በመምታት የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ትዕግስት አዘዘው...

አምቡላንስን ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲጠቀም የተገኘ አሽከርካሪ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

የመንግስት አምቡላንስን ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲጠቀም የተገኘ አሽከርካሪን በ8 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት...

በዳኝነት ስርዓቱ ውስጥ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያግዝ ስትራቴጂ

በዳኝነት ስርዓቱ ውስጥ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያግዝ ስትራቴጂ ማዘጋጀቱን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ በፌደራል...