Category: law
የቀድሞው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ ህገ-ወጥ ግዥ በመፈፀም በሙስና ወንጀል እና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በኢፌዲ...
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀደሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ተከሳሾች ላይ ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙ...
ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸውና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ከጅቡቲ ተላልፎ ተሰጠ የሚለው ዜና ሃሰት እንደሆነ የተለያዩ የአክቲቪስት ሚዲያዎችና ማህበራዊ ገጾች ቢገልጹ...
በተባበሩት መንግስታት የፀረ-ማሰቃየትና የጭካኔ አያያዝ አለምቀፍ ስምምነት (Convention Against Torture) መሰረት የተጣለባትን ግዴታ ለመወጣት እያደረገች ያለዉ ጥረት እና የስምምነቱን አፈጻጸም በሚመለከት ሪፖርት አዘ...
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ ሃርወዩ በምትባል ቀበሌ ሁለት ወጣቶች ላይ ኢሰብአዊ ርምጃ የወሰዱ የተባሉ ባለስልጣናት መታሰራቸው ተሰምቷል። በአከባቢው ሰሞኑን ሁለት ወጣቶች እጅ እግራቸውን የፊጢኝ ወደኋላ ታስረው ሲደበደቡ...
በአመራሮች ላይ ጥቃት ለመፈፀም እና ግድያን ለማስቀጠል ፣ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ በማሰብ በኢ – መደበኛ አደረጃጀት በመፍጠር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ናቸው በቁጥጥር ስር ውለው ፍር...
ዐቃቤ ህግ የኮንዶሚኒየም እጣ እንዲጭበረበር አድርገዋል የተባሉት የቴክኒክ ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ የነበሩትን ዶ/ር ሙሉቀን ሀብቱን ጨምሮ 11 ተከሳሾች ላይ በሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ ተከሳሾች፡-1ኛ. ዶ/ር ሙሉ...
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና በመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና በሌላቸው 111 የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን...
ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ጀምረሃል በሚል ምክንያት የሶስት ልጆቿን አባት በመጥረቢያ በመምታት የገደለችው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ትዕግስት አዘዘው የተባለቸው ግለሰብ ወንጀሉን የፈፀ...
የመንግስት አምቡላንስን ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሲጠቀም የተገኘ አሽከርካሪን በ8 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ አበበ ማሰ...
መስከረም አበራ ሚድያዎችን በመጠቀም ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ፣ የአማራ ክልልን ከፌደራል መንግስት ለመነጠል ገንዘብ ተከፍሏት በመስራት እንዲሁም በፋኖ እና በፌዴራል መንግስት መካከል እምነት እንዳይኖር አድርጋለች ሲል መር...
ሃሰተኛ ደረሰኝ አቅርበሃል በሚል ምክንያት ከአንድ ግብር ከፋይ ላይ 80 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የገቢዎች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወ...
ሰሞኑን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷ...
ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በመገልገል ከኢትዮጵያ መድሐኒት ፈንድ እና አቅርቦት ኤጀንሲ የባንክ ሂሳብ ላይ ለግል ጥቅሙ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ያደረገው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት ተከሳሹ ከ...
ጋብቻ ሳይፈፀም እንደ ባልና ሚስት መኖር ጋብቻ በተጋቢዎች (አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት) ፍላጎት የሚመሰረት ማህበራዊ ተቋም (ህብረት) ነው፡፡ በሀራችን ህግ ስርዓት ጋብቻ በሶስት መንገድ ሊመሰረት የሚችል ሲሆን እነዚህም በክብር...
Okay የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኝነት ስርአቱ ላይ የሚታዩ የሙስና ተግባራትን ለመከላከል የሚያሰችል ስትራቴጂ ይፋ አደረገ። የስትራቴጂው ፋይዳ እና በቀጣይ አተገባበሩ ዙሪያ በማተኮር ከዳኞችና ከሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ...