Category: law

በደቡብ ክልል የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ከ35 በላይ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

በደቡብ ክልል ባስኬቶ ልዩ ወረዳ በ11 ቀበሌ የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለአራት ሰዎች ህይወት መጥፋትና 31 ሺህ ሰዎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ አድርገዋል  የተባሉ ከ35 በላይ ተከሳሾች  ከ8ስምንት እስከ 20 አመት በሚደርስ…