ተከሳሾቹ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ የዕርስ በዕርስ ግጭት በማነሳሳት በወንጀል ህጉ አንቀጽ 240 እና ሽብረተኝነትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1176/2012 ተላልፋችኋል በሚል የወንጀል ክ...
Category: law
ተከሳሾቹ በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በባሕር ዳርና በጎንደር፣ በነቀምቴ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔና ቢሾፍቱ፣ በሐዋሳ ከተሞች ውስጥ ድብቅ እስር ቤቶችና መመርመሪያ ክፍሎች እንዲዘጋጁ በማድረግ "የተጠረጠሩ ሰዎችን የ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ግጭት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተቋቋመው የሚኒስቴሮች ግብረ-ሀይል ስራውን በይፋ ጀምሯል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ አ...
መግቢያየሽብር ድርጊት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኘ አንድ ወጥ ትርጉም የሌለው በመሆኑ በተለያዩ ሀገራት የድርጊቱ አረዳድ ላይ ልዩነት ይስተዋላል፡፡ በአንዱ አገር የሽብር ተግባር የሆነው ድርጊት በሌላው እንደ የነፃነት ትግ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5 /2014በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅመንግሥት የሃገርን ህልውና፣ ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት ከውስጥም ሆነ ከውጭ ጠላቶች የመጠበቅ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ የተጠርጣሪዎቹን ስምና ማንነት ይፋ ሳያደርግ እንዳስታወቀው ከሆነ በአዲስ አበባ ሁለት ስፍራዎች ከባድ የሚባል መሳሪያ ሲያዘዋሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል። በቂርቆስ እና በአዲስ ከተማ ክፍለ ከ...
ሳይበር እና የሳይበር ጥቃት ወንጀል ምንነት ሳይበር ለሚለው ቃል የተለያዩ መዝገበ ቃላት በሰጡት ትርጉም ኮምፕዩተር እና የኮምፕዩተር ኔትዎርክ ማለት ነው፡፡ በተለምዶ ሳይበር እና ኮምፕየትር የሚሉትን ቃላት ባለሞዎች በተለዋዋጭነት ...
ኬንያና ሶማሊያን ሲያወዛግብ በቆየው የባሕር ላይ ይዞታ ይገባኛል ጉዳይ ላይ ኔዘርላንድስ ዘ ሔግ የተሰየመው ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። በተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው የተባለውን አወዛጋቢ የውቅያኖስ ላይ ግዛትን ሁለቱ...
ተከሳሽ (ለተጎጂው ሲባል ስሙ ያልተጠቀሰ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 631/1/ለ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በጥቅምት እና ህዳር ወር 2011 ዓ.ም በተለያዩ ቀናት በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታዉ ኮዬ...
ሀገር እና መንግስትበዓለም ዓቀፍ ህግ መሠረት ሀገር ማለት አራት ሁኔታዎችን ያካተተ ሲሆን ሀዝብ፤ መንግስት፤ ግዛት ያለዉ እንዲሁም ልዓላዊነቱ የተከበረ በሌሎች ሀገራት ሙሉ እዉቅና ያገኘ ማለት ነዉ ፡፡ መንግስት ሀገር ለሚለዉ ትር...
የፌዴራል አቃቤ ህግ በአቶ ደመላሽ አድማሱ ታምር ላይ በዛሬው እለት ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የሙስና ወንጀሎች ችሎትሁለት ክሶችን መስርቷል፡፡ የዐቃቤህግ 1ኛ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተከሳሽ የሙስና ወንጀሎችን ለ...
ኤጀንሲው በሰነዶች የሚፈጸሙ የማጭበርበር ወንጀሎችን ለመከላከል ሰነዶችን በኦንላይን ለማረጋገጥ የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከባንኮች ጋር ተፈራረመ፡፡ የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በሰነዶች የሚፈጸሙ የማጭበርበር ...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ገለልተኛ አስተዳዳሪ እንዲሾም ወሰነ፡፡ችሎቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ዐቃቤ ሕግ በወንጀል የተገኘ ንብረት ወይም ገንዘብ ሕጋዊ አስመ...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የፀረ ሽብርና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነሌተናል ጀኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ መዝገብ የተሰከሰሱ ግለሰቦችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ይዞ እንዲያቀርባቸው ትእዘዝ ሰጥቷል።ሌ...
ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም አላስፈላጊ ዋጋ በመጨመር የምግብ ጨው ዋጋ እንዲጨምር ባደረጉ ሶስት ቀጥታ አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ የንግድ ፍቃዳቸውን የመሰረዝና ለህግ እንዲቀርቡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም...
በነ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ሕገመንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት ክስ አሰምቷል። በክስ መዝገቡ 58 ግለሰቦች እና 4 ድርጅቶች በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው ይታወሳል። ክስ ለማሰ...