ከ12 ሰዎች በላይ የመጫን አቅም ያላቸውና ጂፒኤስ ያስገጠሙ የሕዝብ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ባወጡባቸው አካባቢ በሚመጣው የመረጃ ቋት (ዳታ ቤዝ) መሠረት የነዳጅ ድጎማው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የ...
Category: News2
ብሩክሊን ሰንሴት ፓርክ በሚባለው የከተማዋ ቀበሌ የሠላሳ ስድስተኛው መንገድ የምድር ለምድር ባቡር ጣቢያ ውስጥ ጥቃቱ የደረሰው ጠዋት እንቅስቃሴ በሚበዛበት ሰዓት ላይ መሆኑን የከተማዋ ባለሥልጣናት ገልጸዋል። ሰንሴት ፓርክ በሚባለው...
በትላንትናው እለት ማለትም በቀን 3/08/2014 ከሰአት በኋላ በሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አዋሳኝ ወሰን ቁርቁር በተባለ አካባቢ በነበረ የግለሰቦች ግጭት ተከስቶ የነበረ የፀጥታ ችግር በሸዋ...
ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 133 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለማየሁ ማሞ ከዋልታ ቴሌቪዥ...
ገና በሦስት ዓመቱ ወላጆቹን በሞት የተነጠቀው ዛሬ ላይ ከዓለማችን እጅግ ከናጠጡ ባለጸጎች መካከል ተጠቃሹ ነው፤ ሮማን አብራሞቪች። ሮማን አብራሞቪች ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ያለው የጠበቀ ግንኙነት የገነባውን ገናና...
በሰሜን ጎንደር ዞን በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ከ12 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የዞኑ አስተዳደር ሕገ-ወጥ የንግድ ሥርዓትን ለመከላከል ለአንድ ወር ያክል በሠራው የቁጥጥር ሥራ ከ7 ሚሊ...
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታዘዙ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ቢዝነስ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸው የባንክ ሒሳቦች በሙሉ እንዲዘጉ ታ...
የሩስያ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን በኩል የሚያደርጉትን የማጥቃት ዘመቻ እንደገና አጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ። ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀውና 46ኛ ቀኑን የያዘው የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት በዛሬው ዕለት በዩክሬን ምሥራቃዊ ግዛ...
የሚኒስትሮች ግብረኃይል ጽ/ቤት በአፋር እና በአማራ ክልል ለተሰማራው የምርመራ ቡድን የተጠናከረ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ በሚኒስትሮች ግብረኃይል ጽ/ቤት ስር ከተቋቋሙ 4 ኮሚቴዎች ውስጥ አንዱ የሆነው የወንጀል ምርመራ እና ማ...
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መጋቢት 20 ቀን 2014 በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ቆርኬ/አውራ ጎዳና በሚባለው ልዩ ሥፍራ በምንጃር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች በጉዞ ላይ በነበሩት የህዝብ ሚሊሻና የፌዴራል ፖሊስ ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤን አስመልክቶ ውሳኔ ሰጥቷል። ቦርዱ ፓርቲውን አሰመልክቶ የተሰጠው ውሳኔው እንደሚከተለው ቀርቧል። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ፓርቲ ጠቅላላ ...
ኮንትራክተሮችና ሸማቾች ዋጋው በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ300 ብር በላይ መጨመሩንይናገራሉ አዲስ አበባ፡- የሲሚንቶ ዋጋ በመወደዱ ለግንባታ መጓተትና ለአላስፈላጊ ወጪ ተዳርገናል ሲሉ ኮንትራክተሮችና ሸማቾች አስታወቁ። የኢትዮጵያ ሲሚ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስልጣን ላይ መቆየት አይችሉም አሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ "ይህ በባይደን የሚወሰን አይደለም፤ የሩስያ ፕሬዝዳንት የሚመረጡት በሩሲያውያን ነው”...
አሁን አሁን እየወጡ ያሉ መረጃዎች ሩሲያ በጦርነቱ ያሰበችውን ያህል እንዳልተሳካላት የሚያመላክቱ ሆነዋል። ዘመቻው የተለመደው የምዕራቡ አለማት የወሬ ክተት እንጂ በተግባር ሩሲያ ዩክሬንን በምትፈልገው ደረጃ ደቁሳለች የሚሉም አሉ። ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን የኬሚካል ጦር መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ የሚያውሉ ከኾነ ኔቶ «ምላሽ» ይሰጣል ብለዋል። ፕሬዚደንቱ ይህን ያሉት የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (...
ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥናት ሪፖርት ይፋ አደረገ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያካሄደውን አስቸኳይ ...