ኢትዮጵያ ካለችበት አካባቢያዊ እና ካላት የተፈጥሮ ሀብት ጋር በተያያዘ ከተለያዩ ሀገራት ጋር በመልካምም ይሁን በመጥፎ ጎኑ የተለያየ ግኑኝነቶች አሏት። በዋነኝነት ከሱዳን እና ከግብፅ ጋር ያላት ዘመናትን ያስቆጠረ ውስብስብ የሆነ ...
Category: News2
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከዚህ በኋላ ጋዝ የምትሸጠው በራሷ የመገበያያ ገንዘብ “ሩብል” እንዲሆን መወሰናቸውን RTን ዋቢ አድርጎ አል ዓይን ኒውስ ዘግቧል። ፕሬዝዳንቱ ወደ አውሮፓ የሚደረገው የጋዝ ሽያጭ በሩሲ...
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ዛሬ ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ የ12ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና እና ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ ጠይቋል። የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ተከትሎ የሚወጡት መረጃዎች ያልተለመዱና አስደንጋ...
የሶማሊያ የጸጥታ ኃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ኃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ባዘጋጀ...
በፈጣሪያቸው የተመረጡት፣ ለእርሱም የቀረቡት፣ ሳይሰለቹ ጸጋና በረከት በምድር ይሆን ዘንድ የሚጸልዩት፣ የበጎች እረኛ፣ መልካም መልእከተኛ፣ የሕይወት መምህር፣ የሀገር አድባር፣ በመንፈስ ሲደክሙ ማረፊያ፣ የጨነቀውን ጊዜ ማለፊያ፣ ም...
እኤአ በፌብሩዋሪ 2014 በ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ሥልጣን የመጣውንና ምርጫው “ደህንነትና ትብብር ድርጅት” (OSCE Organization for Security and Cooperation) በተሰኘው ዓለምአቀፋዊ ድርጅት የጸደ...
በእናት ሀገር ከቃል እልፍ ከአቋም ዝንፍ የለም። ሀገር ከተጣራች፣ ለሠንደቅ ተነሱ ካለች ችሎ ከቤቱ የሚያድር፣ ከጦር ግንባር የሚቀር አይገኝም። ኢትዮጵያ ይሏት ምድር፣ ኢትዮጵያዊነት ይሉት ምስጢር፣ የማይመረመር፣ ለምንም የማይበገር...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ በየደረጃው ያለው አመራር የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት በመፍጠር ለዋናው ዓላማችን ስኬት ማለትም ለክልላችንና በአጠቃለይም ለሀገራችን ብልጽግና ተ...
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት:- እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ከ 1884-1885 በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን የተካሄደው ...
የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ኩራት የሆነው የአድዋ ድል በዓል በሀገራችን የካቲት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ለ126ኛ ጊዜ “ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ህብረት ለአፍሪካ የነፃነት ጮራ” በሚል መሪ ቃል በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ይከበራል፡፡ የኢ.ፌ...
1.መቅድም ይህ የአድዋ 119ኛ አመት መታሰቢያ እኛና አድዋ በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል። ድርሰቱ ስድስት ንኡሳን ክፍሎች አሉት። ሁላችንም በጦርነቱ በድሉም ወቅት ስላልነበርን የተጻፈ አንብበን ከምናውቀው አመሳክረን ነው ጽሁ...
ከዩክሬን ግጭት ለማምለጥ የሚሞክሩ አፍሪቃውያን ፖላንድ ድንበር ላይ ዘረኝነትና አድልዎ እንደደረሰባቸው ተናገሩ። ዩክሬን የነበሩት እነዚሁ አፍሪቃውያን ጦርነቱ ሲነሳ ከዩክሬን ወደ ፖላንድ ለመሻገር ሲሞክሩ ባለስልጣናት ድንበር ላይ ...
ሩሲያዊያኑ RS-28 #ሳርማት (RS-28 #Sarmat) ይሉታል: የአለማችን ግዙፉ ኒዩክለር ተሸካሚ ተምዘግዛጊ ባሊስቲክ ሚሳኤል ነው:: ምዕራባዊያኑ (አሜሪካና ሀያላኑ የኔቶ አባል ሀገራት) ደግሞ '#ሰይጣን 2' ብለው ይጠሩታል::...
በጦርነቱ ውድመትና ዘረፋ የደረሰበትን የአቡነ ዮሴፍ ተራራ የአስትሮኖሚ (የሕዋ ምርምር) ጣቢያ ፕሮጀክትን በአጭር ጊዜ መልሶ በመገንባት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር በለጠ ሞላ ገልፀዋ...
እንግሊዝና አሜሪካ ሞስኮ ላይ ስለጣሉት ማዕቀብ ተፅዕኖ ከማውራታችን በፊት ይህን እንመልከት። "ዩክሬይን ወደ ሩሲያ ተጠቃለለች ማለት ምዕራባዊያን ሩሲያ የሚኖራትን ዓለም ዓቀፍ ተፅዕኖ በአይናቸው እያዩ አምነው ይቀበላሉ።" የሚለው ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞ አስረከበ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እ...