Category: NEWS 1

ዜና ሌብነት – ደህንነትን የሌብነት ዜና ዳር ዳር እያለው ነው፤ በማይወራረድ ብር ዘረፋ መኖሩ ተሰምቷል

ሌብነትን እንዲያመክን የተቋቋመው የፋይናንስ አገለግሎት ደህነንት ሃላፊ በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ይፋ መሆኑን፣ ቀደም ሲል በብሄራዊ ደህንነት የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ላይ የተከፈተውን ክስ ተከትሎ በአገር መረጃና ደህንነት አገልግሎት…

በኦሮሚያ በሌብነት ጉዳይ አናቱ ተፈርቷል፤ በ289 ሺህ ካሬ.ሜ.መሬት ላይ ማጣራት ተጀምሯል

ትህነግ ይከተል በነበረው “አበስብስ” የሚባል ለውጭ የተግኮረጀ ስልት በርካታ በስልጣን ላይ ያሉ ሃላፊዎች ከሌብነት የጸዱ እንዳልሆነ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። በተለይ ኦሮሚያ ላይ ሌብነት ገሃድ እንደሆነ ማሳያዎችም አሉ። ሰሞኑንን ይፋ የሆነውን የሌብነት…

የብልጽግና ማዕ/ኮ መምከር መጀመሩ ተሰማ

ገዢው ፓርቲ ብልጽግና አራት ቀን እንደሚፈጅ የተነገረለትን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀመረ። ይህ ስብስባ መንግስት በሌብነት ላይ በገሃድ ዘመቻ መጀመሩን ካስታወቀና ከትህነግ ጋር የሰላም አማራጭ ስምምነት ከፈጸመ በሁዋላ የመጀመሪያ እንደሆነ ተመልክቷል።…

ደብረጽዮን ለዲያስፖራው “ቆላ ተንቤን የወረድን የቆሰልን፣ የሞትን እኛ ነን፤ ለህዝቡ ከኛ ውጪ የሚቆረቆር የለም”

የትህነግ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፂዮን በትግራይ ቲቪ ቀርበው “ውጪ ሆነው የትግራይን ህዝብ መከራና እፎይታ የማይፈልጉትን የትግራይ ህዝብ ሊሰማቸው አይገባም” ሲሉ ጥሪ አስተላለፉ። ይህ ያሉት የሰላም አማራጭ ስምምነቱን አስመልክተው ማብራሪያ የተባለውን ሲሰጡ…

ስብሐት ነጋ የፌደራል ፖሊስን ከሰሱ፤ “ለስብሃትም የምትሆን ኢትዮጵያ እየተሰራች ነው”

“አቶ ስብሐት ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር ልሄድ ስል  በፌደራል ፖሊስ ከኤርፖርት ታግጃለሁ” ሲሉ ለፍርድ ቤት ክስ አቅርበዋል። ክሱን ያቀረቡት  በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የመሰረታዊ መብቶች ጉዳዮች ችሎት ነው። ክሱን…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ታሰሩ

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር…

ስሉሱ ዞረ! ጉተሬዝ አብይ ቢሮ ገቡ፤ ትህነግ ለሰላም መስዋዕትነት እንደሚከፍል አስታወቀ፤ ጦሩን ሰበሰበ

– አዲስ አበባ የመሸገው ቢቢሲ ሌላ ዘመቻ በማቀጣጠል ተጠምዷል አሁን ላይ የሰላም ስምምነቱ መሬት እየነከሰ ይመስላል። በአዲስ አበባ የአራት ኪሎ ግቢ ሱሉሱ መዞሩን የሚያሳይ ዜና ሲሰማ፣ በትግራይ ትህነግ ውሉን አክብሮ…

“ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት መፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ሱዳን አትታገስልም”

ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ  ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ተቀራርበው ለመስራት ተስማሙ ኢትዮጵያና ሱዳን በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ  ያላቸው ትብብር እንዲጎለብት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተቀራርበው ለመስራት ተስማምተዋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ…

ጠቁሙ 25% ውሰዱ‼

ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት ላይ 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ በፌደራል…

የትህነግ ታጣቂዎች ከምሽግ እየወጡ ነው፤ ኤርትራና ኢትዮጵያ ተስማምተዋል

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ታጣቂ ሃይሎች ከመሸጉበት ግንባር እየወጡ መሆናቸውንና መንግስት ከኤርትራ አቻው ጋር የሰራዊት ንቅናቄን በተመለከተ መስማማታቸውን አምባሳደር ባጭ ደበሌ አስታወቁ። የቀድሞው ጄነራል ከትግራይ የሚወጡትን ተለያዩ መረጃዎች ከማድመጥ…

“ትልልቆቹ ሌቦች ታጣቂ፣ ሽፋን ሰጪ ባለስልጣንና ሚዲያ አላቸው”

በኢትዮጵያ ሙስና ድርጅታዊ ቅርጽና አዋጅ ወጥቶለት የተገነባ የካንሰር ሃውልት ነው። ሌብነት ውስጥ መንግስት በልማት ድርጅቶችና በኢንዶውምነት ስም የታነጸ የሃብት ማካበቻ የካድሬዎች ፒኤልሲ ነው። ሙስና ወይም ሌብነት መንግስትን ለማይቃወሙና ሳይጠሩ አቤት…

በኦሮሚያ ኢንቨስትመንት መቀዛቀዙ ተሰማ ቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ103 በላይ ኢንቨስተሮችን አገኘ

በኦሮሚያ ክልል ለውጡን ተከትሎ በተወሰዱ የጽንፈኛነት ተግባራቶች ሳቢያ ተግባራዊ የኢንቨስትመንት ፍላጎት መቀነሱ፣ በተቃራኒው አልማራ ክልል ላይ አልሚዎች መብዛታቸው ተሰማ። አማራ ክልል የሚቀርበው የኢንቨስትመንት ጥያቄና ተግባራዊ እንቅስቃሴው ግን ችግር አለበት ተብሏል።…