በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ጦርነት በሰላማዊ መንገድ የሚቋጭበት አግባብ ተስፋ ሰጪ ደረጃ መድረሱ ተሰማ። የኢትዮ12 የዜና አቀባዮች እንዳሉት ሰላም ወደድ የሆኑ ዜጎች ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉ ያለው ጥረት ውጤታም...
Category: News
"ሶስት ልጆቼን ካጣሁ እኔ ምን አለኝ" ብለው ራሳቸውን በገመድ አንቀው ገደሉ፤ ዛሬም በውጭ አገር ተቀምጠው እናቶቻቸውን በእንግድነት እየጋበዙ የሚምነሸነሹ፣ አገሪቱን በጦርነት እየማገዱ ነው፤ ይህ ትምህርት ሆኖ እንድናስብ ካልደረገ...
በሱዳን ኮሽ ባለ ቁጥር " መንግስት ይናድ" እያሉ አደባባይ ወጥተው ጎማ የሚያነዱ ዛሬ ከስመዋል። ኮሽ ባለ ቁጥር ተተኪ ሳይዘጋጅላቸው መንግስታቸውን የናጡና የነቀነቁ ዛሬ የጸጸት ጊዜ ማግነት አልቻሉም። ተሰደዋል። ወይም የመንደር ...
በጁላይ 25 ቀን 2023 ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ " አብይ ህዳሴውን ሸጦታል። ግብጽ ሄዶ ተዋውሎ መጥቷል። ያለቀ ጉዳይ ነው" ብለው ነበር። ይህ ለአብነት የተጠቀሰ እንጂ እሳቸውን ተከትሎ ለቁጥር በሚታክት ደረጃ በገሃድና በህቡዕ ስም...
በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን ግጭት እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ ወልቃይትን ጨምሮ የትግራይን ግዛቶች በሃይል እናስመስል የሚሉ ወገኖች መኖታቸውን አቶ ጌታቸው ረዳ ይፋ አደረጉ። መንግስት ከሰጠው የክልሉ በጀት ለ270 ሺህ ተ...
ኢትዮጵያ የተዛባውን የዓለምን ሚዛን ያስተካክላል በተባለው የብሪክስ ህብረት ውስጥ መካከተቷን ተከትሎ "በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አልተሻሻለም" በሚል የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ከሁለት ዓመታት በፊት ፈርመው ያወጡ...
ቀደም ባሉት ዓመታት የትህነግ ሰዎችና አብረዋቸው የሚሰሩ ሚስጢረኞች፣ እንዲሁም የሚታወቁ ባለ ብሮች ብቻ የሚያውቋቸው የግል እስር ቤቶች በአዲስ አበባና በአንዳንድ ክልልሎች እንደነበሩ ይታወሳል። በነዚህ እስር ቤቶች የሚታሰሩ በድር...
ስማቸውን ካሰራጩት ደብዳቤ ግርጌ የዘረዘሩ ሰላሳ አምስት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመጪው አዲስ ዓመት የ"ሰላም ጥሪ " ሲሉ ባሰራጩት ጽሁፍ መንግስት ሁሉን አቀፍ መድረክ እንዲያመቻች ጠየቁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ እርቅ ኮሚሽን ሲ...
የትግራይ ክልል አሁናዊ ቁመና አሳሳቢ ነው። ከጦርነቱ በሁዋላ የተከሰተው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ቀውስ ሳያገግም ፖለቲካዊ ዳግም እየጦዘ ነው። ከፊታቸው "ንጻነት" የሚል ወይም "ወያኔ" የሚል መለያ የማያጡት የትግራይ ተ...
በርካታ መጠን ያላቸው የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያ...
ሁለት የተለያየ ማለያ ለብሰው በጠርብ ዱላ፣ ድንጋይና ባገኙት ቁሳቁስ ሲደባደቡ የሚያሳየው ምስል " በስደት ምድር በዚህ ደረጃ ቡድን ለይቶ መደባደብን ምን አመጣው" የሚል አስተያየት እየተሰነዘረበት ነው። የኤርትራ ተወላጆች በዚህ ...
የአገር መከላከያ ሠራዊት ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በኦሮሚያና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ወደ መቃረም ወይም ማጽዳት ተሸጋግሯል። ይህንን ተከትሎ በሁለቱም ክልል ታጣቂዎች በኩል በይፋ ቦታ፣ ስም...
በሽምግልናና በይቅርታ ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ህይወታቸው ለመመለስ የተጀመረው ጥረት እየተሳካ መሆኑ ተሰማ ባለፈው ሳምንት ደብረታቦር ውጊያ እንደነበር ተመልክቷል። ውጊያው ከተማ ውስጥ መሽገው ራሳቸውን ፋኖ ብለው በሚጠሩና በአገር ...
ዛሬ ከፕሮጀክትነት አልፎ የፖለቲካ አቅም የሆነው የህዳሴው ግድብ እጅግ ሰፊ የማጥላላትና ህዝብን የማነሳሳት ቅስቀሳ ሲካሄድበት እንደነበር በመጥቀስ በርካቶች አስተያየት እየሰጡ ነው። ከግንባታው ሩጫና ድካም ባልተናነሰ ህዝብ እንዲያ...
በሃንጋሪ የከተሙት የኢትዮጵያ የሴቶች ማራቶን ተወዳዳሪዎች እንደ ዋላ እየተስፈነጠሩ ዓለም የኢትዮጵያን ጀግንነት እንዲያከብር አድርገዋል። ኢትዮጵያ አሸንፋለች። ድሉ በኢትዮጵያ ታሪክ በማራቶን ወርቅና ብር በማሸነፍ የተገኘ ሪኮርድም...
በጅምላ ማጠልሸት፣ ማሸማቀቅ፣ መግደልና ማስገደል፣ ባንዳዎችን፣ መሸተኞችንና ተላላኪዎችን ማግነን፣ ማሞገስ፣ ከፍ ማድረግ የአማራ ክልል ፖለቲካ መገለጫ ነው፤ ይህ አካሄድ ምራቃቸውን የዋጡ የክልሉ ተወላጆች ወደፊት እንዳይመጡ በፍርሃ...