ጠብመንጃ ካነሱት መካከል ከመንግስት ጋር ለመነጋገርና በሰላም ወደ መደበኛ ህይወት ለመመለስ ፍላጎት ያላቸው መኖራቸው ታውቋል፤ "አመጹ የያዝነውን ያሳጣናል" የሚሉ ሃይሎች ባደረጉት ጥረት በሰላማዊ ንግግር ችግሩን ለመቅረፍ የተጀመረ...
Category: News
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን አዲስ አበባ ሲገቡ ሚኒስትሮቻቸውን በሙሉ በመያዝ ነው። ኢትዮጵያ በሽግግር ወቅት ታንቃ የነበረችበትን የዕዳ ሸምቀቆና የትህነግ ወረራ ለመመክተ የመሳሪያ ድጋ...
መሳይ መኮንን የአገር መከላከያ ሰራዊት በድሽቃና በታንክ አፈራርሶታል ያለው የፋሲል ግንብም ሆነ ቤተ ከርስቲያናትና ቅርሶች አንዳችም ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ነዋሪዎችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አመለከቱ። የክልሉ መገንኛም በምስል አስደ...
- በአማራ ክልል “ሁሉንም ኃይሎች” ያካተተ “ጊዜያዊ አስተዳደር” እንዲቋቋም አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጠየቁ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአንድ ሳምንት በፊት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። አዋጁን 16 የፓ...
ከእንግሊዝ ተመልሰው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ዳንኤል በቀለ በአማራ ክልልና ሳይገደብ እንደ አስፈላጊነቱ በሁሉም የአገሪቱ ክፍል ተፈጻሚ እንዲሆን የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ...
"እንባዬ ፈሰሰ" ይላሉ የስቶኮልም ነዋሪው የቀድሞ ሰራዊት አባል። ፓራኮማንዶ ሆነው ምስራቅ የዘመቱት አዛውንት " የባህር ህይላችንን ነጩን ልብስ ስመለከተ በደስታ ሰክሬ ነበር፣ ዛሬ ቀይ ለባሾቹን ስመለከት እንባዬን መቆጣጠር አቃተ...
"አማራ ክልል እንዳይረጋጋና ጥያቄዎቹን በአግባቡ ተደራጅቶ እንዳያቀርብ የሚነዱት የውክልና ጦርነት አራማጆች መሆናቸው አሁን ላይ በግልጽ እየታየ ነው " ነገ ለተወካዮች ምክር ቤት የሚቀርበውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመክቶ የፓርላ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለማርገብ የሚስችል የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ይፋ አደረገ። የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያውን አስመልክቶ የባንኩ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የዋጋ ንረትን በሁነኛ መልኩ...
ከኢትዮጵያ በኮንትሮባንዳን በመላላክ ወደ ኤርትራ የሚሸጋገሩ ቁሳቁሶች የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እየጎዳ መሆኑ፣ በሕዝብ የእለት ተእለት ፍጆታ ላይም ተጸዕኖ እያሳደረ መሆኑን የሚያውቁ መንግስት መላ ሊፈልግ እንደሚገባ እያሳሰቡ ነው። በት...
"በውጭም ሆነ በአገር ውስጥ በአማራ ክልል ለደረሰው ዕልቂት እጃቸውን ያስገቡ በህግ እንዲጠየቁ እየተሰራ ነው" በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ሳምንታት ሲሰሙ የነበሩ "የአሸነፍን" ዜናዎችና ፉከራዎች ዛሬ በሃዘን ዜና ተለውጠዋል። በት...
- በጦርነቱ የንጹሃን ህይወት ማለፉ ከተለያዩ ምንጮች እየተሰማ ነው፤ የጉዳቱን መጠን በማስረጃ በሚታውቀ ገለልተኛ አካል እስካሁን አልተገለጸም፤ ነዋሪዎች ዝርዝር ባያቀርቡም ያዩትን መስክረዋል የንቅናቄው መሪዎች ሻለቃ ዳዊትም ሆኑ ...
በቅርቡ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን እንደሚረከብና አድማሱን በማስፋት ዝናውን ጠብቆ እንደሚሰራ ያስታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚጀም...
ጎንደር እንደ ሌሎቹ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላም መጎናጸፏ ያስደሰታቸው ያሉትን ያህል "ለምን መከለከያ ላይ አልተኮሳችሁም፣ ሰርጎ የገባውን የሻለቃ ዳዊት ሃይል አልደገፋችሁም" በሚል የተናደዱም አሉ። በርካቶችን ያስገረመው ግን ጎጃ...
- የንቅናቄው አመራር እንደሆኑ የሚታወቁ አስመራ መግባታቸው ተሰምቷል፤ የአስመራ መንግስት ከንቅናቄው ጀርባ እንዳለበት በቂ መረጃና ማስረጃ አለ፤ የአስመራው መንግስት ኮንትሮባንድና ዶላር አጠባ ላይም በስፋት ይሳተፋል የኮማንድ ፖስ...
" ኢትዮጵያን ባህሏን ቋንቋዋን መንግሥቷን ዕምነቷን የቀረፅነው እኛ አማሮች ነን" ሻለቃው " ኢትዮጵያ የአማራ ናት" ሲሉ ይደጋግማሉ። አክለውም " ኢትዮጵያን የገለጽናት 'Define' ያደረግናት እኛ ነን" በማለት አማራ ብቸኛ የኢ...
በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በሕገወጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሚያሳስብና እየትወሰደ ያለን እርምጃ ጠቅልሎ ያቀርበው የመረጃና ደህንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ፣ በአማራ ክልልም ይሁ...