ትህነግን በጉያቸው ይዘው በመንግስት ስም የዲፕሎማሲ ትንቅንቅ እንደሚያደርጉ ሲናገሩ የነበሩት ዲፕሎማት አገር መክዳታቸውን በገሃድ እስከተናገሩበት ቀን ድረስ ለትህነግ ይሰሩ እንደነበር የአሜሪካ ዲፕሎማት ለኢትዮ 12 የአሜሪካ ተባባ...
Category: News
ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ ምርመራ መዝገብ በመ...
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ በዋስ መፈታታቸው ተሰምቷል። ፖሊስ ለችሎት እንዳስረዳው ወይዘሮዋ የተፈቱት ቀዳሚ ምርመራ እስኪሰማ ድረስ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 28 መሰረት ነው። ...
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወይዘሮ ሕርቲ ምህረተአብ እና የክልሉ መንግስት አማካሪ የነበሩት ወልደጊዮርጊስ ደስታ፣ እንዲ...
በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ። ይህ በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ 2 በመቶ፣ በአፍሪካ 10 በመቶ መጨመሩን ገለጸ።...
የቀድሞ የአገር ውስጥ ደህነትና ዋና ሃላፊ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ በጠና መታመማቸው ተሰማ። በካናዳ የትህነግ አመራር የቅርብ ሰው ለኢትዮ 12 እንደነገሩት ከፍተኛ መዋቅሩ መታመማቸውን ከሰማ ሰንባብቷል። ለውጡን ተከትሎ አቶ ጌ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኢቨግኒ ታሪኪንን ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት አምባሳደሩ የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ማደግ እንዳለበትና አገራቸው ከፍተና ፍላጎ...
መከላከያ ሰራዊት የአገር አለኝታ የህዝብ ደጀን ነው። ይህንን አለኝታነቱንም በተለያዩ አውዶች ላይ በብቃት አሳይቷል ። አገርን ከውስጥና ከውጭ ጠላቶች በመከላከልም የሚያህለው የለም። ከድሮ ጀምሮ ባለው አመጣጡ በሙያ ስነ ምግባሩ በ...
“ጽንፈኛው የህውሓት ጁንታ በሰው ልጅ ላይ ሊፈጸም የማይችል ግፍ ፈጽሞብናል” ሲሉ በህክምና ላይ የሚገኙ የሰሜን ዕዝ አባላት ተናገሩ። ምክትል መቶ አለቃ ዳዊት ደርቤ “በወገን ጥቃት ይደርስብናል ብለን ባለሰብንበት ወቅት በሌሊት በ...
የተወሰኑ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ያወጡት መረጃ መሬት ላይ የሌለና የተዛባ መረጃ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ።ዶክተር ሙሉ በሰጡት መግለጫ አንዳንድ...
በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ሰብአዊ ኪሳራና አለመረጋጋት ሃላፊነቱን የሚወስደው ትግራይን ሲመራ የነበረው ህወሃት እንደሆነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በጻፈው ማስታወሻ ይፋ አ...
ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 137.35 ሚሊዮን ዶላር ርዳታ ለመስጠት መስማማቱንና ይህንኑ ስምምነት በፊርማ ማረጋገጡን መንግስት ኣስታወቀ። ርዳታው ለትምህርትና ኮቪድ 19 ላስከተለው ችግር የሚውል አንደሆነ ታውቁል። ስምምነቱን የገንዘብ...
The four-page memo points to the Tigray People’s Liberation Front, Ethiopia’s former ruling political party, as provoking the Ethiopian governmen...
መንግስት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መብቶች ኮሚሽን ከኢሰመኮ ጋር በመተባበር በትግራይ ያለውን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዲያጣራ ፈቃደኛ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ የሰብዓዊና የህዝብ መ...
ትህነግ ከፍተኛ ሃብት ያፈስላቸዋል የሚባሉት ነጭ የሚዲያ ሰዎች አሜሪካ ለኢትዮጵያ ማስጠንቀቂያ ሰጥች በሚል በስፋት እያሰራጩት ስላለው ዜና ኢትዮጵያ የምታውቀው ነገር እንደሌለ ተገለጸ። ዜናውም ፈጠራ እንደሆነ ተጠቆመ። ይልቁኑም የ...
”አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ነገና ከነገ በስቲያ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ።“በውጭ ሃገራት የሚነዙ የሀሰት ፕሮፓጋንዳዎች የኢትዮጵያን ገ...