Category: News
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ በድል የቋጨችውን የሻዕቢያ ወረራ በስምምነት ሲቋጩ አብዛኛውን በወረራ ተያዘው የነበሩትን አካባቢዎች ለኤርትራ አሳልፎ የሚሰጥ ስምምነት አልጀርስ ላይ መፈረማቸው አይዘነጋም። ይህ ይግባ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ለአንድ ሳምንት በብድር ጉዳይ ውይይት ካደረጉ በሁዋላ ስምምነት መፈረሙ ይፋ ሆነ። ውይይቱ ሙሉ በሙሉ ስምምነት የተደረሰበት ባይሆንም "ከሽፏል" ሊባል የሚችል ...
አስራ አንድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተጣምረውበታል የሚባለው ህዝብረት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ያልተገኘው የሽግግር መንግስትን ጨምሮ ተመሳሳይ አሳሳቢ ጉዳዮች በውይይቱ ስለማይነሱ መሆኑን...
ፑንትላንድ ሞቃዲሾ ለሚገኘው ለሶማሊያ ፌደራል መንግሥት የሰጠችውን ዕውቅና ማንሳቷን በይፋ አስታወቀች፡፡ ውሳኔው የተወሰነው የራስገዟ ፑንትላንድ መንግሥት ካቢኔ ቅዳሜ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም. አስቸኳይ ስብሰባ አድርጎ ባሳለፍውው...
ደቡብ አፍርካ ውሳኔውን በማድነቅ አፈጻጸሙን እንደምትከታተል ስታስታውቅ፤ የፍልስጤም አስተዳደር የውጭ ጉዳይ ቢሮ ደግሞ እርምጃው በአለምአቀፍ ደረጃ ሊወሰዱ የሚገባቸውን እርምጃዎች የሚያመላክት ነው በማለት ደቡብ አፍርካን አመስግኗል...
የኢትዮጵያ ታሪክ ቁንጮ እንደሆነች የሚመሰከርላትና እጅግ ውብ ስብዕና ያላቸው አባቶች የሚጠቀሱላት ዕድሜ ጠገብቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የውስጥ ችግር መተብተቧ እየተጠቆመ ነው። በተጀመረው የአብይ ጾም ማቅ ለ...
ተፈናቃዮችን ወደ ነበሩበት የመመለስ ሂደት በቅርቡ ይጀመራል ትህነግ በበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ከፈርሰ በሁዋላ የተነሳውን ጦርነት ተከትሎ የአማራ ክልል " ነጻ ወጡ" ባላቸው አካባቢዎች ለዓመታት የቆየ ውዝግብ ለአንዴና ለመጨረሻ...
- ብሉምበርግ የፈጠራ ዜና ማሰራጨቱ ተረጋገጠ "ኢትዮጵያ በክልላዊ ጫና ዉስጥ በመሆኗ የሶማሌላንድን እዉቅና ልትሰርዝ ትችላለች ተባለ" ሲል ኢትዮኤፍ ኤም ብሉምበርግን ጠቅሶ የዘገበው ዜና ፍጹም መሰረት ቢስ መሆኑ ተረጋገጠ። በስምም...
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ደረጃው ቢለያይም በየወቅቱ "መርመጥመጥ" እጅግ የተለመደ ነው። ዓይነቱ ቢለያይም "ባንዳነት" ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያ መከራዋ ነው። ከኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላቶቿ ጋር አብሮ ኢትዮጵያን መብላት፣ ሕዝቧን ማሰቃየት፣...
መቀመጫቸውን ኬንያ ያደረጉ የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚዎች ስጋት ላይ መሆናቸው ተሰማ። ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር በገባችው አዲስ ስምምነት መሰረት ተላልፈው ሊሰጥ እንደሆነ እየተገለጸ ነው። ንግግርም እየተደረገ ነው። በኬንያና ኢትዮጵያ...
የዓድዋ ድል በ"አይቻልም" ውስጥ "ይቻላልን"፣ በከበባ ውስጥ ሰብሮ መውጣትን በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ለዓለም ያሳየንበት በመሆኑ ድሉ የዓለም ጥቁር ሕዝብ ሁሉ ድልና የነጻነት ትግል አዋላጅ ነው። እኛ ብቻ ሳንሆን የዓለማችን...
የአዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሀመድ ሀሰን ወደ ሃላፊነት መምጥታቸውን ተከትሎ በድርጅቱ ውስጥ ሁለት አበይት ሩጫዎች እየተካሄዱ ነው። ከውስጥና ከውጭ!! የውስጥ ሩጫው የድርጅቱን ስም ከመቀየር ...
ፓስፖርት ማግኘት የዜጎች አንዱና መብት ነው። ፓስፖርት ለማግኘት ኢትዮጵያዊ መሆን እንጂ ሌላ መስፈርት የለውም። ግን ታሪኩ ሌላ ነው። ዝርፊያና ምዝበራ የሚከናወንበት ጉዳይ ሆኗል። አሁንም ጉዳይዋ እነሱ እጅ በመሆኗ ስሟን መግለጽ ...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት ተጽእኖ ሊቀየር እንደማይችል የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር ኢሳ ካይድ መሐሙድ ገለጹ። ግብጽና አረብ ሊግ የሚያወጡት መግለጫ እን...
ሰሞኑንን አቶ ጌታቸው ከአዲስ አበባ መልስ በሰጡት መግለጫ ካነሱዋቸው ጉዳዮች ይልቅ የተዘለሉት ጉዳዮች ቁልፍ መሆናቸው ተሰምቷል። ትህነግ ሁለት አማራጭ ተቀብሎ እንደሄደ ነው የተሰማው። " እየከፋፈሉን ነው" የሚለው የአቶ ጌታቸው ...
መድረክ ላይ የታዩ የአፍሪካ መሪዎችም ሆኑ ከፍተኛ ባለስልጣናት " ስለ ልዩ አቀባበልና መስተንግዶ እናመሰግናለን" ሲሉ ምስጋና የሚሰጡትን የክብር አቀባበል የሶማሌ ፕሬዚዳንት "ኢትዮጵያ አላከበረችኝም" ከማለታቸው ጋር አብሮ የሚሄድ...