አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል? ኢትዮጵያ ቼክ ከቀናት በፊት "በአንፃራዊነት የሀሰተኛ መረጃዎችን በብዛት ሲያሰራጩ የትኞቹን ተመልክተዋ...
Category: News
ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ...
ኢዜማ ያወጣው መግለጫ የውስጥ ግለቱን አክሮታል፤ ዛጎል ኦንላይን አቶ የሺዋስ ለጊዜው አስተያየት አልሰጥም ብለዋል የዜግነት ፖለቲካ ላይ ትክረት ሰጥቶ እየሰራ ያለውና በመላው አገሪቱ የምርጫ ጣቢያዎች ለመወዳደር አቅድ የያዘው ኢዜማ...
ፈረሱላ ወይም ፈረሲላ ሲነሳ ቅድሚያ የሚታወሰን አንድ ጉዳይ ነው። ይህም ጉዳይ አረንጓዴ ወርቃችን ነው። አረንጓዴው ወርቃችን ደግሞ ቡናችን ነው። ይህ የአገራችን ማሕጸን አስቀድሞ የወለደው ቡና ዛሬ ዓለማችን ሳያዛንፍ ይጎነጨዋል። ...
እዚሁ እኛ አገር…አህያው አህይት ላይ በወጣ፣ ባለቤቱ በፍ/ቤት 425 ብር ተቀጣ… የፍ/ቤቱን ውሳኔ የዘገበው ጋዜጠኛ፣ የክልሉን ስም አጥፍተሃል ተብሎ ታሰረ.(ልቦለድ የሚመስለው የጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ እውነተኛ ገጠመኝ)..በጋዜጠ...
ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ብቻ ተያዙከጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ የካቲት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት አንድ ሳምንት ውሰጥ ብቻ 33 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ፣...
አዲስ አበባ ላይ በንግድ አሻጥር ነውጥ ለማስነሳት የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተሰማ። በተለያየ የፖለቲካ ሴራ የተሞከረው አገሪቱን የማመስ ሙከራ ባለመሳካቱ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እንዲነሳ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንን ያስታወቁ እን...
ዶላር አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት ካሜሮናዊያን በቁጥጥር ስር ዋሉ ... አዲስ አበባ ፖሊስየካቲት 6/2013(ኢዜአ) በ24 ሠዓት ውስጥ አራት ሚሊዮን ዶላር አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበ...
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት በመስራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉሀሰተኛ የኢትዮጵያን የገንዘብ ኖት በመስራት ወደ ገበያ እንዲገባ ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አ...
መንግስት በፈጠራ ክስ ያሰራቸውን አባሎቻችንና ወገኖቻችንን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ ፓርቲያችን፤ የኦሮሞ ፌዴራለዊ ኮንግረስ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ተመዝግቦና ዓላማውን በሠላማዊ አግባብ ብቻ ታግሎ ለማ...
“የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ጠቅላላ ጉባዔ እንዲደረግ ፍላጎት እንደሌላቸውም” ተናግረዋል Ethiopia : የፓርቲው የውስጥ ክፍፍል ኦነግ ለምርጫ እንዳይዘጋጅ ማድረጉን አቶ ቀጄላ ገልጸዋል ምርጫ 2013 ሊካሔድ እየተቃረበ በሚገ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ ማሻሻያ ያደረገው በብድር ወለድ ምጣኔና በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶቹ ላይ ነው። የዋጋ ማሻሻያውን አስመልክቶ የኢ...
የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ በሙስና ወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መሰረተባቸው፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በዛሬው እለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተሰጠው ክስ መመስረቻ አምስት ቀናት ው...
በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ 120 ሽፍቶች በሠላማዊ መንገድ እጃቸውን በመተከል ዞን ለተቋቋመው የተቀናጀው ግብረ ኃይል እጃቸውን ሰጡ። በጫካ የነበሩ የሽፍታው ቡድን አባላት በሠላማዊ መንገድ እንዲገቡ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የመከላከ...
በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ይህን ያለው ከጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና ለባለ እድለኞች ተላልፈው የሚሰጡበትን ውስብስብ ...
ትግራይ ክልል፡ የመሰረታዊ ልማት፣ የማኅበራዊ እና የአስተዳደራዊ አገልግሎቶችን በአፋጣኝ የመመለሱ ተግባር ልዩ ትኩረት ይሻል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከሦስት ወራት ላለፈ ጊዜ የዘለቀው እና በበርካታ የ...