Category: News
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸውን የመንግስት የልማት ድርጅቶች የዕዳ ጫና ለማቃለል ...
ሰላም ወገኔ ባላውቅህም ከምትጽፋቸው በመነሳት ቁስለትህ ተሰማኝ በማለት ይጀምራል የተላከልኝ ምስክርነት፡፡ እኛ የደህንነት ሰዎች በስራ አጋጣሚ ያገኘናቸውን መረጃና ማስረጃዎች አደባባይ ለማውጣት የሙያ ስነ ምግባራችን ስለማይፈቅድ ይ...
የህወሓት የጥፋት ቡድን ከጤና ተቋማት ዘርፎ የደበቀው አራት ባለተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ ሙሉ መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመከላከያ ጤና መመሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ...
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺህ እንዲሻሻል መወሰኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ መስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን 5 ሺህ የመኖርያ ቤት...
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ፤ ባለቤት አልባ ህንፃዎች፤ የኮንደሚኒየም ቤቶች፤ የቀበሌ መኖርያና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ በጥናት የተገኙ ግኝትቶች ላይ የውሳኔ ሃሳብ አስተላለፈ፡፡ባለቤት አልባ...
ችጋራም መባል ያለበት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ሃያ ሰባት አመት ኢትዮጵያን ሲዘርፍ ኖሮ የያዝከውን ይዘህ ሰላም ስጠን ሲባል ጥጋብና ዕብሪት ዳግመኛ የስልጣን ረሀብ ውስጥ የከተቱት ህወሃት ነው። ቅር የሚለው ይበለው በግሌ የኤርትራ...
የህወሓት የጥፋት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጪሊሞ ጫካ ስልጠና ላይ የነበሩ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጁንታውን ለማገዝ ወደ ትግራይ መጓዛቸውን በተሃድሶ ስልጠና ላይ የሚገኘው ...
ለኢትዮጵያ መሞት የማይገኝ ዕድል መሆኑ እንደማይገባቸው ሁሉ፣ ኢትዮጵያን ለመግደል መነሣት የመጨረሻው ርግማን እንደሆነ አያውቁም። ሞት እንደሆን የማይቀር የሰው ልጅ እዳ ነው፤ ከሆነ አይቀር ለታላቋ ሀገር ለኢትዮጵያ ቢከፈል ትልቅ ...
የወንጀል ቡድኑ በትግራይ ክልል ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚፈጠሩ አለመረጋጋቶች ምክንያት የሚሆኑ ረብሻዎችን በገንዘብ ሲደግፍ የነበረ ሲሆን የገንዘብ አደጋገፉም በዘፈቀደ የሚደረግ ሳይሆን የሁከት ፈጠራው ውጤታማነ...
ባለፈው ሳምንት ለሟቹ አቶ ስዩም መስፍንና አቶ አባይ ጸሃዬ ሽኝት በሚል በስደት ያለው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ የጋበዛቸው አቶ ስዬ አብርሃ ቀጣዩ ትግል ራስን እራስ የማስተዳደር እንደሆነ አመለከቱ። በንግግራቸው ባለስልጣን ያለበትን ...
ዛሬ ባስቻለው ችሎት ተጠርጣሪዎቹ ተደብቀውና ራሳቸውን ቀይረው መያዛቸውን ፖሊስ ሲያስረዳ " እየተተኮስ መደበቀ አልነበረባቸውም" ሲሉ ጠቆ ላቀረቡት ተቃውሞ ምላሽ ሲሰጥ የቀድሞ የትግራይ ክልል ሊቀመንበር አብይ ወልዱ ራሳቸውን ቀይረ...
በማይክድራ ተጨማሪ 117 የመቃብር ጉድጓዶች ተገኝተዋልበትግራይየተደፈሩ መኖራቸው ተርጋግጧል279 ሰዎች ድርጊቱን ፈጽመዋል ተብለው ተጠርጥረዋልወንጀሉን ለፈጸሙት አስቀድሞ ስለታማ መሳሪያ ታድሏልአበልና ቀለብ ይሰጣቸው ነበር በማይክድ...
የኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቀበሌ ቤቶችን አስመልክቶ በተጠናው ጥናት መሰረት ህግ ፍርዱን እንዲሰጥ የጥናት ግኝቱ ለፌደራል አቃቤ ህግ መላኩን አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ጥናቱ ይፋ መሆኑንን ተከትሎ የኮተቤ ሜትሮ ዩኒቨርስቲ ...
Opinion.- በወቅታዊ የአገራችን ችግር ምእራባውያን የሚያሳዝን አቋም ይዘዋል፣ እንደኔ አረዳድ የወያኔ ዲችሎማቶች ብቻ ሳይሆን የግብጽና አንዳንድ የሱዳን ዲፕሎማቶችም ከፍተኛ ዘመቻ እያደረጉ ነው ። በአንተ መስሪያ ቤት አስተባባ...
በትግራይ የ" ህግ ማስከበር" ዘመቻው እየተገባደደ መሄዱን ተከትሎ እጃቸውን ለመስጠት በግል ድርድር የፈለጉ አንድንድ የትህነግ ካድሬዎችና አክቲቪስቶች በመከላከያ ሃላፊዎች ምላሽ መገረማቸው ተሰማ። በሽሬ የመከላከያ ሰራዊት አባላትና...
በአቶ ተመሥገን ጥሩነህ የሽኝት ዝግጅት ላይ የተገኙ የክልል ርዕሳነ መሥተዳድሮች መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነው የተገኙ፣ ብልህ፣ አስተዋይና አርቆ አሳቢ የሆ...