Category: News
Shira gabaa finxaaleyyiin uumame cinatti rakkoon gaggeessummaa qaala’insa gabaa mul’ateef sababa ijoo ta’uu Itti Aanaan Pireezidaantii Mootummaa ...
ኢትዮጵያ፣ከአውሮፓ ሕብረትና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ዛሬ ተፈራርማለች።ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሬታ ሰዋሰው፣ የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮና በኢትዮጵያ የአው...
እድሜያቸው ከ140፣000 እስከ 230፣000 የሚገመቱ የድንጋይ መሳሪያወች በጎርጎርጎራ እንደተገኙ ይጠቀሳል። ከክርስቶስ ልደት በፊት 7000 ዓ.ዓ. ጀምሮ የሸክላ ስራ ውጤቶች በአካባቢው ይመረቱ እንደነበር ከአካባቢ...
የውብዳር ገብሩ እ·አ·አ ታኅሣሥ 12 ቀን 1923 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ተወለዱ። አባታቸው ክንቲባ ገብሩ እና እናታቸው ካሳዬ ለምቱ ሁለቱም በሀገሬው የተከበረ ቦታ ነበራቸው። የውብዳር በስድስት ዓመታቸው ከእህታቸው ሰነዱ ገብሩ ጋ...
በኦሮሚያ ክልል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሰፊ ቁጥር ያለው ህዝብ አደባባይ በመውጣት ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሙሉ ድጋፍ እንደሚሰጥ በገሃድ አስታወቀ። ለውጡን ለማስቀጠል አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ " በመድመር" ስሌት እንደሚንቀሳቀ...
በተለይ ኤርትራ ከኢትዮጵያ በኩል ያገኘችውን አዲስ የትግል አጋርነት በደስታ ነው የተቀበለችው፤ ምክንያቱም ይህ አጋርነት ገና ማሸነፍ በሚጠበቅባት የቀድሞ ጠላቷ – ህወሓት – ላይ የሚከፈት ጦርነት በመሆኑ ነው። ...... ለጠ/ሚ/...
ጤና ይስጥልን! ከሀብት ሁሉ የሚልቅ ሀብት ጤና ነው። የአገሬ ሰው ሲመርቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይላል፤ ፈጣሪውንም `ጤናዬን አትንሳኝ` ብሎ ይለምናል። በሕይወት ለመቆየት፣ ሰርቶ ለመለወጥ፣ ቤተሰብና ሀብት ለማፍራት ጤና ...
ቀኑ የካቲት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ነበር። ብሩህ፣ ፍክት ያለ ቀን። ብዙ ሰው ማልዶ ወደ ጉዳዩ ለመድረስ ጠደፍ ጠደፍ እያለ የሚንቀሳቀስበት ማለዳ። ሁሴን አህመድ ኦይል ሊቢያ፣ የመኪና ዘይት እና ቅባቶች ማከፋፈያ ድርጅት ውስጥ የሚ...
ለ185 ቀናት በጠፈር ላይ የቆየዉ ሩሲያዊው ጠፈርተኛ ሰርጌ ሰቨርቺኮቭ በህዋ ሳይንስ ያካበተውን እውቀት እና ልምድ ለኢትዮጵያ ምሁራን እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጋርቷል፡፡ የሩሲያን የህዋ ሳይንስ መልካም ልምድ መቅሰም የሚያስችል...
የአማራና ትግራይ ሕዝብ የጦርነትን ጠባሳ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ፣ ወንድማማች፣ አብሮ ሲኖር የነበረ ህዝብ በመሆኑና ወደፊትም በአብሮነት ስለሚቀጥል ማናቸውም ጉዳዮች በሰለጠነ አግባብ ሊያዙ እንደሚገባ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ። የጦ...
ኮሚቴው ከሕዝቡና ከተቋማት ከደረሱት ጥቆማዎች ውስጥ በ78 ሚሊዮን ብር ምዝበራ የተጠረጠሩ 49 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የፀረ ሙስና ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በህገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያካሄደው ሰፋ ያለ ጥናት ዛሬ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ ሆኗል። አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለኢፕድ በላከው መግ...
በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና በሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ተከስሰው በእስር ላይ የነበሩ የህወሓት ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 21፤ 2015 አመሻሽ ላይ ከእስር መፈታታቸውን የተከሳሾቹ ጠበቆች ...
በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩ የህወሃት ሲቪልና ወታደራዊ አመራሮች ክስ መቋረጡ ተሰማ። መደበኛ ክሱ ቢቋረጥም በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በተቋቋመው የሽግግር ፍትህ ማእቀፍ እንዲታይ ስምምነት ላይ በመደረሱ ነው።...
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። በቅርቡ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በቻይና ያደረገው ይፋዊ የ...
ሎጎ ሐይቅ ከደሴ ከተማ በስተ ሰሜን አቅጣጫ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ተጉዛችሁ ሐይቅ ስላለባት ሐይቅ በሚለው ስም የምትጠራውን ከተማ ታገኛላችሁ፡፡ ሎጎ ሐይቅ- የተፈጥሮ በረከት ያደላት ባለ 3 አሳ ዝርያዎች ሀይቅ ነች። ቀረሶ፣ ዱቤና...