ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በህገ-ወጥ መንገድ ከአገር ይዞ ሲወጣ የተያዘው ቻይናዊ ላይ ክስ መመስረቱ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀ...
Category: News
ከሰሞኑ ዜጎችን ጭንቀት ላይ የጣለውና ከሁሉም አቅጣጫ በፖለቲካ ፍላጎትና በውጭ ሃይሎች ድጋፍ ተቀጣጥሎ የነበረው ዜና በሰላም ሲቋጭ ኢትዮጵያ ስንዴ ወደ ውጭ መላክ መጀመሯ ተሰምቷል። ዜናውን ተከትሎ " ዩክሬን ስንዴ ላከች" የሚል ...
ኢትዮጵያ በዘንድሮው ዓመት የሀገር ውስጥ ፍጆታዋን ሸፍና 32 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለውጭ ገበያ የማቅረብ አቅም እንዳላት ብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚና የኤክስፖርት ኮሚቴ ማረጋገጡን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የኤክስፖ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት ወደ ውጭ የመላክ መርሃግብር በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አስጀመሩ። የኢትዮጵያ ህዝብ ትኩረቱን በሰላም፣ ልማትና ብልፅግና ላይ በማድረግ የበለፀገችና ለሌሎች የምትተርፍ...
የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ፤ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ፀረ-ሰላም ኃይሎች የሀገራችንን ሰላምና ደኅንነት ለማደፍረስ የሚያደርጉትን ጥረቶችን ለማምከን የተቀናጀ ስምሪት ወስዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን እየገለጸ፤ ከእምነት ተቋ...
ታላላቅ ውሳኔዎችና አህጉራዊ አቋም ይያዝበታል በተባለለት የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት እንዲካሄድ እለሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ቀን ተቆርጦለት የነበረው ዓቀፍ እና ዓለም አቀፍ የአደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ለተወሰነ ጊዜ እን...
ስልጣን በተሰጠው አካል ያልተፈቀደና የደኅንነት ስጋት የሚፈጥር የሕገወጥ ሰልፍ ቅስቀሳ ማድረግ ተገቢነት የሌለው መሆኑ ታዉቆ የክልላችን መንግስት ህገ-መንግስቱን መሰረት በማድረግ ማናቸውም ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን በመከላከልና በመቆ...
ራሳቸውን "አክቲቪስትና ጋዜጠኛ" በሚል የሰየሙ " የቅዱስ ሲኖዶስ የሰማዕትነት ጥሪ " ሲሉ የጠሩት ሰልፍ እንደማይካሄድ ታወቀ። ሁሉም ነገር በእርምት ወደነበረበት እንደሚመለስም ተሰምቷል። ይህ በተሰማ ቅጽበት የዕቅዱ አንቀሳቃሽ መ...
በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን መከፋፈልና ችግር በሃዋሪያቶች መንገድ መፍትሄ እንዲፈለግለት ወደ ስምምነት መደረሱ ተሰማ። ይህ የተሰማው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከሲኖዶስ አመራሮች ጋር መወያየት መጀመራቸውን ተከትሎ ነው። ቅ...
"ቆሞ ቀሮች" ይላል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መግለጫ። ሁሉም ጉዳይ በውይይት እንዲቋጭ ፍላጎቱን ገገለጸ በሁዋላ። የኦሮሞ ህዝብም ሆነ የክልሉ መንግስት መሰላቸቱንና ትዕግስታቸው እንዳለቀ ያስታወቀው አክርሮ ነው። በከፍተኛ ደረጃ ...
"ሕጋዊና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በመናድ፣ በአቋራጭ በማንኛውም ዓይነት ጉልበትና ሁከት እኩይ የፖለቲካ ፍላጎትን መሳካት አይቻልም" ሲል መንግስት ህግ የማስከበር ስራ መጀመሩን አሳወቀ። ስም ሳይጠቅስ "የመሥዋዕትነት ሰልፍ አዘጋጅ...
ይህ ለውጥ እውን ከሆነ በሁዋላ ሕዝብን ስሜታዊ የሚያደረጉ ተግባራት ናቸው በቅስቀሳ መልኩ የሚሰራጩት። ሰው ይገደልና ይሰቀላል። ተሰቅሎ ሲወገር ፊልም ይቀረጻል። ወዲያው ለህዝብ ላይቭ ይለቀቃል። "እኔ ከገሌ ብሄር አልተወለድኩም በ...
"ደወል ሲደወል ሄድን። ምንም አልነበረም። ተመለስን " ይላሉ በአካባቢ ከነበሩት መካከል። ለምን እንደመጡ ሲጠየቁ " ቤተክርስቲያኒቱን ሊወሩ የተወገዙት ከኦሮሚያ ይመጣሉ ተብሎ ቀድሞ ተነግሮ ነበር" የሚል ምክንያት ይሰጣሉ። ተባባሪ...
የኢዜማ መግለጫ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ እየተከታተለው ይገኛል፡፡ ጅማሬው ካሳደረበት ብርቱ ስጋት አንጻር ፓርቲያችን ጥር 23 ቀን 2015...
የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ጀነራል ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከመሬት ወረራ ፣ከፍትህና ፀጥታ፣ ከፋይናንስ እንዲሁም ከገቢ ዘርፍ አኳያ በ197 መዝገቦች ላይ ክስ መመስረቱን ሲያስታውቅ፣ከባባድ የሙስና ወንጀሎች...
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይ...