ኦሮሚያ በበጋ መስኖ 27 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል

– በመኸር ምርት ዘመን ከ48 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ስንዴ ለማምረትም ታቅዷል በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዙር የበጋ መስኖ ብቻ 27 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን ኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ ። በመኸር ምርት ዘመን 48 ሚሊዮን 259 ሺህ 89 ኩንታል የስንዴ ምርት ለማምረት መታቀዱም አመልክቷል። በክልሉ ግብርና ቢሮ የበጋ ስንዴ ምርት ኢንሼቲቪ አስተባባሪ […]

Continue Reading

ትህነግ 1025 ተሽከርካሪዎችን አልመለሰም፤ 74 ተሽከርካሪ ተጨማሪ እርዳታ ለትግራይ ተላከ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ለትግራይ ሕዝብ የእርዳታ እህልና የህክምና ቁሳቁስ ጭነው የገቡ አንድ ሺህ ሃያ አምስት ከባድ የጭነት ማጓጓዣ ተሽከረካሪዎችን እንዳልመለሰ መንግስት ለዓለም ዓቀፍ ተቋማት አቤቱታ አሰማ። ይህ የተሰማው በሶስተኛው ዙር በትናትናው ዕለት ሰባ አራት ተጨማሪ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል ወደ መቀሌ ከተማ እየተጓዙ መሆኑን የመንግስት […]

Continue Reading

የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩ የአልሸባብ አባላትን ህቡዕ የጥፋት ሴራና እንቅስቃሴ ከጥንሰሱ ጀምሮ ሲከታተል ቆይቶ ከሶማሌና ከኦሮሚያ ክልሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር በተከናወኑ ኦፕሬሽኖች 34 የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አድርጓል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለኢፕድ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የአልሸባብ የሽብር ቡድን ሃይማኖታዊ ክንውኖች […]

Continue Reading

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው በየዘመናቱ የገጠሟትን ፈተናዎች በድል እየተሻገረች ነው። እንድትጠፋ የሚፈልጉ ኃይሎች ሊያጠፏት ሲነሡ ምንጊዜም ሦስት ኃይሎችን እንደሚጠቀሙ እሙን ነው። የመጀመሪያዎቹ ምንጊዜም የማይተኙት ታሪካዊ ጠላቶቻችን […]

Continue Reading

«በወልቃይት ጠገዴ ያልተነገረ ካልሆነ በስተቀር ያልተፈጸመ የግፍ አይነት የለም›› ኮ. ደመቀ

አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ በተለይም በወልቃይት፣ ጠገዴና ሁመራ ሕዝብ ላይ ሳይነገር የቆየ ካልሆነ በስተቀር የግፍና የጭካኔ አይነቶችን ሁሉ መፈፀሙን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተናገሩ፡፡ ቡድኑ አንዱን ከፍ፤ ሌላውን ዝቅ በማድረግ የቅኝ ገዢዎችን የአገዛዝ ስርዓት ሲከተል እንደነበርም ተናግረዋል፡፡ ኮሎኔል ደመቀ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ቃለምልልስ እንደገለፁት፣ ቡድኑ […]

Continue Reading

የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ የመረጃ ተቋማት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመከላከልና ለማጥፋት ተስማሙ

የምስራቅ አፍሪካ ወታደራዊ የመረጃ ተቋማት ሽብርተኝነትን ለመከላከልና የቀጣናውን ዘላቂ ሠላም ለማስጠበቅ በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያ ወታደራዊ መረጃ መድረክ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ትናንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል ብርሀኑ በቀለ፤ ምሥራቅ አፍሪካ የጸጥታና ደህንነት ሁኔታ አሸባሪዎች፣ ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር […]

Continue Reading

የም.አፍሪቃ ስጋቶች በተባሉ ላይ የውሳኔ አሳብ ለማቅረብ የቀጣናው አገራት የጦር ጀነራሎች ምክር ላይ ናቸው፣ መግለጫ ያወጣሉ

– በምስራቅ አፍሪቃ አልሸባብ፣ ሸኔና ትህነግ ሊያደርሱት የሚችሉት የጸጥታ ስጋት ከጅቡቲ፣ ከሶማሊያ፣ ከሱዳን፣ ከዩጋንዳ፣ ከደቡብ ሱዳንና ከታንዛኒያ በመጡት ከፍተኛ የጦር ጀነራሎች እየተመከረበት መሆኑ ታውቋል፤ ለሁለት ቀናት የሚቆየዉ የምስራቅ አፍሪካ የመከላከያ ኢንተለጀንስ ፎረም የምስራቅ አፍሪካን የጸጥታና የደህንነት ስጋቶችን በመተንተን የዉሳኔ ሃሳቦችን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ያልተለመደ የቀጠናው አገራት የጦር ጀነራሎች ስብሰባ በጋራ የተካሄደው የኢትዮጵያን መንግስት በግል […]

Continue Reading

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ – ኤሌክትሪክ ለማሰራጨት ርዥም ጊዜ ይፈጃል

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ነዋሪዎች የመብራት ያለህ እያሉ ነው። አገለግሎቱን ካጡም ድፍን ኃይል አንድ ዓመት በላይ ሆኗል። የአማራ ክልል ሚዲያዎችና አክቲቪስቶች ነን የሚሉ የችግሩን ምንጭ ከመግለጽ ይልቅ መንግስትን ሲተቹና ሲያወግዙ ይሰማል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ባለስልጣን እንቅጩን ተናግሯል። ዋናው ምክንያት ለካባቢዎቹ ሃይል የሚያቀረበው ማስተላለፊያ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ሃይል በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ውስጥ መሆናቸው ነው። በዚህ ምክንያት […]

Continue Reading

“በትግራይ መሰረታዊ አገልግሎቶች መጀመር ሰላምን ያፋጥናል” አሜሪካ

– ትህነግ ሴራውንና ማተራመሱን እንዲያቆም ሕዝብ ጫና ማድረግ ይገባዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን፤ የህወሓት ኃይሎች ከቀሪ የአፋር ክልል አካባዎች ለቀው እንዲወጡና በትግራይ የተቁረጠው መሰረታዊ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመር ጠየቁ። ለሰማ ማስፈኑ ስራ አገልግሎቶች መጀመራቸው አግባብ እንደሆነ አመለከቱ። ከሁለቱም ወገን ይህን አስመልክቶ የተባለ ነገር የለም። ይሁን እንጂ ሰላምን የሚናፍቁ ትህነግ ሴራውንና ሌሎችን እያደራጀ የሚያካሂደውን ማተራመስ እንዲያቆም […]

Continue Reading

አማራ ረሳ?

– በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ በአስመሳይና ተላላኪዎች ላይ አደብ የሚያስገዛ እርምጃ እንዲወሰደ ሕዝብ እየተየቀ ነው የአማራ ክልል አልዳነም። የአማራ ክልል ብዙ ፈተናዎች አሉበት። የአምራ ክልል ወድሟል። የአማራ ሕዝብ የሚፎክርበትና እርስ በርስ የሚጋጭበት ወቅት አይደለም።ፋኖ ለመከላከያ ደጀን ነው። መከላከያም ለፋኖ እንደዛው። አማራ የጅምላ መቃብሮቹን ለቅሞና ልጆቹን በክብር ሳያሳርፍ በዚህ መልኩ እንዲተራመስ የሚሰሩ እንግዴዎች ናቸው። ዛሬ በአማራ ክልል […]

Continue Reading

አብይ አሕመድ – ስንዴ ማፈስ፣ መከላከያን በጥልቀት መስራት – “ወታደሮች !ሌባ ካድሬዎችን ተጠየፉ”

የስንዴ ምርት በመጪዎቹ ሁለትና ሶስት ዓመታት ወደ ውጭ መላክ እንደሚጅመር ተገለጸ። በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ጉብኝት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለከፍተኛ የጦር መኮንኖቻቸው የስራ መመሪያ ሲሰጡ ነበር ይህን ያሉት። በዛው ንግግራቸው “ሌባ፣ አጭበርባሪ” ያሉዋቸውን ካድሬዎች ተጠየፏቸው ሲሉ አተንክረው አሳስበዋል። መክረዋል። ተማጽነዋል። በሚቀጥሉት አስር አመታት ኢትዮጵያ ጠንካራ ሀገረ መንግስት ያላት፣ የምግብ ዋስትናዋን ያረጋገጠች ፣ ምግብ የምትሸጥ […]

Continue Reading

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ ባለስልጣኑ ከቡና ምርት ጀምሮ እስከ ኤክስፖርት ድረስ የተቀናጀ የቁጥጥር ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ብለዋል። በተያዘው ዓመት ከ210 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ውጪ መላኩን ገልፀው ይህም ካለፈው ዓመት […]

Continue Reading

የድሮ ሪፖርት ቃል በቃል ገልብጦ ሪፖርት ያቀረቡት ሚኒስትር “ ነውረኛ” ተባሉ

የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት እንዲያቀርብ በተገኘበት መድረክ ምንም ዓይነት የሪፖርት ማሻሻያ ሳያደርግ በቀጥታ እየገለበጠ እንደሚያስተላልፍ ደርሼበታለዉ ሲል የዉሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አከባቢ እና አከባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ቋሚ ኮሚቴ የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት ባደመጠበት ወቅት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሪፖርቶችን በቀጥታ ገልብጦ ከማምጣቱም ባሻገር የተቋሙ […]

Continue Reading

ትህነግ ያሰማራቸው 247 የጉህዴን ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ

በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግን ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 247 የጉህዴን ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ። የወረዳውን የሰላም ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የፀጥታ አካላት ያላሰለሰ ጥረት እያረጉ እንደሚገኙ የገለፁት፣ የወረዳው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሻለቃ ደምስ ዳኘ እነዚህ የጥፋት ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ እጅ እንዲሰጡ ከቀረበላቸው የሠላም ጥሪ በተጨማሪ፤ በአካባበቢው ህግን ለማስከበር እየተወሰደ […]

Continue Reading

ከ1.1 ሚሊዮን ተመረቂዎች ከመቶ ሺህ በላዩ የሃሰት መረጃ ባለቤት ናቸው፤ ተመራቂዎችና አስመራቂዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል

ከ1995 ጀምሮ እስከ 2014 ዓ.ም መረጃቸውን ለተቋሙ ካስገቡ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ክትትል አድርጓል። በእነዚህ ተቋማት እስካሁን ከተመረቁ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ተማሪዎች መካከል ከ100 ሺህ በላይ የሚሆኑት ተማሪዎች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የያዙ መሆኑን ነው የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አንዱዓለም አድማሴ የሚናገሩት። በኢትዮጵያ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ባሏቸው ግለሰቦችና አስመራቂ የትምህርት ተቋማት ላይ ሕጋዊ እርምጃ […]

Continue Reading

150 ሺህ የቀበሌ ቤቶችን ኦዲት ሊደረጉ ነው

በአዲስ አበባ የሚገኙ 150 ሺህ የቀበሌ ቤቶችን ኦዲት ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የሱፍ ኢብራሂም ትናንት የተቋሙን የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት እንዳስታወቁት፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባለስልጣኑ በከተማዋ የሚገኙ 150 ሺህ የቀበሌ […]

Continue Reading

በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው

በዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው በሰሜን ጎንደር ዳባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ላይ በታጣቂዎች ጥቃት ተፈጽሟል በሚል በአንዳንድ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ገለጸ። በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመጠለያ ጣቢያዎች ይኖሩ የነበሩ በርካታ ኤርትራዊያን ስደተኞች በአሸባሪው ህወሃት መልከ ብዙ ጥቃት ደርሶባቸው አካባቢውን […]

Continue Reading

የሞተር አሽከርካሪዎች ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ- ከ6 ሺህ ሊትር በላይ ሕገወጥ ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪው ውጪ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ ክልከላ ማድረጉን አስታወቀ። ከፍተኛ የሰዎች እንቅስቃሴ ስለሚኖር፣ ግርግር እና ስርቆት እንዳይፈጠር በማሰብ፤ አዲሱ ጥናት ተጠናቆ እስኪወርድ ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጪ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ ቁጥጥር እገዳ መጣሉን ነው የገለጸው። ቢሮው ለሚመለከተው አካል የስራ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ከትራንስፖርት ቢሮ ያገኘነው […]

Continue Reading

ዕርድታ የተሸከሙ 47 ተሽከርካሪዎች ወደ መቀለ አቀኑ፤ ትህነግ በወረራ የያዛቸውን አካባቢዎች እንዲለቅ ተዘዘ

የሰብአዊ እርዳታ የጫኑ የተባባሩት መንግስታት ድርጅትና የዓለም የምግብ ፕሮግራም 47 ተሽከርካሪዎች ወደ መቀሌ ማቅናታቸውን ተገለጸ። የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በወረራ ከያዝቸው አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ ታዘዘ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ እንዳለው ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ያመሩት ምግብ፣ ምግብ ነክና ሌሎች ህይወት አድን ዕርዳታ ተሸክመው ነው። ከምግብና ምግብ ነክ ነብስ አድን የዕርዳታ ቁሶች በተጨማሪ ሶስት […]

Continue Reading

መንግስት ትህነግ በሰላም ስም መዋሸቱን አስታወቀ፤ አፋሮች እየተዋጋን ነው አሉ

ፎቶ- በኢሬብቲ መስጂድ ላይ የደረሰ ጥቃት መሆኑ ተጠቅሶ የቀረበ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ቀደሞ ታጣቂዎቹ በሃይል ከወረሩት ኢሬብቲ ከተማና አካባቢው ለቀው መውጣታቸውን ቢገልጽም በተግባር ግን ስህተት እንደሆነና የአፋር ሃይሎች የተጠናከረ ጥቃት በማድረግ እየመከቱ እንደሆነ ተሰማ። የክልሉ ተጎጂዎች ስቃይና ረሃብ ዓለም ዘንግቶታል የሚል ከፍተኛ የሚዲያ ተቃውሞ እየተካሄደ […]

Continue Reading

«የኮርያ ብረት አምራች ኩባንያ በገንዘብ፣ በሙያ ፣በቴክኒክና በአቅም ግንባታ ድጋፍ ያደርጋል»

ዛሬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ባቀረቡለት ግብዣ መሰረት በብረት ምርት እና ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ ሙያዊ ድጋፋቸውን ለመስጠት ከመጡት ታዋቂው የኮርያ ብረት አምራች ኩባንያ ፖስኮ(POSCO) ኃላፊና ሙያተኞች ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል።የኢትዮጵያ የብረት ማዕድንን በመጠቀም የብረትና የብረት ውጤቶችን ለማምረት በተያዘው ዕቅድ መሰረት ፖስኮ የጥናት ቡድን አካል የሚሆን ሲሆን ኩባንያው በገንዘብ፣ በሙያና ቴክኒክ እንዲሁም በአቅም ግንባታ […]

Continue Reading

የአሜሪካ አፍሪቃ ቀንድ መልዕክተኛ ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል፤ የሰላም ተስፋ እየታየ ነው

 አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማንን ተክተው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድና ምክትላቸው ፓይተን ኖፍ ለምክክር አዲስ አበባ ወደ እንዳቀኑ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሰላም ተስፋው እየጭመረ ነው። ልዩ መልዕክተኛውና ምክትላቸው ከመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ከሰብአዊ ድርጅቶች ተወካዮች፣ እንዲሁም ከዲፕሎማቲክ አጋሮች ጋር ይነጋገራሉ እንደሚመክሩ ሚኒስቴሩ ይፋ አድርጓል። የአምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድና የምክትላቸው ፓይተን ኖፍ የኢትዮጵያ ጉብኝት ግጭት […]

Continue Reading

የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ “ፖለቲካዊ ይዘት አለው” ባለው በሃይማኖት ስም የሚፈጸም የመሬት ወረራ ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑንን አስታወቀ

ጽንፈኞች በሃይማኖትና በፖለቲካ ፖርቲዎች ብቻ ሳይሆን በመንግስት መዋቅር ዉስጥም እንደሚገኙ የተናገሩት ኃላፊ የብልጽግና ፖርቲ ባስቀመጠዉ አቅጣጫ ፖለቲካዊ መፍትሄና ፖለቲካዊ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ። መንግስት የሕግ የበላይነትን የማስከበር ግዳጅ ስላለበት በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸዉንና ጉዳያቸዉም በሕግ አግባብ እየታየ ነው። ሕዝቡ የሚያነሳቸዉን የጸጥታ ችግሮች በየጊዜዉ ተከታትለን እንቀርፋለን ያሉት ኃላፊዉ ፊንፊኔ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች: የተለያዩ […]

Continue Reading

አደገኛው ህግ ወደ መዝገብ ቤት በተላከ ማግስት፣ ዓለም ባንክ የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

አፋር፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ኦሮሚያ እና ትግራይ የመልሶ ግንባታው አካላት መሆናቸው ተገልጿል  “ኤችአር6600” የተሰኘውና “የኢትዮጵያን ሰላም፣ ዲሞክራሲና መረጋጋት መደገፍ” በሚል ሽፋን በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ጥቅም ላይ ጥቁር ጥላ የሚያጠላል የተባለው ህግ በይደር እንዲቆይ በተደረገ ማግስት ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁ ታላቅ የዲፖሎማሲ ድል ተደርጎ እንደሚወሰድ ተሰማ። የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በግጭት ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎችን […]

Continue Reading

የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊቱን ከአፋር ኤሬብቲ ማስወጣቱን አስታወቀ፤ አፋር ክልል አላረጋገጠም

ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በአፋር ክልል ኤሬብቲ ተብሎ የሚጠራ ስፍራን ተቆጣጥረው የነበሩ ተዋጊዎቼ አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ አድርጊያለሁ ማለቱን ቢቢሲ አስታወቀ። የአፋር ክልል ግን እስካሁን ያለው ነገር የለም። ትህነግ ወሮ ከያዘው ኤሬብቲ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ ለማስወጣት ከውሳኔ የደረሰው ለሰብአዊነት ሲባል የተደረሰው ስምምነት ተከብሮ ያልተገደብ ሰብአዊ እርዳት ትግራይ እንዲደርስ ሲባል መሆኑንን አመልክቷል። ይሁን እንጂ […]

Continue Reading

ካናዳ ኢትዮጵያን እደግፋለሁ አለች

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት ካናዳ እገዛ እንደምታደርግ ገለጸች። በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት ካናዳ እገዛ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን ገለጹ። በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን፤ የካናዳና ኢትዮጵያ የቆየ ጠንካራ ወዳጅነት ተጠናክሮ የሚቀጥል መኾኑን ተናግረዋል። […]

Continue Reading

ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ … “አማራ ወደ አራት ኪሎ አምራ” የተከበሩ አቶ ክርስቲያን አዘዙ

ባስበው ባልመው አልገባህ ያለኝ ነገር በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ጦርነት እንዲካሄድ የሚፈለግበት ሁኔታ ነው። ጥቂት ጋጠወጦች በሚያደርጉት ያልተገባ አካሄድ የተነሳ በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ መካከል መካረር እንዲኖር የሚካሄደው ቅስቀሳ በጊዜ ገደብ ሊበጅለት ይገባል። የሁለቱ ህዝቦች አለመግባባት ብሎም ወደለየለት ጦርነት መግባት ህዝቡም ህዝብ፣ ሀገሩም ሀገር እንዳይሆን የሚያደርግ ነው። በጊዜ ተው መባል ያለበት አካል ተው መባል […]

Continue Reading

አፋርና አማራ ክልል መዘንጋታቸውንና የአምነስቲና ሂውማን ዎች የጋራ ሪፖርት ፖለቲካዊ መሆኑንን ጋዜኛኛዋ አስታወቀች

ዓለም ዐቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና በአማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ሊገነዘቡና አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚገባ አሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ አን ጋሪሰን ተናገረች። የቀረበውን የሰብአዊ መብት ሪፖርት ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለው አመለከተች። በኢትዮጵያ በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ያደረገችውን ጉብኝት አስመልክቶ ከኢዜአ ጋር በነበራት ቆይታ ጦርነቱ ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ማስከተሉን ገልጻለች። አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በሕዝቡ ላይ የፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ […]

Continue Reading

ኦፌኮ -ከአማራ ክልል የተነሱ ታጣቂዎች በኦሮሚያ የመሬት ወረራ ፈጽመዋል- “ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው”

“ከአማራ ክልላዊ መንግስት በመነሳት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ኃይሎች በኃይል በመጣስ ጦርነት አውጀው የመሬት ወረራና የግዛት ማስፋፋት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ”፦ ኦፌኮ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ መልካሙ ሹምዬ የኦፌኮ መግለጫ ኦነግ ሸኔ ያሉት አካል በኦሮሚያና በሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች ለሚፈፅመው ጥቃት አማራን ተጠያቂ የሚያደርግ እና በአማራ እና በኦረሮሞ ህዝብ መካከል ግጭት የሚፈጥር ነው ሲሉ […]

Continue Reading

የነዳጅ ድጎማ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ነው

የነዳጅ ድጎማን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ ! የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ፤ ከመጪው #ሃምሌ 2014 ዓ/ም ጀምሮ የነዳጅ ድጎማ እየተደረጉ የሚቀጥሉ ተሽከርካሪዎችን ዝርዝር መረጀ ክልሎች ለይተው እንዲልኩ አዟል። መረጃው ተሰብስቦ ወደ ማዕከላዊ ቋት የሚገባ ሲሆን ለሁሉም ነዳጅ ማደያዎች የተደጓሚ ተሽከርካሪዎች ዝርዝር ይሰጣቸዋል ተብሏል። የማይታይም እና ሎጅስቲክስ ማስተባበሪያ ዳይሬክተር አቶ ሰይፉ እልፉ ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1 በሰጡት […]

Continue Reading

የድንቅ የሂሳብ ፈጠራ ባለቤት ሙሉጌታ ፈንታው የኢንሳ ባልደረባ ሆነ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ( ኢንሳ) የድንቅ የሂሳብ ፈጠራ ባለቤት የሆነውን ሙሉጌታ ፈንታውን ተቀብሎ ምርምሩን ለማስቀጠል ወሰነ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ሹመቴ ግዛው(ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ተመራማሪ የሺ ፈንታውን ከኢሳት ተረክበዋል:: በዚህ ወቅት ባለ ምጡቅ አዕምሮው ሙሉጌታ የሀገርን ስም የሚያስጠራ በመሆኑ ድርጅቱ ሀላፊነት ወስዶ እንደሚሰራ ተናግረዋል:: በዚህም ሙሉጌታ ከዛሬ ጀምሮ የተቋሙ ባልደረባ ሆኖ ኢትዮ ሳይበር ታለንት ሴንተር […]

Continue Reading

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ሃይልና ፋኖ ልዩ ድግፋና ወታደራዊ ስልጠና መስጠት እንደምትቀጥል አስታውቀች

ኤርትራ ለአማራ ልዩ ኃይልና ለአማራ ፋኖ ኃይሎች ልዩ ድጋፍ፣ እንዲሁም ወታደራዊ ስልጠና መስጠቷን እንደምትቀጥል አቶ የማነ ገ/መስቀል የኤርትራ መንግስት ቃል አቀባይ ማስታወቃቸውን ኤርትራ ፕሬስ አስታወቀ። “ህወሃት ከኢትዮዽያ በዘረፈው ገንዘብ እየደለለ አስቀድሞ በውጭ ሃገር ባሰማራቸው ፕሮፓጋንዲስቶች ጥረት አማካይነት የዶ/ር አብይ መንግስት በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት ጫና ከባድ አደጋ ተጋርጦበታል። የህወሃትም ሆነ የአሜሪካና የአውሮፓ ሀገራት ቅዠት፤ የአማራ ክልል […]

Continue Reading

የሶማሊያ ድርቅ፡ “አሁኑኑ እርምጃ ካልተወሰደ 350 ሺህ ሕፃናት ይሞታሉ”

ሶማሊያ በዐሥር ዓመታት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ አስከፊ ድርቅ እያስተናገደች ባለችበት በዚህ ወቅት ሕፃናት ከሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በባሰ መከራ ላይ ወድቀዋል። በአገሪቱ ከሚገኙ ከአምስት አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ግማሽ ያህሉ በመጪዎቹ ወራት በከፍተኛ የምግብ እጥረት ሊሰቃዩ እንደሚችሉ ተተንብዮዋል። ኒምኮ አብዲ የስድስት ወር ልጇን በገመድ በሚንጠለጠለው እና ክብደት ለመለካት በሚረዳው የፕላስቲክ ከረጢት ላይ አስቀምጣው የሚነበበው ውጤት እጅግ […]

Continue Reading

የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር እኩለ ሌሊት በተደረገ ምርጫ ከሥልጣናቸው ተነሱ

የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን ያለመተማመን ድምፅ ከተሰጠባቸው በኋላ ከሥልጣናቸው ተነሱ። የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት አልፎ ነው የተካሄደው። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢምራን ካንን ከሥልጣን ለማንሳት ቀናት ያስቆጠረና ብዙ ድራማ የታከለበት ሂደት ውስጥ ነበሩ። ተቃዋሚዎቹ ያለመተማመን ድምፅ አሰጣጡ ባለፈው ሳምንት ነበር እንዲካሄድ የፈለጉት። ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓርላማውን በመበተን የድምፅ አሰጣጡ እንዲዘገይ አድርገዋል። […]

Continue Reading

80 በመቶ የሚሆነውን የኮንስትራክሽን ግብዓት በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሠራ ነው

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነውን ዋና ዋና ግብዓት በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የኮንስትራክሽን ማኔጅመነት ኢንስቲትዩት ገለጸ። ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ታምራት ሙሉ በዘርፉ የአሥር ዓመት እቅድ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነውን ዋና ዋና የኮንስትራክሽን ግብዓት በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት መታቀዱን ተናግረዋል። በኢትዮጵያ እስከ 60 በመቶ […]

Continue Reading

“የህወሓት አመራሮች በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ቀርበው ሊጠየቁ ይገባል”

አምኒስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስዎች ባወጡት የጋራ ሪፖርትን አሰመልክቶ የተሰጠ መግለጫ አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስዎች ባወጡት የጋራ ሪፖርት ላይ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በየትኛውም ዘመን፤ በማንኛውም የዓለማችን ሀገራት ሕዝቦች እና ማንኛውም አይነት የብሔር፣ ሃይማኖትም ሆነ የቆዳ ቀለም ባለው ሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸሙ በማንኛውም ደረጃ […]

Continue Reading