Category: News
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲሱ ገዥ ማሞ ምኅረቱ "የተረጋጋ የዋጋ እና የውጭ ምንዛሪ ተመን እንዲሁም ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት መፍጠር" ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሥራዎች እንደሚሆኑ ተናገሩ። የብሔራዊው ባንክ ገዥ ባለፉት ስድስት ወራት ም...
በኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስትያን ጉዳይ የአምስቱ እህት አብያተ ክርስትያናት ቅዱሳን ፓትርያርኮች በግብጽ ካይሮ ከተማ ሊሰባሰቡ እንደሆነ የዘገበው የኤርትራ ፕሬስ አማርኛው ገጽ ነው። ኤርትራ ፕሬስ በዜናው " በኢትዮዽያ ...
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚናፈሰው ማናቸውም ነገር ፈጥኖ ሱዳን ስለሚደርስ፣ አባ ተክለማርያም ሱዳን ሄደው በቀድሞ ሥማቸው ብፁዕ አቡነ ማትያስ እየተባሉ ወደ ኢትዮጵያ ደርግን የሚያዳክም የራድዮ ፕሮግራም በይፋ ማስተላለፍ ከመጀመራቸው በፊት...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ላይ ይፋ እየወጡ ያሉ ችግሮች አስመልክቶ ጽሁፍ አሰራጭተዋል። ለውቅቱ ችግር ሰሞኑንን ይፋ የሆነውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት እንደ ምሳሌ አድርገው ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
ኑሀሚን ደምበል ተወልዳ ያደገችው በኦሮሚያ ክልል፣ አሰላ ከተማ ነው። በትምህርቷ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዷ ናት። በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና 650 ውጤት አስመዝግባለች። ይህ ውጤት በአገር አቀ...
አገር ነች። ታሪክ ነች። ቅርስ ናት። እምነት ሳይለይ የሁሉም ንብረት ናት። ማን ቢባል መልሱ ኦርቶዶክስ!! ይህቺን ታላቅ ቅርስ ተንከባክቦ መያዝ፣ መጠበቅና ለትወልድ ማስተላለፍ የሁሉም ወገን ፈንታ ነው። የግድ አማኝ መሆን አያስፈ...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዘንድሮ በ7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት የሚመዘግብበት መሆኑን የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም እንደሚያመላክት ተጠቆመ። የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላ...
በጦርነት እንዳይሆን ሆኖ ከተቀጠቀጠ በሁዋላ ትዕቢቱን በውርደትና ተዘርዝሮ በማይጠቃለል ኪሳራ ዘግቶ የፍርድ ቀኑንን የሚጠብቀው ትህነግ፣ ዛሬ በድጋሚ ድል መደረጉ ይፋ ሆኗል። "ኢትዮጵያ ትህነግን በገሃድ ድል አደረች። ልጆቿንም ከመ...
ከ50 በመቶ በታች ያመጣ ማንኛውም ተማሪ ዩንቨርስቲ አይገባም ሲሉ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ በቀጣይ በቀረበው የመፍትሄ አቅጣጫ የተዳከውሙባቸውን ትምህርቶች በዩንቨርስቲ ዳግም እንዲማሩ ተደርጎ በአመቱ መጨረሻ እንዲፈተኑ በማድር...
በትግራይ ክልል ከኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ውጭ በግዳጅ ላይ ያለ ሌላ የፀጥታ ሀይል የለም፦ ሜጄር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ለተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ፤ የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ፤ ከቀይ ...
"ጠንካራ መከላከያ ስንገነባ እንከበራለን" ሲሉ ይህ ደረጃ ይደረሳል ያሉ አልነበሩም። ኢትዮጵያ የተንኮታኮተውን አየር ሃይሏን አመድ አራግፋ በአጭር ጊዜ በዚህ ደረጃ ጠላትን የምታስፈራ ትሆላች ብሎ ያሰበ አልነበረም። አብይ አህመድ ...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ሲል የሚጠራው ትህነግ፣ ወዴት እያመራ ነው? ወዴት ሊያመራ ይችላል? ቀጣይ ዕድል ፈንታውስ ምንድን ነው ? በሚል ከየአቅጣጫው አሳብ እየተሰጠ ቆይቷል። ራሱን አግዝፎና ጦርነትን ሰሪ አድርጎ ...
- 2 ቢሊዮን በርሜል የነዳጅ ድፍድፍ መኖሩ ተረጋግጧል ዜናና የታከለ ኡማ ተማጽኖ ... የቀድሞ የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ሳይሆን ከተነሱ በሁዋላና መነሳታቸው ይፋ ሊሆን ሰዓታት ሲቀሩት የሰጡዋቸው መረ...
መንግስት በትህነግ በኩል የሰላም አማራጭ ስምምነቱን በሚጎዳ መልኩ የተደረጉ ያሉ እንቅስቅሴዎች መልካም ጅምሮችን እንዳይጎድዱ ስጋት እንዳለው ገልጾ አስቸኳይ እርምት እንዲወሰድ ማሳሰቡን አመለከተ። የ፣መንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ...
በሀገራችን በተለያየ ጊዜ የተፈፀሙና በዓለማቀፍ መስፈርት የተበየኑ የስብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ሌሎች ወንጀሎችን በሽግግር ፍትሕ አሰራር ልዩ ኮምሽን በማቋቋም ማየት የሚያስችል ምክረ ሀሳብ ለመንግስት መቅረቡን ዋዜማ ተገንዝ...
የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነሥርዓቱም ባሻገር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊና ባህላዊ ክዋኔዎች የሚስተናገዱበት ነው። እናም ጥምቀትን ተከትሎ ተውቦና አምሮ የበዓሉ ድምቀት ኾኖ መዋል ሁነቱ የሚፈቅደው ጉዳይ ነው።"የኔ ውድ፣ አምሮብሻል፣ ...