Category: News

አዲስ አበባ ኦሮምኛ፣ ሶማሊኛ፣ጋሞኛና ሌሎች ቋንቋዎች የተካተቱበት ስርዓተ ትምህርት እየተዘጋጀላት ነው

በዛሬው እለት በከተማችን አዲስ አበባ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ ነዋሪዎቻችን ጋር በወቅታዊ የከተማችን ጉዳዮች ዙርያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል፡፡ በከተማችን በአንዳንድ…