Category: News
ከግማሽ ዘመን በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የቆየው ድምጻዊ አሊ ቢራ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በ75 ዓመቱ ማረፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን አስታውቋል። የክብር ዶክተርነት ማእረግ የተሰጠው አብሪ ኮከብ አሊ ቢራ በ194...
ይፋ በሆነው የፕሪቶርያ ስምምነት መሰረት የትጥቅ ማስፈታቱ ስራ መጀመሩ ታወቀ። በቅርቡ የሽግግር አስተዳደር የሚቋቋምለት የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤትም ስምምነቱን መቀበሉን በይፋ አረጋግጦ መግለጫ አሰርራጨ። "... ይህ ...
እነ አቶ ጌታቸውና የቀድሞ ጀነራል ጻድቃን እንዲሁም ሌሎች የትህነግ ወኪሎች አዲስ አበባ ስካይ ላይት መሆናቸው ተረጋግጧል። ይዘዋቸው የመጡት የቀድሞ የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩትና አሁን በደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ሆነው እየ...
- "ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ናት ትልቅ እንደሆነች መቀጠል ይኖርባታል" ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የሰላም ስምምነቱ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለማሳለጥ እንደሚጠቅምና ለውጡንም የማስቀጠል ስራ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህ...
የሰላም ንግግር እንደሚደረግ እንደተሰማ " ስምምነት ላይ ከተደረሰ ኢትዮጵያ ታርፋለች፣ በርካታ መልካም አጋጣሚዎች ይሆኑላታል" የሚል ዜና ጎን ለጎን ተሰማ። የሰላም ስምምነቱ በሚፈለገው መልኩ እውን ከሆነ ትህነግ በብር፣ በትጥቅ፣ ...
ነገ የሚዘከረውን የሰሜን ዕዝ ሰማዕታት ቀን ምክንያት በማድረግ የተሰጠ መግለጫ የሰሜን ዕዝ ሰማዕታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን!! ኢትዮጵያ በዘመኗ በርካታ ህልውናዋን የሚጋፉ እብሪት የወጠራቸው ሀገራት ወረራ ፈፅመው...
የሰላም አማራጭ በሚል መንግስት፣ ዓለም ዓቀፍ ተቋማትና አገራት "አማጺ" ከሚሉት የትህነግ አመራሮች ጋር ሲካሄድ ሰንብቷል። በተያዘለት ዕቅድ መሰረት ያልተጠናቀቀው የሰላም ንግግር የተጓተተው በዋናነት አዲስ አበባ ላይ ሲደረግ የነበ...
በተደጋጋሚ የትህነግ አመራሮችና ደጋፊዎች፣ የአውሮፓ ህብረትና የህብረቱ አካላት ሲደጋግሙ የነበሩትን አቋም አሜሪካ በአራት አሳቦች ጠቅላላ ከንግግሩ ፍጻሜ የሚጠበቅ እንደሆነ አስታወቀች። መንግስት ጣልቃ ገብነቱ አሳስቢ መሆኑንን ጠቅ...
በአዲስ አበባ የገዛ ቀጣሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረችውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈጸመው ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:45 ሰዓት ሲሆን÷ ቦታ...
የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ያሉ አየርመንገዶችንን እና የፌደራል መሰረተ ልማቶችን መቆጣጠር አስፈላጊ ነው ማለቱ ይታወሳል ጦርነቱን በሰላም ለመቋጨት በፌደራል መንግስት እና በህሓት መካከል እየተካሄደ ያለው ንግግር ጣልቃገብነ...
ጥቅምት ፪፬ ከሃጂ የት ህነግ አመራሮችና ጀሌዎቻቸው የኢትዮጵያን ውድ ልጆች አረዱ። አሳረዱ። በመኪና ፈጯቸው። አህቶቻችንን ደፈሩ፣ አካላቸውን ቆራረጡ። በጎዳና አሰልፈው አህያ እያሉ ተዛበቱባቸው። ለሃያ ሁለት ዓመታት በቀበሮ ጉድጏ...
ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ የትግራይ ሕዝብ ሕወሐት ከጫነበት ቀንበር ነጻ እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መሥዋዕትነት እየከፈለ ነው የመከላከያ ሰራዊቱ መሥዋዕትነት የታሰበውን ግብ እ...
ስንዴም ሕጻናትም ማሳ ይፈልጋሉ ሰሞኑንን አስደማሚ መረጃዎች በቪዲዮ ተደግፎ እየተሰራጨ ነው። ስንዴ የሚወቃ ኮምባይነር ሲርመሰምስ እየታየ ነው። ይህ ያልተለመደ አስገራሚ ትንግርት በወጉ የሚያደንቀው ባያገኝም ዜጎች ግን መገረማቸውን...
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመነጋገር በተጠራው 77ኛው የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ለቀረበብን የሀሰት ውንጀላ በተፈቀደላቸው 2 ደቂቃ የሚከተለውን ልብ የሚሞላ ም...
በደቡብ አፍሪካ ነጮቹን በመግለጫቸው (peac talk) የሚሉት የሰላም ንግግር ዛሬ እንደሚያበቃ በገሃድ ከመነገሩ ውጪ በዝርዝር በነግግሩ ወቅት " ይህ ተባለ፣ ወይም ይህ ጉዳይ ተነሳ" የሚል መግለጫ ንግግሩን ይመሩታል፣ ወይም በተ...
ያልተረጋገጡና ፖለቲካዊ ዓላማ ያላቸውን ውንጀላዎች ከሚያቀርቡ ከአንዳንድ ሀገሮችና ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት የኢትዮጵያ መንግሥት መልሶ ለማጤን እንደሚገደድ አስታወቀ። "ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲ...