Category: News
ራሱን የትግራይ መንግስት አያለ ሲጠራ የነበረው ትህነግ ስሙን አስተካክሎ ደብዳቤ አሰራጨ። ድርጅቱ ይህን ያደረገው አማራጭ በተባለው የሰላም ንግ ግር ላይ የሚገኙ አባላቱን ዘርዝሮ ለአፍሪካ ህብረት በጽስፈው ደብዳቤ ነው።የትግራይ ክ...
ይህንን ሲያደርግም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በከተሞች ውጊያ ሳይደረግ የህወሓትን ወታደራዊ ዐቅም ለማሽመድመድ የሚያስችል ስልት ተጠቅሟል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰብአዊ የርዳታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰ...
ከሊቅ እስከ ደቂቅ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ በመላው አገሪቱ በሚያስገርም መጠን፣ በባንዲራው ተውቦ ድምጹን አሰምቷል። መንግስትም "ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ክብር ድምፃችሁን ላሰማችሁ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መንግስት ምስጋናዉን ያቀርባል" ...
ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ ከገባ በሁዋላ በውል ባልተቀመጠ ጭብጥ ወታደራዊ ክንፉን የሚመሩት የኦነግ አመራሮች "ሸኔ" የሚለውን ስም ይዘው የትጥቅ ትግል መምረጣቸው በራሳቸው መገለጹ ያታወሳል። ይህ ከአቶ ዳውድ ኦነግ ውጣ የሚባለው ...
ቁርስዎን በደንብ መመገብ እና ቀለል ያለ እራት መብላት የረሃብ ስሜት እንዳይኖር በማድረግ ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል ይላሉ ተመራማሪዎች። ሳይንቲስቶች ከበድ ያለ ቁርስ ወይም ከበድ ያለ እራት በሰዎች ክብደት ላይ የሚያመጣውን ተፅእ...
አደራውን ለባለ አደራው ሰጥተው የልማት ስራዎችን እየተዘዋወሩ የሚመለክቱትና የአረንጓዴ ዘመቻ መመሪያ እየሰጡ ያሉ አብይ አሕመድ ከአድሱ ዓመት ጀምሮ የወትሮ ጭንቀትና ያለመመቸት ስሜት ፊታቸው ላይ አይታይም። በመግስት የዘመኑ ዕቅድ...
የመከላከያ ሰራዊት ሽሬ፣ አክሱም፣ ማይጸብሪ፣ ሃሙሲት፣ የበላጎ፣ የኮቦ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በርካታ አካባቢዎችን ነጻ አውጥቷል። አሁን ማምሻውን ይፋ በሆነ መረጃ መከላከያ አደዋን ተቆጣጠሮ ወደፊት አየገሰገሰ ነው።ንግግሩ ሰ...
መከላከያ ሠራዊታችን በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሠላም በማስጠበቅ እና ህብረተሠቡ በሰላም የተረጋጋ ኑሮውን አንዲኖር እየሠራ ነው ሲሉ የዛታ ወረዳ አስተዳዳሪ ቄስ ከበደ ብርሀኑ ተናግረዋል። የዛታ ከተማ አስተዳደር በበኩላቸው ፣ አሸባሪው...
በሚሊዮኖች የሚቆጠር የአዲስ አበባና በሁሉም የአገሬው ህዝብ በዛሬው እለት ከጫፍ ጫፍ በመነሳት “ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እቆማለሁ ድምፄንም አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ ማድረጉን ዓለም አይቷል። ይህ ወዶና ፈቅዶ...
ለአሸባሪው ትህነግ ተጨማሪ እድል መስጠት የቡድኑን ህልውና በማስቀጠል በትግራይ ሕዝብ ላይ ተጨማሪ የመከራ ዓመታትን መጨመር በመሆኑ የቡድኑ ህልውና እንዲያበቃ ማድረግ ይገባል ሲሉ አቶ ምዑዝ ገብረህይወት ተናገሩ። የሠላም አምባሳደር...
መከላከያ የሚመራው ጥምር ጦር አክሱም ከተማን መቆጣጠሩ ተሰማ። ጥምር ሃይሉ ከአደዋ በ፪፭ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የአክሱም ከተማ መቆጣጠሩ የተገለጸው ዛሬ ረፋዱ ላይ ነው። አደዋንም በቅርብ ርቀት እያየ መሆኑ ተሰምቷል።...
ይህ ጦርነት ሃዘኑ አሁን ሳይሆን ወደፊት ነው። የዚህ ጦርነት ጠንሳሾችና ተዋንያኖች ዛሬ ሳይሆን አድሮ ገበናቸው ሲወጣ ለቅሶው እጥፍ፣ ሃዘኑ ገዚፍ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ይህ ጦርነት እያንዳንዱ ቤት ውስጥ የቀበረው የሃዘን ጉ...
"አዲስ አበባ ተቀምጠው በውልክልና ኢትዮጵያን የሚያስለበልቡ የሁለት ምኞት ባሮች አክትሞላቸዋል" ሲሉ አሳባቸውን የሚሰነዝሩ ወገኖች የኢትዮጵያ የመጨረሻ ምጥ የመገላገያዋ እንዲሆን አንድ መሆን ግድ መሆኑንን ያሰምሩበታል። በዚህ እሳ...
በአፍሪካ ሕብረት መሪነት የሚካሄደው የሰላም አማራጭ በመጪው ሰኞ ጥቅምት 14 በደቡብ አፍሪካ እንደሚካሄድ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰብዓዊ እርዳ...
ዶ/ር ፈሰሃ ኃ/መስቀል ያዘጋጁትን ታላላቅ የዱር እንስሳት በኢትዮጵያ የተሠኘ መፅሃፍ ሳገላብጥ ከ ጥሪኝ (civet) ጋር ተፋጠጥኩ። በጥንታዊት ኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ትልቅ ቦታ ያላት ጥሪኝ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ንግድ ውስጥ ቦታ ...
ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ፖሊስ የአየር መንገድ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ሀላፊን ጨምሮ ስልጣናቸውን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅመዋል ባላቸው 3 የፖሊስ አባላት እና ግብረአበሮቻቸው ላይ...