Category: News
ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ፖሊስ የአየር መንገድ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ሀላፊን ጨምሮ ስልጣናቸውን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና እና አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፅመዋል ባላቸው 3 የፖሊስ አባላት እና ግብረአበሮቻቸው ላይ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያደገ ከመጣው የደንበኞች ፍላጎት ጋር ተያይዞ ተጨማሪ 36 አውሮፕላኖችን ለማስገባት ትዕዛዝ መስጠቱን አስታወቀ:: አየር መንገዱ የመጀመሪያው ቦይንግ 787 ድሪምላይነር አውሮፕላን በኢትዮጵያ አየር መንገድ...
በዘመናት መካከል ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ስልጣን ርካብ የተቆናጠጡ ሁሉ ዐይናቸውን ከዚህ አካባቢ አይነቅሉም ነበር አሉ፡፡ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አንጥረኛ እና ጥበበኛ የሆኑት ቋረኛው ንጉስ የመሪነት ጥበብ ስንቃቸውን የቋጠሩት፣ የታላቅነ...
መንግስት የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ውይይቱ የሚካሄድበትን ቀን እስኪያሳውቅ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኝ በይፋ የቲወተር ገጻቸው ያስታወቁት አቶ ሬድዋን ሁሴን፣ በትግራይ ከአቅም በላይ የሆነና ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ነገር እንደሌለ አመል...
በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በተለያዩ ተቋማት ላይ የተሞከሩ ከ1 ሺህ 600 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። በመረጃና መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ጥቃት ትንተና...
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ አቅርቦት እና አገልግሎት ማስጀመርን በተመለከተ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል ከሰሞኑ የተወሰኑ ከተሞች መቆጣጠሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታ...
ራሱን የትግራይ ማዕከላዊ ኮማንድ በሚል የሚጠራው ወገን ሽሬ በመንግስት እጅ ስር መውደቋን ብበይፋ አስታውቆ "ጀግናው የትህንግ ሃይል" ተጋድሎውን እንደቀጠለ አመልክቷል። የትግራይ ኮማንድ ይህን ይፋ ያደረገው መንግስት በትግራይ ያሉ...
“በትግራይ ሰላም ሳይኖር፤ በኢትዮጵያ ሰላም ሊኖር አይችልም” ትህነግ ቢቢሲ ለቅስቀሳ ያወጣው አጭር ቪዲዮ ሲያዩት ይፈታተናል። ትግራይ ድሮም እንዲሉ ምስኪኖች ተጎድተዋል። ይህ ሁሉ የህዝብ ስቃይ ለምንንና ለማን እንዲሆም ለምስኪኑ ...
"ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተሻግራ እንደ ሀገር ንጉሥ ሰለሞንን ስትጎበኝ አሜሪካ እንደ አህጉርም እንደ ሀገርም አትታወቅም ነበር" አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ 10ኛው የጣና ፎረም ውይይት በሦስተኛ ቀኑ ሲቀጥል ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ያገረሸው ጦርነት በአስቸኳይ ካልቆመ ጠንከር ወዳለ እርምጃ እንደሚገቡ የአሜሪካ ባለስልጣን ተናገሩ። የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሴናተር ቦብ ሜንዴዝ የተኩስ አቁም በሌለበት ሁኔታ ጦርነቱን ለማስቆም...
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከወጪ ንግድ 976 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።በሩብ ዓመቱ ከ420 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ አድል መፈጠሩም ተገልጿል። የ2015 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዋና ዋና ...
ታላቁ መጥሃፍ " የማያስተውሉ ይገለበጣሉ ይላል" ሲቀጥልም "ውሻ ወደ ትፋቱ እንደምኪመለስ ..." ሲል ያስጠነቅቃል። እስካሁን በብሄር ቆዳ ተጠቅልለው ማስተዋላችንን ሰርቀው ካድሬዎች አባሉን። እያባሉን ዘረፉን። አገራችንን አነተቧት...
የመጨረሻውን መጀመሪያ የሚያበስሩ የተረጋግጡ የግንባር መረጃዎች የኢትዮጵያ መንግስት ትላንትና ዛሬ በተለያዩ የትግራይ ከተሞችና አካባቢዎች በትግርኛ ቋንቋ የተጻፉ በራሪ ወረቀቶችን ማደሉን መረጃው ያላቸው አመልከቱ። በራሪ ወረቆቶቹን...
ወታደራዊ እርዳታው ፑቲን በዩክሬን ከተሞች ላይ እየወሰዱት ያለውን የበቀል እርምጃ ተከትሎ ነው ብጆ ባይደን ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ አሜሪካ ለዩክሬን የ18 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አድርጋለች አሜሪካ ለዩክሬ...
ከሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በጋራ ጉዳዮች መምከራቸውን፣ ኢትዮጵያና ሱዳን ታላቅ ታሪክ ያላቸው አገራት በመሆናቸው ውደቀደመው መንገዳቸው እንዲያመሩ መነጋገራቸውን ጠቅላይ ሚኒ...
በትግርኛ መግለጫ " እኛ ደጋግመን ተናግረናል።የኤርትራ ህዝብ እኛ በተናገርነው ሃሳብ ላይ የመረዳት ችግር አለበት ብዬ አላምንም።አሁንም ግን ደግሜ ልናገር።የኢሳያስ መንግስት የኤርትራን ሉዓላዊነት እና ነፃነት ከማይቀበሉ ሰዎች ጋር...