በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ለመንገድ ድጋፍ የተገነባ ግንብ ተደርምሶ መኖሪያ ቤት ላይ በመውደቁ አንድ እናት ከ7 ዓመት ህጻን ልጃቸው ጋር ህይወታቸው አለፈ።አደጋው የደረሰው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ጎተራ ወንጌላ...
Category: News
የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን መርቀን ከፍተናል። የቴክኖሎጂ ዐውደ ርእይ አስጀምረናል። የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ከፍተናል። ምክንያቱም አፍሪካን ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በማብቃት በአህጉሪቱ መ...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ በማለት በሃይል የትግራይን ሕዝብ አግቶ የያዘው ትህነግ እንደሚደጉመውና ከግብጽ ጋር ዝምድና እንዳለው የሚነገርለት 360 የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ በአማራ ክልል የደረሰ ምርት እንዳይሰበሰብ ቅሰቀሳ...
አሜሪካ በጥብቅ ስትፈልገው የነበረውና ያለበትን ለጠቆመ ሶስት ሚሊዮን ዶላር ለመሸለም የመደበችበትአብዱላሂ ናድር በሶማሊያ ጦር መገደሉን የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ። ሶማሊያ አልሻባብን ለማጥፋት መጠነ ሰፊ ጥቃት የከፈተች ሲሆን የ...
መንግስት ያቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢፌዴሪ ሚሲዮኖች አስተባባሪነት በተከናወነ የሀብት ማሰባሰብ ሂደት በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአንድ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሰባሰበ። ከ...
የህውሃት ጦር አዋጊዎች ሚስጢር 77 ----79 አለህ 79-79-97-97 አለሁ አለሁ 79 አጠገብህ አለ- አዎ ከኔጋ አለ እንደዚህ ተጠቀሙና 98 እየፈለጋቹሁ ነው እሺ 64 አለህ89 አለህ65 አለህእሺ 77ስ አለህ *አለሁ...
ሰብአዊ መብትን ለፖለቲካ መሳሪያነት መጠቀም ተገቢነት የሌለው ብለዋል። 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በድርጅቱ ዋና መቀመጫ ኒው ዮርክ በመካሄድ ላይ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመ...
Today we’re publishing another secret document revealing the financial networks behind Sudan’s most powerful militia – the Rapid Support Forces (...
በሳምንታት ውስጥ የአገር መከላከያን አፈራርሶ አዲስ አበባን በመቆጣጠር ዳግም አገር እንደሚያስተዳድር ሲያውጅ የነበረው ትህነግ እንኳን ያሰበውን ሊያሳካ አሁንላይ የአመራሮቹ ድምጽ ደብዛ እየጠፋ ነው። ምንም ነገር ሲደረግና ሊደረግ ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ መዳከሙን ተከትሎ በሶማሌ አልሸባብ ነባር ይዞታዎቹን እያጣና ክፉኛ እየተመታ መዳከሙ እያነጋገረ ነው። አልሸባብ በሶማሊያ ለአስራ ሶስት ዓመታት ሲቆጣጠረው የነበረው ዋና መንገድ መነጠቁ ተሰ...
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት ከ44 ሺህ በላይ የሚሆኑ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ነባር ካርታዎችን ኦዲት አድርጎ ማስወገዱን አሳወቀ ። በከተማ ደረጃ በወረደው አቅጣጫ መሠረት በመሬት አካባቢ የሚስተዋሉ...
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ ለማስቆም ዋነኛ መሰናክል የሆነው፤ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የተፈጠረው የመተማመን እጦት መሆኑን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ተናገሩ። አምባሳደር ማይክ ሐመር...
" ...The United States is committed to the unity, sovereignty, and territorial integrity of Ethiopia and seeks peace and stability for the benefi...
በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው ግጭት የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው የምርመራ ሂደት በአብዛኛው መጠናቀቁ ተገለጸ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተፈጸሙ ወንጀሎችን አስመልክቶ ሲካሄድ ...
በጭና እና ቆቦ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በተመለከተ ቡድኑ ገና ከመነሻው ለአሸባሪው ቡድን ጥፋተኝነትን ለመከላከል የሄደበት መንገድ ትዝብት ላይ የሚጥለው መሆኑም ተመላክቷል:: በጭና ጭፍጨፋ የተፈፀመው መንግስት በወቅቱ ኅብረተሰቡ ታጥቆ...
ኤርትራ እና ሌሎች አካላት የሰሜን ኢትዮጵያውን ግጭት “ከማቀጣጠል እንዲቆጠቡ” የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሳሰቡ። ዓለም አቀፍ አጋሮች ግጭቱን በሰላም ለመፍታት የሚደረገውን ሂደት ለመደገፍ ዝግጁ እንዲሆኑም ...