" የጸረ ሙስና ኮሚሽን ራሱ ሌላ መረማሪ ተቋም ሊበጅለት ይገባል" እስኪባል ድረስ ተቋሙ የነተበ ስለመሆኑ ያቋቋሙት አቶ መለስ በህይወት እያሉ የተሰጠ አስተያየት ነበር። ዛሬም ድረስ ያው ነው። ህዝብ በገሃድ የሚያየውን ሰላዮቹ "አ...
Category: News
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ አጣቢዎችን ማንነት ለማወቅ ከባህር ማዶ ቢሮ ከፍተው ዶላር የሚሰበስቡትን ከመጠርሪያ ስማቸው በመነሳት መለያየት ቀላል ነው። በውጭ አገር ሆነው ፖለቲካ በመቀመርና ለፖለቲካ ቅመራው እርዳታ በመጠየቅ የዲጂታል...
በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው አዲስ ጦርነት ህዝቡ ላይ በዕንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበታል። ከጦርነት ያላገገመ ክልልና ህዝብ ለሌላ ችግር ተጋልጧል። ጦርነት ዳፋው ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ ነውና አሁን ላይ ከክልሉ የተለያየ አካባቢዎች ...
በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአዲሱ አወቃቀር ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ላይ የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ባደረገው የሒሳብ ኦዲት ምርመራ፣ 65 ቢሊዮን ብር የት እንደደረሰ እን...
"ቤተክርስቲያን ጦርነት አታውጅም። በቤተክርስቲያን ስም ክፉ ነገርን መቀስቀስና ምዕመናንን ማባላት አይገባም" ሲሉ የሰሜን ወሎ ሀገረ ሥብከት ሊቀ ጳጳስ እና የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ተናገሩ። ...
የቀይባህርን አስፈላጊነት ዓለም ሁሉ ከሩቅ እያነሳና ቀርቦ ቦታ እያዘጋጀ ባለበት በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ይህን ጉዳይ ማንሳቷ እንዴት ሃጤያት ይሆናል፣ በርካታ አገር ወዳድ ዜጎች ሲያነሱት የነበረው ጥያቄ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር አ...
"በአማራና በትግራይ ክልል መካከል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎችን በሚመለከት ህግን የተከተለ፣ ዘላቂ ሰላምን ባከበረና የህዝብን አብሮነት ያስቀደመ የመፍትሄ አቅጣጫ እንከተል ብለን እየሰራን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ...
መንግስት ለማንኛውም ሰላማዊ ውይይት ሁሌም ዝግጁ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መንግስት ለማንኛውም ሰላማዊ ውይይት ሁሌም ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤ...
በመንግስትና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የሰላም አማራጭ ለመፈለግ በታንዛንያ ዳሬ ሰላም እየተካሄደ ያለው ንግግር መግባባት እየታየበት እንደሆነ ተመለከተ። በዚሁ ምክንያት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር...
37 የንግድ ድርጅቶች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ የዲጂታል ግብይትና የመታወቂያ ስርዓት በኢትዮፕያ ለማስፈን መንግስት ቁርጠኛ አቋም መያዙን ተከትሎ አገልግሎቶቹ ብዙም ስራ ላይ ሳይውሉ ገና ከጅምሩ ጥርሳቸው የሰላ መሆኑን በሌ...
የኦሮሞ ፌድደራላዊ ኮንግረንስ ስራ አስፈጻሚ ጃዋር መሐመድ ኦሮሞ ብልጽግናን ለመቀላቀል እንቅስቃሴ ላይ እንዳለ የድርጅቱ አንድ ከፍተኛ አመራር ለኢትዮ12 ገልጹ። በጉዳዩ ዙሪያም በግልጽ ከጃዋር ጋር ንግግር መደረጉንም አመልክተዋል።...
- የድርድሩ ድንገተኛ ዜና አዲስ እቅድ ያዘጋጁና ከአማራ ክልል ጦርነት ጀርባ ያሉ ሃይሎችን አልስደሰተም ተብሏል ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሚለው ቡድን ህገመንግስቱን አክብሮ ከመንግሥት ጋር ለሁለተኛ ዙር ንግግር መቀመጡ ተከት...
« የትግራይን ክልል ከ32 ዓመታት በላይ በበላይነት ሲመራ የቆየው ህወሓት ለሁለት ዓመታት በተካሄደው አውዳሚ ጦርነት ምክንያት ከብዙ የትግራይ ተወላጆች በኩል ከባድ ተቃውሞ እየገጠመው መሆኑ መነገር ከጀመረ ቆይቷል። ከሰላም ስምምነ...
"ሠራዊቱ በወገኖቹ የተካደበትን ቀን ሁሌም እንዳይደገም እንዘክረዋለን" ፦ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ "እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል መሪ ቃል ሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 3ኛ ዓመት የመታሰ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አንዱ ነው፡፡ በዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቍር ጠባ...
የእኛ ፈተና በሒደቱ ላይ ጥርጣሬ ያላቸው ቡድኖችን ወደ ምክክሩ ማምጣት ነው፡፡ ሌላው በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ችግር እየፈጠረ የመጣው የሐሰተኛ መረጃ እና የውሸት ዜና ጉዳይ ነው። የተቸገረች ሀገር ላይ ተጨማሪ የሃሰት ...