Category: News
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ሀይል ማመንጨት ጀመረ የሰላም ድርድሩ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ብቻ እንደሚካሄድ ኢትዮጵያ በድጋሜ አስታወቀች:: የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መ...
እስሌማን የአባይ ልጅ "የካይሮ ቀጣይ ተስፋ አሜሪካ፣ ኢማራት እንዲሁም የተለያዩ ሀያላን ሀገራት የሚያሳድሩላት ጫና ነው፣ ግብፅ የኢትዮጵያን የተሳሳተ አቋም ለአለም አቀፍ የህዝብ አስተያየት እና ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያላቸ...
"የኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር" በሚል ራሱን የሚጠራውና ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ጋር ግንባር የፈጠረው ሸኔ ተፈረካክሶ እየታደነ መሆኑንን የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን አስታወቁ። የሸኔ የውጭ አገር ቃል አቀባይም ሆኑ ጃል...
የመሬት መራቆትን በመቀንስ ምርታማነትን ለመጨመር የሚውል የ165 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታና የብድር ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ። ትህነግ ከተሸነፈና የኢትዮጵያ የመከላከያ አቅም ከተነከረ በሁዋላ የላላውን ተጽዕኖ ተከትሎ የዓለ...
"አጠቃላይ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ እያንዳንዱ ዞን ራሱን የቻለ ክልል ከማድረግ የተሻለ የሰላም አማራጭ ያለ አይመስለኝ።" [ ዶ/ር ታደሰ ብሩ | Jun 2020 … በከፊል የተወሰደ ] By - Bella Daniel በሚቀጥሉት ጥቂት ...
በሃሚድ አወል በደርግ ዘመነ መንግስት ገዢ ፓርቲ የነበረውን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲን (ኢሠፓ) ዳግም ለማቋቋም የተሰባሰቡ ግለሰቦች፤ የምስረታ ሰነዶቻቸውን ለምርጫ ቦርድ አስገብተው ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ለማግኘት እየተጠባበቁ ...
በኦሮሚያ ክልል ሸኔን ለመደምሰስ የሚያስችሉ የሸዋ፣ የወለጋ፣ የጉጂ ኮማንድ ፖስቶች የተደራጁ ሲሆን፤ መከላከያ፣ የክልሉ አመራርና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በጋራ የተቀናጀ ሥምሪት እያካሄዱ ይገኛሉ። በዚህም 3180 የሸኔ ታጣቂዎች በ...
በትግራይ ክልል ያለውን ታጣቂ ሃይል የሚመሩት የቀድሞ ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ " ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በየትኛውም ሰዓት ማድረግ የምንፈልገውን እናደርጋለን" በማለት በከፍተኛ ብቃት ላይ እንደሚገኝ የተናገሩለትን ሃይል መንግስ...
በቀጣዩ ዓመት ስንዴን ወደ ውጭ ገበያ ለመላክ የሚያስችሉ ስራዎች በመኸር እርሻ እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳና የክልሉ ከፍተኛ የስራ...
Esleman Abay ~የመስኖ ግድቦችና እርሻዎችን ለማኮላሸት የተጎነጎነውን ሥውር ሴራ ሁሉም ዜጋ ማወቅ ስላለበት~ በኢትዮጵያ ምድር በመስኖ የሚለማ መሬት እንዳይኖረው (በጅምር እንዲቀር ጭምር) የተፈለገው ህዳሴ ግድብና ዓባይ ወን...
በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ የአሸባሪው ሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ ወደ መሀል አገር ሲጓዝ ተያዘ በአሸባሪው ሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ የሚል ሀላፊነት የተሰጠው ተጠርጣሪ በቤት መኪና ወደ መሀል አገር ሲጓዝ በቦረና ዞን ሞያሌ...
ሠራዊቱ በህዳሴ ግድብ የግዳጅ ቀጣና ሰላም ለማረጋገጥ እየሠራ እንደሚገኝ የሜካናይዝድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ገለጹ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በታላቁ ህዳሴ ግድብ የግዳጅ ቀጣና ሰላም ለማረጋገጥ ቀን ከሌት ግዳጁን እየተወጣ እንደሚ...
ኢትዮጵያ የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች በመሆኑ በዘንድሮው የምርት ዘመንም ከፍተኛ ውጤት ይጠበቃል። በተደጋጋሚ እንደተነገረው ለጎረቤት አገራትም ስንዴ መሸጥ ይጀመራል። ዛሬ ማለዳ በመንግስት ሃላፊዎችና መሪ...
መመሪያውን ጥሰው በተገኙ 12 የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ርምጃ ተወስዷል፣ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ምዝገባ ሲያጠናቅቁ የቁጥጥር ሥራ በማካሄድ ከመመሪያ ውጪ ያልተገባ ክፍያ አስከፍለው የተገኙ ተቋማት ላይ ርምጃ እንደሚወሰድ የ...
ፍቃድ ሳይኖራቸው የውጭ ሀገር ገንዘብ በመመንዘር የሀዋላ ስራ ሲሰሩ ነበር ተብለው በቁጥጥር ስር የዋሉ 70 የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። በተመሳሳይ ወንጀል የተጠረጠሩ ሌሎች ሁለት ግለሰቦች ደግም የኢትዮ...
በአልሸባብ የሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በተሳካ መልኩ እየተከናወነ ነው ሐምሌ 30 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአልሸባብ የሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በተሳካ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽ...