Category: News
በአልሸባብ የሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በተሳካ መልኩ እየተከናወነ ነው ሐምሌ 30 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአልሸባብ የሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በተሳካ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽ...
ምዕራባውያን መልዕክተኞችና ዲፕሎማቶች መቀለ ደርሰው እንደተመለሱ ያወጡትን መግለጫ ተከትሎ ኢትዮጵያ "ቁማሩ ይቁም" ስትል የሰላም ንግግሩ ቅድሚያ እንዲሰጠው ማሳሰቧ ተሰማ። ትህነግ እርዳታ እያለ ወደ ግጭት ለማምራት ከሞከረ ግን መ...
አልሸባብ በታሪኩ በየትኛውም አካል ይህን መሰል ጥቃትና ኪሳራ ገጥሞት አይውቅም። የውጊያው አውድና የኦፕሬሽኑ መሃንዲሶች እንዳሉት አልሸባብ ይህን ያህል ሃይልም አሰልፎ አያውቅም። በውክልናና በቅጥረኛነት ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከተነሱ...
በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ “አራት አመት ተኩል ዕንቅልፍ ያልተኛው ኢትዮጵያዊ የዓለምን ክብረወሰን ለመስበር አቅዷል” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ መስራቱ ይታወሳል። ወጣት ቁምላ...
ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ በመግባት ወረራ ለመፈጸም የሞከረው የአልሸባብ ሃይል በተደጋጋሚ መመታቱ ሲገለጽ ቆይቷል። ዛሬ ይፋ እንደሆነው ደግሞ ከ800 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች የተገደሉ ሲሆን መቶ ተማርከዋል። https://twitter....
ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም።...
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር አርብ አዲስ አበባ በመግባት ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጋር ተወያዩ። በቅርቡ የተሾሙት ልዩ መልዕክተኛው ካለፈው ሳምንት ማብቂ...
የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ እና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሷቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እና በተለያዩ መድረኮች በሚያነሷቸው ሃሳቦች አነ...
የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመ...
አልሻባብ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰነው የሶማሊያዋ የድንበር ከተማ ጥቃት ሰንዝሮ ያሰበውን ሳያሳካ መደምሰሱን አስታወቀ። ነዋሪዎች በበኩላቸው አልሸባብ በስፍራው ካሉ የጸጥታ ሃይሎች ጋር መዋጋት እንዳልቻሉና የተማረኩ እንዳሉ አመልክተ...
አሸንፈው አይደነፉም። ማማ ላይ ሆነው ኣይኩራሩም። ከድላቸው በሁዋላ ቅድሚያ ፈጣሪያቸውን፣ ቀጥሎም አርስ በርስ በመጋመድ ምስጋና ይሰጣጣሉ። ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ሲያልፍ አይነካቸውም። በትራክ ተንሳፈው፣ አንደ አቡሸማኔ ተወርውረው ኣ...
ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ አለም ኣድሞ ሲዘምትባት ሩሲያ በውዳጅነት መጽናቷ ልዩ ክብር የሚያሰጠው በመሆኑ " አና...
"አንዳንድ መገናኛዎች አልሸባብ ለምን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቆ አንደገባ እያወቁ ነገሩን ሊያዞሩት ከጅለዋል" ሲሉ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ይናገራሉ። ቢቢሲ ኣማርኛ አልሸባብ የኢትዮጵያን ድንበር ለመሻገር የውሰነው በሶማሌ ክልል የደ...
የጽንፈ ዓለም ሁሉ ፈጣሪና የመልካምነት ሁሉ ምንጭ የሆነውን ፈጣሪ እንደ ሀገርና እንደ ሕዝብ፣ እንደ መሪና እንደ ዜጎች፣ በየቋንቋችንና በየእምነታችን ከልባችን እናመስግነው። ከክፉ ወረርሽኝ ጠብቆናል፣ ከአንበጣ መንጋ ታድጎናል፤ ድ...
በጀግንነት የተሰውትን የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴ ግለ ታሪክ የያዘ “ሞትን ያስበረገጉ ጀግኞች” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ ከማይዘነጋቸው ጀግኖች ልጆቿ መካከል አሸባሪውን የህወሃት ቡድን በመፋለም በጀግንነት...
በውጭ ሀገር የሚገኙ ጽንፈኛ ሚዲዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝብ ማህበራዊ ዕረፍት እንዲያጣ በማድረግ መንግስት ለመገለበጥ በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መያዛቸው ተገለጸ። ቅድሚያ ዕቅዳቸው ባለስልጣናትን መግደል እን...