Category: News
በ1947 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል በአሰላ ከተማ የተወለዱት ፕሮፌሰር የዓለምፀሐይ መኮንን ታሪክ በኢትዮጵያ የመጀመሪዋ ሴት ፕሮፌሰር አድርጎ መዝግቧቸዋል። በአባታቸው የፖሊስ መኮንነት ሙያ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች እየተዘዋወሩ ያደጉ...
በጌዴኦ ዞን በወናጎ ከተማ ከ85 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባዕድ ጋር ቀላቅሎ ለህብረተሰቡ ስሸጥ የነበረን ማደያ ማሸጉን የጌዴኦ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል ። የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያው እንዳስታወቀው ከ...
በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አስፈላጊው ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደርሳቸው ለማድረግ መንግስት ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። ከተለያዩ አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበርም አስፈላጊ መሰረታዊ ድጋፎች በየብስም በአየርም...
ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጋር በገሃድ ግንባር የፈጠረው የኦነግ ሸኔ ሰራዊት ከ700 በላይ የአማራ ተወላጆችን መጨፍጨፉን ይፋ ከሆነ በሁዋላ የትህነግ ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው በቪኦኤ አማካይነት ግልጽ ያልሆነና አዲስ ሃሳብ...
ይህን አጭር ጽሁፍ ያዘጋጀሁት አቶ ገመቹ ሂርጳ በዚህ ድረገጽ የጻፉትን ሃሳብ ተንተርሼ ነው። ዋናው ዓላማዬ ግለሰቦችን መተቸት ሳይሆን ለተጎዱት ወገኖች የሚተቅመውን ጉዳይ ቅድሜያ ሰጥቶ በብልጠት ማከናወን የግባል ከሚል እምነት ነው...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ሰኔ 1/2014 ዓ.ም ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሚዥንጋ ወረዳ ሴነ ቀበሌ ውስጥ በሚገኙ መንደሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ቡድን በመቶዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ...
በጥቅሉ ከመርዙ ባህር ባለቤት የተጨለፈላችሁን ክፉ ተግባር የምታስፈጽሙ ተቀጣሪ ነብሰ ገዳዮች፣ በክፍያ ዘር ነጥላችሁ የከፋያችሁን ዓላማ ለማሳካት ንጽሃንን የምትገድሉ ሁሉ ኦሮሞን አትወክሉም። እኔን የዚህ ጽሁፍ አቅራቢን አትወክሉም...
ባለፉት 11 ወራት ከኮንትሮባንድና ንግድ ማጭበርበር ከ45 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ የጸረ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል የውይይት መድረክ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ጅግጅጋ ከተማ በዛሬው እለት...
በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የአማራ ብሔር ተወላጆች በሚኖሩባቸው መንደሮች የተፈጸመው ጥቃት አማራ ክልል እያካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ለማስተጓጎል ሆን ተብሎ በቅንጅት የተፈጸመ ስለመሆኑ መ...
በኢትዮጵያ ነጹሃንን መግደል፣ ማፈን፣ ማሰቃየት፣ ማፈናቀልና ንብረታቸውን መዝረፍ የተለመደና እንደ ጽድቅ በማህበራዊ ሚዲያ በኩራት የሚሰራጭ ገድል ነው። ባለፉት 27 ዓመታት ሲዘራ የነበረው የዘርና የጥላቻ ፍሬ ውጤት የሆነው ጥቃት ...
መንግስት ትህነግ እንዳይቀጠቅጠው ፈርቶ እርዳታ እንዲገባ የፈቀደ በመሆኑ ወደ ውጊያ መግባቱ ብዙም ጥቅም አለው ብለው እንደማያስቡ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ አባባል ቃል በቃል መልስ ባይሰጥም " ዛሬ ላይ ምንም ሃይል ኢ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት ጋር እስካሁን ድርድር ተጀምሯል የሚባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ከህወሓት ጋር ለመደራደር ኮሚቴ ...
በትግራይ ክልል፣ መቀለ ከተማ ውስጥ አምስት የትግራይ ቲቪ ጋዜጠኞች ለሳምንታት በእስር ላይ መሆናቸውን ባልደረቦቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። በቁጥጥር ስር መዋላቸው የተገለፁት ጋዜጠኞች ክስ ያልተመሰረተባቸው ሲሆን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸ...
በትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲማሩ ለማስቻል የቁጥጥር አሰራር ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ልጆች በእድገታቸው ከወላጆቻቸውና ከማኅበረሰቡ የሚያገኙት መሰረታዊ የሕይወት ክህሎት እንዳለ ...
የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው፤የሕግ ማስከበር ዘመቻው የአማራን ህዝብ አንድነት ለማጠናከር ያለመ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መ...
ለ2014 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር 6.7 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤልያስ አሰታወቁ። በ2013 ዓ.ም 6 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከለ ታቅዶ 6 ነጥብ 7 ቢሊዮን መትከል ተ...