Category: News
“በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም። የምተነፍሰው ‘ስቶማ’ በሚባልና አንገቴ ላይ በሚገኝ ቀዳዳ አማካይነት ነው’’ ይላሉ የ75 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ ናሊኒ ሳትያናርያን። ናሊኒ በህይወታቸው እንድም ቀን ሲጋራ አጭሰው አያውቁም። ነገር...
የዛላ አምበሳ ድምበር ሲከፈት፣ የታፈኑ ነጻ የወጡ ዘንድ አትሩ ሲነሳ የተወሰደ ምስል ነው። ይህ በጎ ጅማሬ ሳይቆይ ዳግም በሩ ተዘጋ። በርካታ ፎርጂድ ናቅፋ ኤርትራን ሞላት፣ ሌሎችም መተማመንን የሚሸረሽሩ ጉዳዮች ተፈጠሩና ተስፋው ...
በጥናቱ መሰረት 50 በመቶ ማጭበርበር የተከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲሆን በአቢሲኒያ፣ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል እና ወጋገን ባንኮች ከ1 እስከ 4 ያለውን ደረጃ በመያዝ የማጭበርበር ወንጀል ተፈፅሞባቸዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ...
የአማራ ክልላዊ ብሄራዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ግንቦት 22/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት የብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሞን ጉዳይ አይቷል። የመርማሪ ቡድኑ ምርመራ ስላልጨረሰ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠይቋል። በምክንያ...
ባለሀብቶችን በመሰለል፣ በማገትና በማስፈራራት ገንዘብ በጠየቁ እንዲሁም በተቀበሉ አራት የመከላከያ ሚኒስቴር አባላትና ግብረአበሮቻቸው ላይ ስልጣንን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ስር ክስ ተመሰረተ የመከላከያ መኪና በመ...
ከ400ሺ በላይ ሊትር ነዳጅ ተጓጉዟልሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ 223 የአየር በረራ ተካሂዷል ለትግራይ ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከ1 ነጥብ 87 ቢሊዮን ብር በላይ ወደ ትግራይ የተላከ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን...
በአዲስ አበባ የመሬትና መሬት ነክ የፍርድ ቤቶች ጊዜያዊ ዕግድ የመሬት ሃብትን ለምዝበራ፣ ሙስና እና ብልሹ አሰራር እየዳረገ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። የፍትህ አካላት፣ ዳኞች፣ አቃቤያን ሕጎች፣ የፌዴራልና የክልል የስራ ኃላፊ...
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ69ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን "የጥቁር አንበሳ" ዕጩ መኮንኖችን አስመረቀ። ተመራቂዎቹ "የጥቁር አንበሳ" መባላቸው በምዕራባዊያንና በውስጡ ነበሩ በተባሉ "ካሃዲዎች" የተበተነውን ታልቁን የኢትዮጵያ መከላከ...
"ወልቃይት እንዴት እንደኖረ ያውቃል። ምን እንዳሳለፈ ይረዳል። ወልቃይት ውስጧ ምን ሲከናወን እንደነበር አትዘነጋም። ታዲያ ማን ወደዛ ዳግም ያያል? ማንስ ያ ዳግም እንዲመጣ ይፈቅዳል? የውልቃይት ቃል ኪዳኗና የጀግኖቿ ህብረት ለዳ...
" ከጣራ በላይ ጩኸት" ሲል የጠራውን ዘመቻ አብን ሲቃወም ያቀረበው ምክንያት " ለሶስተኛው ዙሩ የትህነግ ወረራ መንገድ ተራጊዎች" በማለት ነው። የአማራ ክልል አመራሮች በስልታን የሚፋተጉ መሆናቸውን እንደ ችግር አንስቶ የወቀሰው ...
ኮንታክት ሌንስ የዓይን ብሌን የውጨኛው ክፍል ላይ የሚለጠፍ በጣም ስስ የሆነ የፕላስቲክ ቁስ ነው፡፡ ለተለያዩ የዓይን ችግሮች ከመነፅር በተጨማሪ በመፍትሔነት እያገለገለ የሚገኘው ይህ ቁስ አሁን ደግሞ ወደ ስማርትነት እየተሸጋገረ ...
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪው ሕወሓት እጅ እንዳለበት በምርመራ መረጋገጡን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የግጭትና አለመረጋጋት ...
የኡጋንዳ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ካሂንዳ ኦታፍሬ በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢ ባለ ትምህርት ቤት ውስጥ በተዘጋጀ አንድ መድረክ ላይ ያሰሙት ንግግር የብዙዎችን ትኩረት ስቧል፡፡ ሚኒስትሩ ለተማሪዎቹ ባሰሙት ንግግራቸው ላይ “ድሆች ገነ...
የወሎ ፋኖ ዛሬ እምድብ ስፍራው ደርሶ ከመከላከያ በተሰጠው የግዳጅ ቀጠና ስራውን ሊያከናውን ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው ክልሉ ከፌደራል ጋር በመሆን ፋኖን እያሳደደና እያጠፋ እንደሆነ በስፋት በተቃውሞ በሚቀርብበት ወቅት ...
•210 በነፍስ ግድያ ተጠርጥረው ተከሰው የምርመራ ሂደቱ ለሕልውና ዘመቻው ቅድሚያ በመስጠት ሳይታይ የቆየ፤•ከ40 በላይ ተጠርጣሪዎች ደግሞ በፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ወቅት እና በተለያዩ ምክንያቶች ከማረሚ...
በአንድ ኩንታል ገብስ የተሰራው ግዙፍ ገንፎ በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ በአርሶ አደሮች ፌስቲቫል ላይ ለዕይታ ቀርቦ መነጋገሪያ ሆኗል። በኢትዮጵያ ትልቁና በአይነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ገንፎ በ100 ኪሎ የገብስ ዱቄት፣ በ10...