Category: News
"የአማራ ክልል መንግሥት የጦር መሳሪያ አያስፈታም፤ የክልሉ መንግሥት ፋኖን የሚያዋክብ አይደለም፣ ፋኖዎችን አመሰግነናል፣ ሸልመናል፣ ነገር ግን በፋኖ ስም የሚነግዱ አሉ፤ በነጻነት እና የአማራ የክብር ስም በኾነው ፋኖ እየተንጠላጠ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አስታውቀ፡፡ ተቋሙ አገልግሎቱን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ የአገር አቀ...
በየትኛውስ አገር ነው የአገሩን ሉዓላዊነትና ነፃነት ለማስጠበቅ የሕዝቡን ዘላቂ ሰላምና ጥቅም ለማስከበር ያለ እረፍት በሐሩርና በቁሩ እያለፈ ዳገቱን እየወጣ ቆልቁለቱን እየወረደ ጋራ ሸንተረሩን እያቋረጠ የሚጠብቀውን ጋሻ ሰራዊት መ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል የተፈረሙ ወታደራዊ ስምምነቶችን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያና ቱርክ መንግስታት መካከል የተደረገውን የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት፣ የወ...
የ25 ዓመታት ሰቆቃ! አቶ አበራ ዓለማየሁ የ68 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ናቸው። ከዚህ ውስጥ 25 ዓመቱን ያሳለፉት በሶስት ክልሎች ውስጥ በሚገኙ እስር ቤቶች ነው። በአማራ ክልል ባዶ ስድስት፣ በአዲረመጥ፣ በጋሸና፣ በሁመራና በገሃነ...
"ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ከአለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው!" ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም :- የኤርትራ መከላከያ እና ማዕድን ሚኒስቴር "የኢትዮዽያ መፍረስ ቀድሞ የሚጎዳት ኤርትራን ነው! እኛም ይ...
- ኢትዮጵያዬ ይህንን ደብዳቤ ስደመድም የምመኘው ሦስት ነገሮችን ብቻ ነው። እነርሱም፣ ውድ ኢትዮጵያ ትናንት ከሰዓት በኋላ አራት ኪሎ የሚገኘውን የሳይንስ ሙዚየም ፕሮጀክት ስፍራ ተዘዋውሬ ስመለከት እና በብራማ አሉሙኒየም የተሸፈነ...
የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ300 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን የመንግስት ሚዲያዎች አመለከቱ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አ...
"እናቴ ፍጹም እንድትታሰር አልፈልግም" ሲል ቃሉን ለሮይተርስ የሰጠው ወጣት አንድ እግሩን አጥቷል። ህክምና የተደረገበትም ዱብቲ ሆስፒታል ነው። አሁንም እዛው ነው። ሮይተርስ በምስል አስደግፎ ያሰፈረው ዘገባ በትግራይ ክልል አስገዳ...
በጥቅሉ ከመጓተት ዝንባሌ መራቅ ያስፈልጋል። አልፎ አልፎ ልዩነቶች ሲፈጠሩ በምክክር አስተካክሎ ማለፍ ይመከራል። ነገር ግን "No More" እያሉ በማላገጥ የሰላም ተቆርቋሪ መሆን አይቻልም። ያለፈው አልፏል፣ ለጊዜው በዚህ ጉዳይ ላ...
በአባቷ ቀብር ላይ ለጓደኛዉ ቀለበት ያሰረዉ ደቡብ አፍሪካዊ ከሀገሩ እንዲሁም ከሌሎች የዓለማችን ክፍል ነዋሪዎች ዘንድ ከባድ ትችትን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ስለጋብቻ ጥያቄዎች ስናስብ ሁሌም ቢሆን አብሮ የሚታሰበዉ ነገር ቦታ እና ...
- ሀሰን ሼክ መሀሙድ በሶማሊያ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ የተመረጡ የመጀመሪያ ሰው “ሰላም የሰፈነባት እና ከዓለም ጋር ሰላም ያላት ሀገር ለማድረግ እሰራለሁ”- አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በሶማሊያ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ...
- የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የአጭርና የረጅም ጊዜ ዕቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው ለየትኛውም አይነት የጦርነት ትንኮሳ ምላሽ ለመስጠት የጸጥታ ኃይሉ ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ መልኩ ዝግጁ መሆኑን መንግስት አስታወቀ። ይህ የተገለጸው የአ...
- ክልሉን የሚያስተዳድረው ትህነግ ዕርዳታው በቂ አይደለም ብሏል በትግራይ ክልል ለአምስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እየተሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።እስካሁን ወደ ትግራይ የሰብ...
ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ ላይ ከሚነገሩ አንዳንድ ፈተናዎች መካከል ይህን ሰው ሰራሽ አስተውሎት የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በቦታ ቁጥጥር እና ወታደራዊ አቅም እንዲኖራቸው የሚደግፉ አካላት ይጠቀሙበታል የሚለው ዋነኛው ነው። በተለይም ደሀ ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን “በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል” ዳግም እየተካረረ የመጣው የጦርነት ስጋት እንዳሳሰበው ባወጣው መግለጫ ገልጿል። Rising tensions and aggravating rhetoric...