Category: News
ደመናን በማበልጸግ ዝናብ ለማግኘት የሚያገለግል የኬሚካል መርጫ መሳሪያ በአገር ውስጥ መመረት ጀመረ በኢትዮጵያ ደመናን በማበልጸግ ዝናብ ለማግኘት ለሚካሄደው ቴክኖሎጂ የኬሚካል መርጫ መሳሪያ (ግራውንድ ጄነሬተር) በአገር ውስጥ መመ...
የጅማ አርጆ ወረዳ አባ ገዳዎች ኅብረት ሰብሳቢ አባ ገዳ ራሻ ማርቆስ ባለፈው ዕሁድ በታጣቂዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል። ከሁለት ሳምንት በፊትም በአባ ገዳ ራሻ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት መፈፀሙንና ...
" ተቆፍሮ የተገኘውን ታቦት" አቅራቢያ ወዳለው ቤ/ ክርስቲያን አስጠጉት እንጂ እዚህ መሆን አይችልም" የገላን ከተማ - "ታቦቱ ከቦታው አልነሳ አለን" መልስ "ጉዳዩ መሬት የመያዝ እንጅ የሀይማኖት አይመስልም"(የገላን ከተማ ከንቲ...
ፍርድ ቤቱ በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በመገናኛ ብዙሃን እንዲጠሩ ትእዛዝ ሰጠ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በጋዜጣና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽ...
በሶማሌ ክልል በዘጠኙም ዞኖች ዝናብ ጠብ አላለም። ከብት እምሽክ ብሏል። የክልሉ መሪ እንዳሉት ከአንድ ሚሊዮን በላይ እንሳሳት ድርቅ በልቷቸዋል። በውሃ ጥምና ችጋር በሺህ የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል። አስቸኳይ ርብርብ ካልተደረገና ዝናቡ...
"አቶ ታዲዮስ ጌታቸው በታጣቂዎች አልታገቱም" ሲሉ እሳቸውን አስመልክቶ የተባለው ሃሰት እንደሆነ፣ እሳቸው የስራ ሰው በመሆናቸው የሚፈልጋቸውም እንደሌላ መናገራቸው ተሰምቷል። የኩሪፍቱ ሪዞርት ባለቤት በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መታፈናቸ...
ሸኔና ፋኖን የመሠሉ ጽንፈኛ ሃይሎች የኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን የአጎራባች ክልሎችና የመላዉ ሕዝብ የጸጥታ ስጋት ስለሆኑ ሕዝቡ: አመራሩና የጸጥታ አካላት እነዚህን የጥፋት ሃይሎች በጋራ ሊታገል ይገባል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑንን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። ዶ/ር አትንኩት የሚባሉ የትግራይ ገጠር ልማት ቢሮ ኃላፊ በ...
በዩክሬን ርዕሰ መዲና ኪዬቭ አቅራቢያ በምትገኘው ቡቻ በተባለች አካባቢ ንጹሃን ዜጎች ላይ በሩሲያ ጦር ግድያ ተፈፅሟል መባሉን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በጦር ወንጀለኝነት እንዲከሰሱ...
በርዕሰ መስተዳድሩ የሰላሳ ቀን ዕቅድ መሰረት በሸኔ ታጣቂዎች ላይ የተቀናጀና ጠንካራ እርምጃ እየተወሰደ ነው የክልሉን ሰላም በማስፈን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለስ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላሳ ቀን ዕቅድ መሰረት በ...
የጎንደር ዩኒቨርስቲ "ሕወሓት ባለፉት 40 ዓመታት ከ60 ሺህ በላይ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራዎችን በማንነታቸው እየለየ ጨፍጭፏል" ሲል የጥናት ግኝቱን ይፋ ባደረገ በቀን ልዩነት አምነስቲና ሂይውማን ራይትስ ዎች ወልቃት ጠገ...
በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም የአማራና የትግራይ መስተዳድሮች በባለቤትነት በሚወዛገቡበት ምዕራብ ትግራይ ዉስጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከጦር ወንጀልና በሰብአዊነት ላ...
በሜቴክ የቀድሞ የስራ ሀላፊዎች ብ/ጀነራል ጠና ቁሩንዲ እናሌ/ኮነሬል አሰፋ ዮሐንስን ጨምሮ በሶስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። ተከሳሾች ስልጣንን ያላግባብ በመገልገል፣ የመንግስት ስራን በማያመች አኳኋን መምራት...
ኢትዮጵያዊያን በባንዳነት የሚጠሯቸውና በዋናነት ፍላጎታቸው ምን እንደሆነ ለመረዳት በሚያዳግት መልኩ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩትን ሁሉ በጉጉት ሲጠባበቁት የነበረው HR6600/S3199 ሕግ ሆኖ እንዲፀድቅ የቀረበው የውሳኔ ኃሳብ እንዲ...
የሕዝብ ጥያቄዎችን በዘጠና ቀናት ውስጥ ለመፍታት የሚያስችል እቅድ መዘጋጀቱን የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ አቶ ጥላሁን በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በብ...
በሱዳን ዳርፉር የተፈጸሙ ወንጀሎች እና የመብት ጥሰቶች ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ሊዳኙ መሆኑ ተገልጿል። በቀድሞው የሱዳን መንግሥት ድጋፍ ይደረግላቸው የነበሩት የጃ...