Category: News
« የትግራይን ክልል ከ32 ዓመታት በላይ በበላይነት ሲመራ የቆየው ህወሓት ለሁለት ዓመታት በተካሄደው አውዳሚ ጦርነት ምክንያት ከብዙ የትግራይ ተወላጆች በኩል ከባድ ተቃውሞ እየገጠመው መሆኑ መነገር ከጀመረ ቆይቷል። ከሰላም ስምምነ...
"ሠራዊቱ በወገኖቹ የተካደበትን ቀን ሁሌም እንዳይደገም እንዘክረዋለን" ፦ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ "እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል መሪ ቃል ሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 3ኛ ዓመት የመታሰ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አንዱ ነው፡፡ በዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቍር ጠባ...
የእኛ ፈተና በሒደቱ ላይ ጥርጣሬ ያላቸው ቡድኖችን ወደ ምክክሩ ማምጣት ነው፡፡ ሌላው በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ችግር እየፈጠረ የመጣው የሐሰተኛ መረጃ እና የውሸት ዜና ጉዳይ ነው። የተቸገረች ሀገር ላይ ተጨማሪ የሃሰት ...
የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የፀሐይ ሪል ስቴት ጀነራል ማናጀርን ጨምሮ 9 የውጭ ሀገር ዜጎች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። ፍርድ ቤቱ የተከሳሾቹን የዋስትና ጥያቄና...
- ኤርትራና ኢትዮጵያ አንዱ በለሌላው ላይ አማጺ ላለማደራጀት ስምምነት ስላላቸው ዜናው አነጋጋሪ ሆኗል - ዜናው ውጤት ካመጣ ኢሳያስ በተካኑበት መንገድ ሊበሉ ነው አስብሏል ፕሬዚዳንት ኢሳይስ አፉወርቂ ተቃዋሚ በማደራጀትና በማስታጠ...
" ትህነጎች ቢያይዋቸው ቢያዩዋቸው ሁሉም አንድ ናቸው" የሚለው የትህነግ አፍቃሪዎች ዜማ መልኩን እየቀየረ ከሄደ ቆቷል። በተለይም ከለውጡ በሁዋላ ባይሰፋም የአመለካከትና የአሰላለፍ ልዩነት መታየት ጀመሮ እንደነበር ብልጭ ድርግም የ...
ዛሬ በተከበረው 119 የአገር መከላከያ ሰራዊት ቀን ላይ "ወረን አናውቅም፣ ወደፊትም ማንንም አንወርም" ሲሉ የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ተናገሩ። ዋና አዛዡ ይህን ያሉት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ይፋ የባህር በር አስ...
“ዐጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት ቀን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ኾኖ እንዲከበር ተደርጓል” ሲሉ በዓሉ 119 ዓመታትን ወደሁዋላ ሄዶ በዓሉን ማክበር የተፈለገበትን ምክንያት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወ...
- መንግስት ፕሮፌሰር ገቢሳን "እንኳን ደስ አለዎት" ሲል ክብር እንደተሰማው አስታውቋል፤ ድንቁ ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኢጄታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን መቀበላቸው ለአገር ...
በኦሮሚያ ክልል እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ከአንድ ነጥብ ሶስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸውን CDCB (Center For Development &Capacity Building ) ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። የቡሳ ጎኖፋን ...
በአማራ ክልል ያለው የትጥቅ ትግል መሬት ነክሶ ባህር ዳርን ለመቆጣጠር በሚያስችለው አቅም ላይ እንደሚገኝ በተነገረ ማግስት ባህርዳርን ጨምሮ በጎንደርና ደሴ የሰዓት እላፊ ገደቡ መሻሻሉን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታው...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መደበኛ የብዙኃን መገናኛዎችን ጨምሮ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እየተበራከቱ መጥተዋል። የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ አዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ ከዋለ ሦስት ዓ...
- ኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎቷን ስታውጅ በበቂ ቅድመ ሆኔታና የህዳሴን ግድብ ከቋጨች በሁዋላ መሆኑ ለሌሎች አሉባልታዎች መልስ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በሁዋላ ዳግም ትንሳዔ የተነሳው የኢትዮጵያ አየ...
“ይህ ከእናንተ የምንወስደው ገንዘብ ለትግል ይውላል” ብለው አጋቾቹ ለታገቱት አቶ ደቻሳ ነግረዋቸዋል። “አንዳንድ ጊዜ ልክ እንደ ጓደኛቸው ያዋሩኛል። ዓላማችን ይህ ነው፣ ያ ነው እያሉ ነግረው ለሕዝብ ነጻነት እንደሚታገሉም ያወራሉ...
ጋዛ 3 ሺህ 478 ሰዎች አጥታለች። 12 በላይ ቆስለዋል። በዌስት ባንክ 69 ሲሞቱ፣ 1300 ቆስለዋል። ከእስራኤል ወገን ደግሞ 1400 ሰዎች ሲሞቱ 3ሺህ 800 ያህል ቆስለዋል። መረጃውና አሃዙ በየደቂቃው፣ ሰዓቱና ቅጽበት ሁሉ ይ...