Category: News
ወደ ትግራይ ክልል በሳምንት 2 ጊዜ ይደረግ የነበረው የአየር በረራ በየቀኑ እንዲደረግ ለተለያዩ ዓለምአቀፍ የሰብአዊ ርዳታ አቅራቢ ተቋማት ፈቃድ ተሰጠ፡፡ ከመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የወጣው መግለጫ እንደሚከተለው፤ «የኢትዮ...
በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሰታወቀ ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ በፈጠሩና በምሽት በበርሜል ነዳጅ ሲሸጡ የተገኙ ሶስት ማደያዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን የአ...
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ገላሳ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ገላሳ ዲልቦ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ኦቶ ገላሳ ዲልቦ...
የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃበት ልማት ቢሮ የመልካም አስተዳደር ችግር በፈጠሩና የሥነ ምግባር ጉድለት በታየባቸዉ ከ7 ሺህ በላይ አመራሮችና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መዉሰዱን አስታወቀ። ከአገልግሎት ...
ከየትኛውም ጠላት ጋር የምናደርገውን ትግል ከሰላም ወዳድ ወገኖቻችን ጋር በመተባበር አጠናክረን የምንቀጥል ሲሆን እዚህ እና እዚያ በመርገጥ የክልሉን ሕዝብ ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በግልፅም ሆነ በህቡዕ የምትንቀሳቀሱ ኃ...
አውሮፓ ሀገራት የ700 ሚሊየን ዶላር ነዳጅና ጋዝ ነው ከሩሲያ በዬቀኑ እየገዛ የሚገኘው። ህብረቱ በየቀኑ 700 ሚሊየን ዶላር ለሩሲያ ይከፍላል ማለት ነው። ሩሲያ አሁን ላይ ሽያጩን በሩብል ካልሆነ አልሸጥም ብላለች። አውሮፓ ይህን...
ኢፌኮ መሪዎቹን መረጠ። ኦነግ ለሁለት በመከፈሉ ገና መደበና ጉባኤውን እንዴት አካሂዶ ሪፖርት እንደሚያቀርብ እስካሁን የታወቀና የተሰማ ነገር የለም። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን በድጋሚ የፓርቲው ...
"ማንም ያሸንፍ ፤ ጫካ ያሉት የኦሮሞ ልጆችም ያሸንፉ ፣ ሌሎችም ያሸንፉ ነገርግን የኦሮሞን ሕዝብ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል" ያሉት የኦፌኮ ሊቀ-መንበር "በኦሮሞ አምላክ ይሁንባች። የቻላችሁ ሰዎች አስቡበት ብላችሁ ንገሯቸው።" የኦሮሞ...
በቅኝ ገዢዎች ላይ ያመፁ የሔሬሮ ማሕበረሰብ አባላት በ1904 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) በጀርመን ጦር የተደፈለቁበት ዝነኛዉ የዎተርበግ ተራራን የተንተራሰችዉ ኦካካራራ ትንሽ ናት።አንድ የተግባረ-ዕድ ማሰልጠኛ ...
አገር በቀል የውይይትና የምክክር እሴቶችን በግብዓትነት በመጠቀም ብሔራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ። የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እንደገለጹት ኮሚሽኑ...
የሩሲያ ጦር ኢታማዦር ሹም ነው፡፡ ምስጢራዊ እና ውስብስብ፤ ከራስ ጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ጦረኛ ነው፡፡ በዓለም ስሙን ያገነነለት የራሱ የሆነ የጦርነት ዶክትሪን አለው፣ ጌራሲሞቭ ዶክትሪን ይባላል፡፡ መከላ...
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሪት ሰላማዊት ካሳ ከሰጡት መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች የመንግስት ውሳኔና ሰብአዊ ድጋፎችን በተመለከተ 👉 መንግስት በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈል...
"ፖለቲከኞቹ አሁን የምንሄድበት መንገድ የነገን የአማራ ሕዝብ መሻት ይወስናልና የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውይይቱን እያካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ በውሎሏቸው ትናንት የቀረበ...
ሕዝብን የሚያማርሩና በተለይም በሌብነትና ብልሹ አሠራሮች እጃቸው አለባቸው ተብለው በግምገማ ከኃላፊነታቸው የተነሱ አመራሮች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ጽ/ቤት ኃ...
ዐቃቤ ህግ በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተካተቱ የሶስት ድርጅት ተወካዮች ዛሬ በችሎት ቢቀርቡም የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አድራሻው ያልተገኘው የካሌብ ኦይል ኢትዮጵያ ተወካይን በተመለከተ አለመገኘቱን...
በመሆኑም ለሰብኣዊነት ግጭት የማቆም ውሳኔ የተፈለገውን ውጤት ማምጣት እንዲችል መንግስት በትግራይ ክልል የሚገኙ አማጺያን ከማንኛውም የጥቃት እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ እና ን በጉልበት ከያዟቸው የአጎራባች ክልል አካባቢዎችእንዲወጡ ይጠ...