Category: News
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ይዞታ በሌላቸው ግለሰቦች ስም ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ተገቢ ያልሆነ የካሳ ክፍያ ወስደዋል በሚል ወንጀል የተጠረጠሩ ሶስት ተከሳሾች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ም...
የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች። ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ በ9 ሜዳሊያ ከዓለም አን...
በመንግሥት መዋቅር ውስጥ በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ ላይ የሚገኙ አንዳንድ አመራሮችና ባለሙያዎች መተባበር ሲገባቸው የተለያየ ምክንያት በማቅረብ፣ ስልክ ዘግቶ በመጥፋትና ለህገወጦች ሽፋን በመስጠት እየተወሰደ ያለውን በጥናት ላይ የ...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፉት ሁለት ቀናት የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እንዲሁም ዛሬ ሦስተኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጣሂር መሐመድ ጠቅላላ ጉባዔውን አስመ...
“እዚያ ቤት የተመከረ ምክር እኛም ቤትይመከራል!?!” ከአማራ ተረቶችበ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት የኦሮሞ ጉዳይ የኢትዮጵያ ጉዳይ አይደለምእንዴ? ፣ የአማራ ጉዳይ የኢትዮጵያ ጉዳይአይደለም እንዴ? ፣ የሲዳማ ጉዳይ የኢትዮጵያጉዳይ አይደ...
በኢትዮጵያ - ከ3ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 65 በመቶው ማንበብ አይችሉም፤ - የሚያስተምሩትን ትምህርት ከተፈተኑ መምህራን 85 በመቶው ብቁ አይደሉም በኢትዮጵያ ካሉ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች 65 በመቶ ማንበብ እንደማይችሉ፤ የሚያስተ...
ገዢው ፓርቲ በምርጫ ፖለቲካ ለመዳኘት ፍቃደኛ እንዳልሆነ አረጋግጠናል ያለው ባልደራስ ፤ በቀጣይ የሚከናወነው የወረዳና አካባቢያዊ ምርጫ እንደ ሀገራዊው ምርጫ አይነት ፌዝ የሚሆን ከሆነ ወደ ህዝባዊ እምቢተኝነት እገባለሁ ብሏል፡፡ ...
በአማራ ክልል በአሸባሪው የህውሃት ቡድን የወደሙ መሰረተ ልማቶችና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እየተደረገ ባለው ጥረት የቻይና መንግስት የልማት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጠየ...
12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ጂቡቲ ከሚገኝ አምራች ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስትሩ አስታወቁ ሰሞኑን የተከሰተውን የዘይት አቅርቦትና ዋጋ መወደድ ዙሪያ መንግስት ባስቀመጠዉ አቅጣጫ መሰረት ገበያዉን ለማረጋጋት 12 ነጥብ 5 ...
የምድር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሀብት ም/አዛዥ ሜ/ጀነራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን " የጠላቶቻችን ግብአተ መሬት ሳይፈፀም የሚታጠፍ ክንድ የለንም፤ለትውልድም የቤት ስራ አናቆይም" በማለት ወቅታውቂውን የተቋሙን ሲያስታውቁ፣ መከ...
ዐቃቤ ህግ ሐሰተኛ ቼኮችን እና የክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤዎችን በመጠቀም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች ከ60 ሚለየን ብር በላይ ሊያወጡ በሞከሩ የባንክ ሰራተኞች እና ግብረአበሮቻቸው ላይ ክስ መሰረተ በጠቅላይ ዐቃቤሕግ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጸጥታ ችግር ለመፍጠር የሞከሩ ተማሪዎች እና በግቢው ግጭት ለመፍጠር የሞከሩ አካላት ከፀጥታ ሃይሎች ጋር በቅንጅት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ...
በአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ኒውከለር ሀይል መገንባት እንደሚያስፈልግ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተመራሪ የሆኑት ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ፡፡ አሁኑ ሰአት በናይጄርያ እና በጋና ኒውክሌር ሀይል ለመገንባት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እ...
ለአፍሪካ አኅጉራዊ የንግድ ግብይት ለሚያገለግለው የጋራ መገበያያ ገንዘብ መመሥረት ደቡብ አፍሪካ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዐቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሊዲ ፓንዶር የአፍሪካ ማዕከላዊና ...
የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ2. አቶ አደም ፋራህ3. አቶ ደመቀ መኮንን4. አቶ ደስታ ሌዳሞ5. ዶ/ር ፍጹም አሰፋ6. አቶ አብርሃም ማርሻሎ7. አቶ አሻድሊ ሀሰን8. አቶ ጌታሁን ...
በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሃት ወረራ በፈጸመበት ወቅት ጉዳት ያደረሰባቸው 342 የጤና ተቋማት ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር በማስተሳሰር በተደረገላቸው ድጋፍ አገልገሎት መስጠት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴ...