Category: NEWS 1

ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ በዶላር ሳይሆን በብር የኪራይ ውል የምትጠቀምበት ስምምነት ጫፍ እየደረሰ ነው

ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው የነበራቸውን “የጸብ ግድግዳ” ካፈረሱ በሁዋላ በርካታ የንግድና የጋራ ልማት ስምምነቶችን ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮቹ በሁለቱም ወገን ሲጠቅሱ ማቆየታቸው ይታወሳል። የዛጎል ታማኝ የመረጃ ሰው እንደገለጹት በሚስጢር…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና ተጠሪ ተቋማት በ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ግመገማዊ ውይይት አካሄዱ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ግመገማዊ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክቡር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስን ጨምሮ የየተቋማቱ ከፍተኛ…

በትግራይ መደበኛ ትምህርት ለማስጀመር እየተሰራ ቢሆንም ተቋማቱ መጎዳታቸውና መዘረፋቸው ቸግር ፈጥሯል

በትግራይ ” ህግ ማስከበር” በሚል መንግስት በወሰደው እርምጃ የትህነግ አቋም እንዳይመለስ ሆኖ መንኮታኮቱን በርካቶች ይመስከራሉ። ሆኖም ግን ከጦርነቱ ጎን ለጎን የሚሰሙት መረጃዎች ሕዝብን ግራ እያጋቡ መሆናቸውም የዛኑ ያህል እየተሰማ ነው።…

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን ለመግለጫ ሰጥተዋል። “በትግራይ ክልል…

የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ዳዊትና ጓደኛው ተገደሉ፤ “የትግራይ ተወላጆች የብልፅግና አመራር ቀብራቹህ በቅርቡ ገሃድ ይሆናል”

የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጣኛ የነበረው ዳዊት ከበደ በስም ካልተጠቀሰ ጓደኛው ጋር በጸጥታ ሃይሎች መገደላቸውን የጀርመን ድምጽ ዘግቧል። ዘገባው ሙሉ መረጃ ባያቀርብም በመቀለ ባለ ዘጋቢው አማካይነት ማረጋገጫ ሰጥቷል። የትግራይ ተወላጅ የሆኑ አክቲቪስቶች…

“የትኅትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት፤ ከተሠነዘረች ሳታደቅቅ አትመለስም”

“የትኅትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት። ከተሠነዘረች ሳታደቅቅ አትመለስም” ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትርሩ ይህን ያሉት ለጥምቀትና ከተራ በዓል እንኳን አደረሳችሁም መልዕክት ሲያስተላልፉ ነው። የበዓሉን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ – ቅንጅት “በተጭበረበረ ተግባር”እንዲሰረዝ ተወስኗል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ሕጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሕግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ፣ ቁጥጥር እና…

የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲን?

#FakeNewsAlert ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት እንደወረደ (Endewerede) የተባለ ይህ የፌስቡክ ገጽ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲንን ያሳያሉ ያላቸውን ምስሎች ዛሬ አጋርቷል። ከፎቶዎቹ ጋር ተያይዞ የቀረበው ጹሁፍ እ.አ.አ…

በዓድዋ ከተማ የመብራት አገልግሎት ዛሬ ጀመረ

በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በጁንታው አባላት ጉዳት ደርሶበት ከጥቅም ውጭ ሆኖ የነበረው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ተደርጎለት በዛሬው እለት አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ። በትግራይ ክልል በጁንታው አማካኝነት ጉዳት…

ቦርዱ ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የክልል ቢሮዎችን ለመክፈት የሚያስፈልጉ ትብብሮች እንዲደረጉለት ለክልል መስተዳደሮች በድጋሜ ጥሪ አቀረበ

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የክልል ቢሮዎችን ለመክፈት የሚያስፈልጉ ትብብሮች እንደደረጉለት ለክልል መስተዳደሮች በድጋሜ ጥሪ አቀረበቦርዱ በተለያዩ ወቅቶች ከክልል መስተዳድር ሃላፊዎች ጋር ውይይቶችን በማከናወን የክልል መስተዳድሮች የሚጠበቅባቸውን ሚና…

በትግራይ የምግብ እጥረት አደጋ “የከፋ” መሆኑን ሪፖርቶች እያመለከቱ ነው”

በትግራይ ክልል ውስጥ “በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ምክንያት ለሞት ሊዳረጉ እንደሚችሉ” አንድ የመንግሥት ባለስልጣን መናገራቸውን ከእርዳታ ሠራተኞች ጋር ከተደረገ ስብሰባ ላይ ሾልኮ የወጣ ማስታወሻ ላይ የሰፈረ ጽሁፍ አመለከተ። በመንግሥት…

ጓቲማላ ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ያሰቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አገደች

  ወደ አሜሪካ የሚጓዙ የመካከለኛው አሜሪካ ስደተኞች ቡድን በጓቲማላ የፀጥታ ኃይሎች ዱላ እና አስለቃሽ ጭስ መንገዳቸው መዘጋቱ ተገለጸ፡፡እሁድ ዕለት ከሆንዱራስ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ጎዳና ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ታግደዋል።…

በትግራይ የፖሊስ አባላት ተሃድሶ ወስደው ወደ ስራ እየተመለሱ ነው — ZAGGOLENEWS

የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ዛጎል ምንጮቹን ጠቅሶ የተሃድሶ ስልጠና በትግራይ የፖሊስ አባላት ተሃድሶ ወስደው ወደ…

ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ — ZAGGOLENEWS

ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመከላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር ወይንም ማንቀሳቀስ እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታዉቋል። ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል…

“አንዳንድ አገራት ኢትዮጵያ ከተበታተነች የህዳሴ ግድቡ ሊቆም ይችላል የሚል እምነት እላቸው” – ፕሮፌሰር ተገኝ — ZAGGOLENEWS

ዘላለም ግዛው አዲስ አበባ፦ ሱዳን የድንበር ውዝግቡን አስመልክቶ እየሄደችበት ያለው የተሳሳተ መንገድ በአባይና በሌላም ምክንያት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚፈልጉ አገራት ጋር ሊያያዝ እንደሚችል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “አንዳንድ አገራት ኢትዮጵያ ከተበታተነች የህዳሴ ግድቡ…

በተቀናጀ መልኩ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ፕሮፖጋንዳዎች!

ኦክስፎርድ ኢንተርኔት ኢንስቲትዩት ሰሞኑን “2020 Global Inventory of Organized Social Media Manipulation” የሚል ሪፖርቱን ይፋ አድርጎ ነበር። ሪፖርቱ እንደሚያስረዳው ኢትዮጵያን ጨምሮ 81 ሀገራት ኢንተርኔትን፣ በተለይም ማህበራዊ ሚድያን፣ በመጠቀም የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ…

ከዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ በወቅታዊ ጉዳዮች እና በምርጫ 2013 ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

ኢዜማ እንደሀገር ያለንበት ሁኔታ እና መጪው ሀገራዊ ምርጫ የሁሉንም ባለድርሻ አካለት በኃላፊነት መንቀሳቀስ እና ሀገራችንን ወደ ተረጋጋ ሁኔታ የምንቀይርበት ሊሆን ይገባል ብሎ ያምናል። በዚህ መግለጫ ምርጫ 2013 ያለው ፋይዳ፣ የሀገራችንን…

ነገረ ኢንዶውመንት… ! ?

ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ ዘላለማዊነትን ተቀዳጅቷል። ” ይላል። የበጎ አድራጎት ስራው በሞት ከተለየ በኋላም…

“አእምሮዬ አልዳነም!”

“በማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ቶርቸር (አካላዊ ስቃይ) የሚፈጸምባቸው ጩኸታቸው ይሰማኛል፡፡ የቃሊቲ ማጎሪያ ውስጥ የታሰሩ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ ንጹሃን ዜጎች፣ ስቃይ አሁንም ከፊቴ አለ፤ የሚሞቱት ሰዎች ሊረሱኝ አይችሉም፤ የእስር…