Category: News
ትህነግ አቶ አንዳርጋቸውን የመን አውሮፕላን ጣቢያ ድረስ ሄዶ ከየመን አውሮፕላን ማረፊያ በያዝቸው ሰሞን፣ የብሄርና የጎሳ የእርስ በርስ ጦርነት ጋር በተያያዘ ትህነግ ከአንደኛው ወገን ጋር ግንኙነት እንዳለው በይፋ ይነገር ነበር። ...
ዐቃቤ ህግ በዋስትና ሊለቀቁ አይገባም በሚል ይግባኝ የጠየቀባቸው በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የተከሰሱ የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን አንዲከታተሉ ተወሰነ ለተከሳሾች የስር ፍርድ ቤት የ...
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፖለቲካ ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ትምሕርት ክፍል መምሕርና ተመራማሪ የነበሩት ፕሮፌሠር ካሣሁን ብርሃኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ባደረባቸው ሕመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማረ...
"አንዳንዶቹ በዜግነት ኢትዮጵያዊ ያለመሆናቸው በመረጋገጡ እና አንዳንድ እጩዎች ደግሞ ፍላጎት እንደሌላቸው በመግለጻቸው ከ42ቱ የእጩዎች ዝርዝር ውስጥ እንዲሰረዙ ተደርጓል"--- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሰሞኑ ማህበራዊ ሚድያ ...
የፌደራል መንግሥቱ ከህወሓት ጋር ድርድር እያደረገ ነው? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ "እስካሁን ደቂቃ ድረስ ድርድር አልተደረገም። ድርድር አላደረግንም ማለት ግን እስከናካቴው ድርድር አይኖርም ማለት አይደለም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።ለ...
እነዚህ ሁለት ከያኒያን አበቃ አከተመላቸው ባስባለ አደጋ ውስጥ አልፈው ዳግም የሚያስገርም ሥራዎችንአበርክተዋል።ጥላሁን ገሠሠ እሁድ ሚያዝያ 10 እለት 1985 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲአትርዜማዎቹን ሲያቀርብ ውሎ ወደ ቤቱ በመሄድ...
አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የወጠነበትንና ማንነቱን አስቀድሞ የገለጸበት ሰነዱን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ሰሞናዊ እንቅስቃሴው ማሳያ ነው ሲሉ ዶክተር አልማው ክፍሌ ገለጹ። በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የህግ...
የጀርመን መንግስት የ80.6 ፣ኢሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለጸ። ይህ የሆነው የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና የልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ከሆኑ...
የአፍሪካ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አሸባሪው ህወሃት ለፈፀመው ግፍ እርምጃ እንዲወሰድበት ማድረግ አለባቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበራት አስታወቁ። በአፍሪካ ሕብረትና በኢጋድ በኩል ትህነግንና ሸኔን በሽብርተኛነ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጽድቋል። ምክርቤቱ ለውሳኔ የቀረቡለትን 11 ኮሚሽነሮች ሹመት ያለምንም ተቃውሞ በ5 ድምጸ ተአቅቦ ተቀብሎ አጽድቋል። በዚህ ...
"የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕዝብ የመሰረተ ልማቶች ተጠቃሚ እንዲኾን የፌዴራል መንግሥት ኀላፊነቱን ይወጣ" የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ደኅንነት መምሪያ ኅላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ የሰላም እና ልማ...
"ኢትዮጵያ ከፈጣሪ የተሰጣት ልዩ ጸጋ ውሃ ነው፤ ውሃዋንም ለታዳሽ ኃይል ማመንጫነት አውላዋለች" ሲሉ የሳሊኒ ኩባንያ መስራች፣ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ፔድሮ ሳሊኒ ተናገሩ፡፡ የኩባንያው መስራች፣ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ይ...
ይድረስለህይወት ፈጣሪ: እንዲሁም ለንጉስ ?ጌታ ሆይ...ድምፅህን ስንሰማ፣ ጎናችን ነህ ብለንበመፅናናት መንፈስ እንጎበኛለን፤ደግሞም...ድምፅህ ሲጠፋብንየገዛ ስማችን እስኪረሳን ድረስ:ድንጉጥ እንሆናለንምክንያቱምስምህ ልባችን ላይ :...
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed inaugurated electricity production from the country’s mega-dam on the Blue Nile on Sunday, a milestone in the...
አውሮፓ ደስርሰው ከተመለሱ በሁዋላ የህዳሴውን ግድብ የሃይል ማመንጫ ቁልፍ በመጫን አባይ ማብራት መጀመሩን ይፋ ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ "ቅዠት አይደለም ሃይል ወደ አውሮፓ እንልካለን" ሲሉ ተደምጠዋል። ኢትዮጵያን ብቻ ሳይ...