Category: OPINION
የአማራ ህዝብ ሳይውል ሳያድር ሊፈቱለት የሚገባው ጥያቄዎች አሉት። እነዚህን ጥያቄዎች እንኳን አለመፍታት ማዘግየት በራሱ ይዞት የሚመጣው ዳፋ ከባድ እንደሚሆን ለመገመት ነብይ ጋር መዋልን አይጠይቅም። የአማራ ህዝብ ያለ ስሙ ስም ተ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አላስፈላጊ መስዋዕትነት ላለመክፈል በሚል የአማራ ክልልን ለአማራ ልዩሃይል እና ለሌሎች የፀጥታ ሃይሎች አስረክቦ ለመውጣት የሚያደርገውን ዝግጅት በፅኑ እቃወማለሁ። የዶ/ር አብይ አስተዳደር ይህን ውሳኔ ...
የአማራ ብሄረተኞች አልሰማ አሉን እንጂ ምክራችን አንድ ነው። ለአንድ አምስት አመት ድምጻችሁን አጥፉ ፣ ክልሉን የሞቀ የኢኮኖሚ እንቅቃሴ ማዕከል አድርጉት። ባህርዳርን የምስራቅ አፍሪካ pharmaceutical ማዕከል ፣ ደብረብርሃ...
ኢትዮጵያ ከክልል ልዩ ኃይሎች ጋር በተያያዘ ከአንዴም ሁለት ጊዜ የሀገርን ሉዓላዊነትና አንድነት የተገዳደሩ ፈተናዎች ገጥመዋት እንደነበር አይዘነጋም። ከአንድነትና ሉአላዊነት ሥጋትነት በመለስም በክልሎች መካከል የማያስፈልግ ተፎካካ...
እስካሁን ባለኝ ትዝብት ማናቸውም ኃይል በመርህ ደረጃ የመንግስትን ውሳኔ ሲቃወም አላየሁም። ይህ ትልቅ ፀጋ ነው። እኔም ውሳኔውን በመርህ ደረጃ ከተቀበሉት ወገን ነኝ። ልብ ላለው አመራር እንዲህ አይነት ውሳኔ ቢያንስ በመርህ ደረጃ...
... የትግራዩ ጦርነት በሁለት አመታት ተገባዷል። እዚያ ጦርነት ውስጥ ሁላችንም ተሳትፈናል - የተሳትፏችን መጠን ቢለያይም። እጃችን ላይ ደም አለ ፣ በይቅርታና ፍትህ ሊተጠብ የሚገባ። አሳዛኙ ነገር የዚህ ጦርነት ሰቆቃ trauma...
ብዙ ጊዜ ሚዛናዊ መረጃዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ጌታቸው ሽፈራው "ዛሬም ውይይቶች እየተደረጉ ነው" ሲል በስሜትና ነገሮችን አውድ ለማሳት በሚያመች መልኩ መረጃ ለሚያሰራጩ ምክር ከለገሰበትና አግባብነት ያለውን የህዝብና የአማራ ልዩ...
እርም ማለት ለክብሯ ያለፉትን አደራ መርሣት ነው። ድክመትና ውርደት ማለት በዘመን አመጣሽ ችግር መረታት ጠብመንጃ በታጠቀ ጠላት ብቻ ሳይሆን ወሬ በሰነቀ ጠላት መሸነፍ በዘር ማንዘራችን የማይታወቀውን እጅ መስጠት ነው። ፍቅር ማለት...
"ደሜ የጉራጌ ነው፣ በፖለቲካ አስተሳሰብ ደግሞ የዜግነት ፖለቲካ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ውጥንቅጦች መቋጫ ነው ብዬ አምናለሁ። ለዚህም እየሰራሁ ነው። ጉራጌን በተመለከተ ሃሳቤን ለመግለፅ ያህል ከሆነ ሁሌም እንደምለው ውሳኔውን ለህዝ...
ከአራት ዓመት በፊት ለውጡን ተከትሎ የአማራን ሕዝብ የለውጥ ፍላጎት ለማሳካት በብዙዎች ግፊትና ፍላጎት ዶ/ር አምባቸው በፌደራል መንግሥት የነበረውን የሚኒስተርነት ለቆ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆኖ በክልሉ ምክር ቤት ፊት በ...
በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጠረውና የተከሰተው ጉዳይ እጅግ አሳዛኝ ነው። የመንግስት ሃይሎች የሚችሉትን ያህል ታግሰው በዚህ መልኩ ተግባራቸውን ባይፈጽሙት ያማረ ነበር። ይህ ምኞቴ ነው። ዜናው እጅግ ለአንድ ወገን ያ...
ኢትዮጵያዊነትን በደብዳቤ የሰጠነው እኛ ነን ያሉ ሊያፈርሷት ሲነሱና የእነሱ የግብር ልጆች ደግሞ "ጦርነቱ እኛን አይመለከተንም"ብለው ተቀናጅተው አጀንዳ እየተመጋገቡ እስከደብረ ሲና ሲገሰግሱ ኦሮሞ አገር አፍራሽና አገር ገንጣይ ቢሆ...
"የአዲስ አበባ መስተዳድር የአውቶቡስ ግዢ በገለልተኛ ኦዲተር ይጣራ። ገለልተኛ አጣሪ ኦዲተር ይቋቋም" ይቋቋም በሚል አቶ ሙሼ ሰሙ የጻፉት አስተያየትና ያነሷቸው ነጥቦች ምላሽ ሊሰጣቸው የሚገባቸዋ መከራከሪያዎች ናቸውና "አዳነች አ...
በአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ላይ ለመታደም የመጣችው የኒጀር ዜግነት ያላት የፊልም ባለሙያዋ ራህማቶ ኪታ አማርኛን የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ በማድረግ የኢትዮጵያ ብቻ ሣይኾን የአፍሪካም በማድረግ አፍሪካዊያንም እንዲያውቁት ማ...
እዚህ ሐገር ላይ እየሆነ ባለው ሁሉ ሌሎችን መክሰስ እና ተጠያቂዎቹ እነ እንትና ናቸው (በግልም በቡድንም) ከማለት ባለፈ ለብልሽቱ የእኔ አስተዋፅኦ ምን ያክል ነው ብለን ራሳችንን ብንጠይቅ መልሱ ምንም ተጠያቂ አይደለሁም የሚል አ...
ከሰሞኑ ዜጎችን ጭንቀት ላይ የጣለውና ከሁሉም አቅጣጫ በፖለቲካ ፍላጎትና በውጭ ሃይሎች ድጋፍ ተቀጣጥሎ የነበረው ዜና በሰላም ሲቋጭ ኢትዮጵያ ስንዴ ወደ ውጭ መላክ መጀመሯ ተሰምቷል። ዜናውን ተከትሎ " ዩክሬን ስንዴ ላከች" የሚል ...