Category: OPINION
ጃዋር መሐመድ “የኦሮሞ ፕሮቴስት” ብሎ የጀመረ ሰሞን ብዙ የፌስቡክ ተከታታይ አልነበረውም። ወዲያው አገር ቤት ከኦህዴድ ጋር በነበረው ግንኙነት የተቃውሞ ሰልፎችንና የፖሊስ ግፎችን የሚያሳዩ ፎቶዎችን መለጠፍ ሲጀምር የተከታታዩ መብ...
ጠላት የቱንም ያህል ርቀት ተጉዞ ሁሉን ዐቀፍ ዘመቻ ቢያደርግም፥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱንና እናት አገሩን በጀግንነት ተከላክሎ ማስከበር የሚችል ለነፃነቱና ለክብሩ ለኢትዮጵያዊነቱ መስዋዕት ለመክፈል ዛሬም ልክእንደትናንቱ እንደአባቶቹ...
የተፈራው የጦርነቱ ዜናዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ሆድ አስፍቶ፣ ጥርስን ነክሶ ሃቁን መቀበልም ግድ ነው። እውነትን የሚናፍቁና ለወደፊት ትውልድ የሚቀኑ በታሪክነት እስኪሰድሩት ድረስ እየተሸራረፉ የሚወጡትን መረጃዎች መስማትና ማየት ...
ኢትዮጵያ በውስጥ ባንዳና በውጭ ባዳ የተከፈተባትን የተቀናጀ ሁለንተናዊ ጦርነት በድል አድራጊነት አልፋ ለዛሬ ትበቃ ዘንድ ከትግራይ ክልል የተገኙ ትግረኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያንም ጭምር አኩሪ ተጋድሎ አድርገዋል።በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ...
ስልሳ ሺህ የትግራይ ወጣቶች እንደተገበሩበት የተነገረለት የጫካ ትግል፣ ትህነግን ቤተመንግስት ከቶት በዛው ተካካሰ። የ"ልጆቻችን" ጥያቄ ሞታቸው "የተሰው ጅግኖች፣ በማዕታት" ስም ተተክቶ " ትግሬ መንግስት ሆነ" በሚለው ምላሽ ታት...
ራሱን የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ በሚል የተገንጣይ ስም ሰይሞ ግማሽ ምዕተ ዓመት ማስቆጠሩ መካካድ የማይቻልበት ሃቅ ነው። የዛሬ ሃምሳ ዓመትም፣ ዛሬም ትህነግ!! ነጻ አውጪ!! ጫካ ነጻ አውጪ፣ ከተማ ነጻ አውጪ፣ ቤተመንግስት ሲገባ...
መሸነፍ ከማይሰለቸው ነውርን ጌጥ ካደረገ ኋይል ጋር መመላለስ ባይጠቅምም አሁንም ሽንፈትን ካባ ነውርን ጌጥ ማድረጋችሁ እንደማይጠቅማችሁና ጥሩ ተፎካካሪ ሆናችሁ በሜዳው ለመቆየት እንደማያስችላችሁ ልነግራችሁ እወዳለሁ! ስለ አዲስ አ...
በሃይማኖት ዙሪያ ያሉ ወቅታዊ ነገሮችን ስመለከት በዋናነት ችግሩ ራስን እንደ ፍጹም ንጹሕና እውነተኛ ቆጥሮ ሌላውን እንደ ኃጢአተኛና እንደ ሐሰተኛ ፈርጆ በአደባባይ መዝለፍ ኾኖ አገኘዋለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለኢ...
የኢትዮጲያ ጠቅላላ ምርት/GDP በ111.27 ቢሊየን ዶላር ከሰሃራ በታች ሶስተኛው ትልቁ ነው! ነገር ግን በኢትዮጵያ ኢኮኖሚው በምግብም ሆነ ከምግብ ውጪ በሆነ የድህነት መለኪያ (የፀጥታ እና የደህንነት ዋስትናን ጨምሮ) ባለብዙ ጉ...
አዲስ አበባን የኦሮሞና የአማራ ጉዳይ ብቻ እየተደረገ የሚቀርብበት መንገድ ፈፅሞ መቆም አለበት። አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት። ኗሪዎቿ ደግሞ ቁጥራቸው ይለያይ እንጅ ከሁሉም ብሔሮች የመጡና የሚኖሩባት የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የ...
" የአማራነት ስሜት እንዳለባቸው ስለሚታሰብ አማርኛ ተናጋሪ ትግሬዎችን የአማራነት ሰርተፍኬት ሰጭና ነሽ የግፎች መስካሪ ሆነው ወደፊት እንዲመጡና የአማራ ፅንፈኝነትን እንዲያቀነቅኑ በአያሌው ተሰርቷል። በኦርቶዶክስ ሐይማኖት በመምህ...
ለዚህም ሲባል ካለፈው ስህተት ተምሮ አማራ ካሁን በኋላ ከውስጥ (በዋናነት ከትግራይ) ለሚነሱ ጥቃቶች በወሳኝነት ራሱን ችሎ ለመከላከል የሚያስችል ቁመና መገንባቱን ማረጋገጥ አለበት። ይሄም ማለት የአገሪቱን ህገ መንግስትና ህጎች ባ...
"ውኋ ሲወስድ አሳስቆ!!! ይላል የሀገሬ ሰው(ሙሼ ሰሙ) ካርቴል (Cartel) ማለት በአንድ ዓይነት የስራ ዘርፍ የተሰማሩ የንግድና የአገልግሎት ሰጭዎች ወይም አምራቾች በጋራ በመሰረቱት ማህበር አማካኝነት እርስ በርስ በመመሳጠርና...
መቼም፣ የትም ፣በምንም ሁኔታ የማንዘነጋው በደም የታተመ የአበው አደራ ስላለብን እንጂ የጦርነትን አስከፊነት ስላማናውቅ አይደለም። ጦርነት መነሻ ምክንያቱ ብዙ ቢሆንም ውጤት ኪሣራና ውድቀት መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን። በአብዛኛው...
... አንዳንድ ወገኖች ደግሞ በተለይም የሚዲያ ባለቤቶች፤ሆን ብለው ለመረበሽና አጀንዳውን የገቢ ማስገኛ አድርገው ለመጠቀም ሲውተረተሩ እየታዘብን ነው፡፡ ገራሚው ነገር እነዚህ ባለሚዲያዎች፤ የዚህ አጀንዳ ዋነኛ ጠበቃ መስለው ለመታ...