Category: POLITICS
በሀገር ደረጃ የፈተና ስርቆትን መፈጸም ፓለቲካዊ ጥቅም ይሰጠናል ብሎ የሚያይ ሀገራዊ የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ አለ ብሎ ለማመን በጣም ያስቸግራል። በዋናነት እብደቱ ያለው በክልሎች መካካል በሚደረግ ውድድር ላይ ነው። የኔ ክ...
ኢትዮጵያ በቀጣዮች አስር ዓመታት የምትመራበትን የልማት ዕቅድ አዘጋጅታ ተግባራዊ ለማድረግ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረች ሁለተኛ ዓመቷን ይዛለች። በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተዘጋጀውና ከ 2013 እስከ 2022 ዓ.ም. የሚ...
ንጉሥ ዳዊት የተከበረ በእግዚአብሔር ዘንድም የተወደደ በብዙ ነገር በጣም የተመሰገነ ንጉሥ ነበር፡፡ እስራኤልን የሚመስል ትልቅ ሕዝብ መግዛት የቻለ ዳዊት ግን ራሱን መግዛት አልቻለም ነበር፡፡ ለዚህ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ከተማን ከመግ...
. . . በጣም አስቀያሚ፣ ጾተኛ፣ ዘረኛና ክብረ ነክ አገላለጾችን የያዘ ነው። ስለ ጥቁሮች አስጸያፊ አገላለጾች ይዟል። ከእኔ ግኝት በኋላ ኤምአይቲ ዳታሴቱን ከላይብረሪው አጥፍቷል። ጥቅም ላይ እንዳይውልም አድርጓል። ኤምአይቲ እነ...
Good news: The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia is providing you online services for the Authentication of documents (such as marriage cer...
እጄ እንደተቆረጠ አላስብም፤ የማስበው ሙሉ እንደሆንኩ ነው፡፡ የሰው ልጅ እግሩ ወይንም እጁ አሊያም ዓይኑ ሊጠፋ ይችላል፡፡ ነገር ግን ከእኛ መጥፋት የሌለበት ህሊናችን ነው፡፡ መኖር ያለበት የምናስብበት አዕምሮ ነው፡፡ አዕምሯችን ...
የከተማውንም ሆነ የገጠሩን ሕዝብ በእጅጉ እየፈተኑ ካሉ ጉዳዮች መካከል የሸቀጦች ዋጋ መናርን ተከትሎ የመጣው የኑሮ ውድነት አንደኛው ነው። ይህንን ችግር ለማቃለል መንግስት ስኳር፣ ስንዴ እና ዘይትን የመሳሰሉ መሠረታዊ ሸቀጦችን በ...
አፍሪካ በተለይ በ19ኛው ክፍለዘመን መባቻ ላይ በአብዛኛው በቅኝ ግዛት ስር እንደነበረች አይዘነጋም። ይህ የቀጥታ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ካበቃ ከግማሽ ምዕተአመት በኋላ ደግሞ በአብዛኛው በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስር መውደቋን የዘርፉ...
ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በአገራቸው ላይ የተደገሰውን የመፍረስ አደጋ በመቃወም " በቃ ጥላቅ ገብነት" በሚል በህብረት የተቃውሞ ሰለፍ አድረጉ። በኖርዌይ አዲስ ፓርቲ ወደ ስልታን ከወጣ በሁዋላ የተደረገው ሰልፍ በርካቶች የተገኙ...
Tsegaye Tegenu, PhD 2021-11-25 State of emergency is a situation of urgent need for action when an extraordinary force poses a fundamental threat...
አትሌት ፈይሳ ለሊሳን ተከትሎ "በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለሕልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ" ሲል ጀግናው ሃይሌ ገብረስላሴ ቃሉን ለኢትዮጵያ ማጽናቱን አስታወቀ። አገሩ በደቦ የተከፈተባትን ዘመቻ በማስታወስ መ...
The West’s Horn of Africa experts have been meeting with a TPLF leader and TPLF/OLF supporters in secret, even as its governments claim to be imp...
Israel, as a friendly nation, continues to be a staunch supporter of peace and stability in Ethiopia. By FASIL LEGESSE - The Jerusalem...
አሜሪካ አሸባሪዎች ያለቻቸውን በስም ሳትጠራ የጥፋት ዕቅድ ዝርዝር ይፋ ከማድረጓ በፊት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና ለማሳደርና ሕዝብ በጭንቀት መንግስት ላይ እንዲነሳ ለማስቻል በርካታ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ይፋ ሲደረግ ሰንብቷ...
በአገር ቤት በተለያዩ ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ ጠጠር መጣያ እስኪጠፋ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርን " አንፈልግም" ሲል በተደጋጋሚ አውግዟል። በውጭ አገር ያሉ ዜጎችም በተለያዩ ቀናት ይህንኑ ሲያደረጉ ነበር...