ላለፉት 9 ወራት ሲሰራ የነበረው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ይመረቃል። ፕሮጀክቱ መስቀል አደባባይ ያለውን ስፍራ የቀድሞ ይዘቱን ሳይቀይር ሁለት የግንባታ አካል ወደ ውስጥ በመግባት የመኪና ማቆሚያ እንዲሁም አደባባዩንና ጎዳናዎችን...
Category: SOCIETY
የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) "ጋሜ" የተሰኘ አዲስ የልጆች ቻናል በመክፈት ዛሬ አገልግሎት አስጀምሯል። ቻናሉን መርቀው ስራ ያስጀመሩት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዳሉት፤ "ጋሜ " የልጆች ቻና...
የትግራይን ጉዳይ በተመለከተ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናወነውን ስራ በመቃወም የሚካሄደው ዘመቻ ተገቢ አለመሆኑን ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። አሁን የምንፈልገው ተጨባጭ ድጋፍ ነው ያሉት ...
የህዳሴ- ደዴሳ ባለ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ ለሚጀምረው የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የምዕራብ ሪጅን ትራንስሚሽንና ሰብስቴሽን ኦፕ...
ከ15 ወራት በላይ ስጋት ሆኖ የዘለቀው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 36 የጤና ባለሙያዎችን ህይወት እንደነጠቀ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።በቫይረሱ 3 ሺህ 329 የጤና ባለሙያዎች ተይዘው እንደነበር እና ከነዚህ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ከጎጆ ብሪጅ ማህበር ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የከተማ አስተዳደሩ የመኖሪያ ቤት ችግርን ከማቅለል አንፃር የተያዘውን እቅድ ለመተግበር ሲባል አብሮ ለመስ...
" ... በረሃብ ሞቱ ተብሎ የተዘገበው ፍጹም ሃሰት ነው። የተጠቀስው ቦታ ድረስ ታዛቢዎች ሄደው አረጋግጠዋል። ዘጠና ከመቶ በትግራይ እርዳታ የሚሰጡት የውጭ ድርጅቶች ሆነው ሳለ እንዴት ለፖለቲካ መጠቀሚያ አናደርገዋለን? በዓለም መ...
መቶ አስራ ሰባተኛ ኮንግረስ 1ኛ ስብሰባ ሰኔት ውሳኔ 97 - May 19, 2021 (ሚያዚያ 11, 2013) የአሜሪካ ሰኔት የኢትዮጵያ መንግሥት ከህወሃትና ሌሎች በትግራይ ክፍል ግጭት ውስጥ ያሉ ወሮ በላዎችና ጠብ አጫሪዎች ጋር ያ...
በትግራይ ክልል ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አምስተኛው ምዕራፍ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ። የልማታዊ ሴፍቲኔት የአምስተኛ ምዕራፍ መረሃ ግብር በክልሉ ለመጀመር ...
“ትምህርት ተቋርጦ በነበረበት ጊዜ በጣም አዝኛለሁ፤ ከትምህርት ውጪ በቤት ውስጥ የነበረኝ ቆይታም ጥሩ አልነበረም፤ አሁን ትምህርት በመጀመሬ ደስተኛ ነኝ፤ ያለፉትን ጊዜያት ለማካካስም እየጣርኩ ነኝ፤ በቀጣይም የተሻለ የትምህርት ጊ...
በኢትዮጵያ የዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን የሚወስነው የደመወዝ ቦርድ ሊቋቋም መሆኑን ቢቢሲ ከሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ካገኘው መረጃ መረዳት ችሏል። በአሁኑ ወቅት የዝቅተኛ ደመወዝ ወ...
ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ምግብ የማግኘት የዜግነት መብታቸው እንዲጠበቅላቸው አስተዳደሩ ግዴታውን እንደሚወጣ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ...
የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን አስታወቀ። መንግስት ይህን እያደረገ " ረህብን ለፖለቲካ መጠቀሚያ ያደርጋል መባሉ አሳዛኝ ነው" ካለፈው ወር አንስቶ በ...
አዋጁ በህገ መንግስቱ የተደነገገውን የግል መረጃ ጥበቃ ተመርኩዞ ግለሰቦች በግል መረጃቸው ላይ ያላቸውን ዝርዝር መብትና ጥበቃ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጁ እየተዘጋጀ እንደሆነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር አስታውቋል። እስከ አሁን...
የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኜ ማገልገል ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ በርካታ አጋጣሚዎችን አሳልፌያለሁ:: ፈታኝ የሚባሉ እንዲሁም እጅግ መንፈስን የሚያረኩ ኩነቶ ጭምር::ታዲያ ሁሉም የህፃና...
በቻይና በተካሄደ አገር አቋራጭ የተራራ (አልትራማራቶን) ውድድር ላይ በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ሕይወት አልፏል። በ100 ኪ.ሜ (60 ማይልስ) የአልትራማራ ውድድሩ በጋንሱ አውራጃ የቱሪስት ስፍራ በሆነው በቢጫ ወን...