Category: SOCIETY

አዲሱ አስደንጋጩ ብክለት

(ነጋሽ አበበ) ከዛሬ ፕሎጊንጋችን ጋር አያይዤ አስደንጋጭ የጥናት ውጤቶችን በአጭሩ እነግራችኋለሁ። አንብባችሁ መልእክቱን በማጋራት (ገልብጣችሁ በመለጠፍ ወይም ‘ሼር’ በማድረግ) እንድትተባበሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ ! ፕላስቲክ ከዕለት ሕይወታችን ጋር በእጅጉ ተቆራኝቷል። ከተጠቀምን…

በአራት መጋዘን የተከማቸ የምግብ ዘይት በነዋሪዎች ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋለ

በጉለሌ ክ/ከተማ አራት መጋዘን አለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት በተቋቋመው ግብረሃይል በቁጥጥር ስር ዋለ በዛሬው እለት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ስሙ ሙሉጌታ መናፈሻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ በአራት መጋዘን…

የጭካኔ ጥግ ! ኩላሊታቸውን እየሸጡ ለመኖር የተገደዱት አፍጋናዊያን

መቼስ አሜሪካ በአፍጋኒስታን ምድር የፈፀመቺውን ግፍና በደል ፤ ጭካኔና ሰቆቃ ስንዘረዝር ውለን ስንዘረዝር ብናድር የሚያልቅ አይሆንም !! በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ንፁኖችን ህፃን አዛውንት ሴት ወንድ ሳትል ጨፍጭፋ በመጨረሻም ሽንፈቷን ተከናንባ…

በሳኡዲ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ለማስመለስ የተቋቋመው ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ያሉ ዜጎችን ወደ ሃገር ቤት ለማስመለስ የተቋቋመው ፈፃሚ ብሄራዊ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ዕቅድ ዙሪያ ሁለተኛው ዙር ውይይት ተካሂዷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት እና በኢትዮጵያ አደጋ ስጋት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞ አስረከበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞ አስረከበ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እና የ40/60 መኖሪያ…

በዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ እየተጓዙ ነው

ጦርነት በተቀሰቀባት ዩክሬን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ ፖላንድ ጉዞ መጀመራቸውን በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቢቢሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ኢትዮጵያውን ተማሪዎች ወደ ፓላንድ እንዲሻገሩ ከፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግባባት ላይ መደረሱን ተከትሎ…

ኤርትራዊያን ስደተኞች “አሸባሪው ወራሪሃይል ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ፈጽሞብናል” ሲሉ የዓለም ሕብረተሰብ ተማጸኑ

በሰሜን ጎንደር ዞን ማይጠብሪ አካባቢ በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የቆዩና በሚደርስባቸው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ወደ ደባርቅ ከተማ የተፈናቀሉት ስደተኞች አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሲፈጽምባቸው መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በበረሃ የተገደሉ በርካታ…

በሳዑዲ አረቢያ ያሉ ዜጎችን መለየት አስቸጋሪ መሆኑና፣ ስጋት ያስነሱ ጉዳዮች መኖራቸው ተገለጸ

ትህነግ አቶ አንዳርጋቸውን የመን አውሮፕላን ጣቢያ ድረስ ሄዶ ከየመን አውሮፕላን ማረፊያ በያዝቸው ሰሞን፣ የብሄርና የጎሳ የእርስ በርስ ጦርነት ጋር በተያያዘ ትህነግ ከአንደኛው ወገን ጋር ግንኙነት እንዳለው በይፋ ይነገር ነበር። በሶማሌ…

የአሸባሪው ግፍ በአፋር …

አፋር አብአላ የወይዘሮ አዋሽ ዱሮ መንደር በጁንታው ከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ከተቃጠሉት ቤቶች አንዱ ታዳጊዎቹ የነበሩበት የወይዘሮዋ ቤት ነው። ሁለቱ ታዳጊዎች ቤት ውስጥ እንዳሉ የትህነግ ከባድ መሳሪያ ቤቱ ላይ አርፎ ቤቱ…

ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ በትምህርት፣ በግብርና እና በዲፕሎማሲ መስክ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ብራስልስ ሲያመሩ የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠና የኢዜማ መሪን ዶ/ር ብርሃኑንን ይዘው ነው። ይህን ማየት በኢትዮጵያ ታሪክ የሚያስወድስ ጅምር ነው። አቶ በለጠና ዶክተር ብርሃኑ ሰሞኑንን ስድብ ይወርዳባቸዋል…

የጣር ጩኸት ከኦሮሚያ ሶስት ዞኖች –

ከሶማሌ ክልል በተጨማሪ ኦሮሚያ ክልል የሚሰማው የድርቅ ዜና ከባድ ነው። ያለ ምንም ማጋነን ሶስት ዞኖች ድርቅ መቷቸዋል። እስካሁን ከደረሰው በላይ ድጋፍ ካልደረሰ በቀጣይ ጉዳቱ እንደሚከፋ ከየአቅጣጫው ጩኸት እየተሰማ ነው። ይህ…

የእሳት አደጋ በእንግዳ ማረፊያ ተኝተው የነበሩ የጥንዶችን ህይወት ቀጠፈ

በእንግዳ ማረፍያ (ፔኒስዮን) የደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቀ የጥንዶችን ህይወት ቀጥፏል፡፡ በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ ዛምባባ ጠጅ ቤት አካባቢ በሚገኙ የንግድ ቤቶች ላይ የካቲት 9/2014 ሌሊት 8:42…

የትግራይ ነጻ አውጪ በአማራ ክልል ከፍተኛ የጦር ወንጀል መፈጸሙ፣መዝረፉ፣ማውደሙና ሕጻናት ሳይቀሩ መድፈሩ ተረጋገጠ፤

አምነስቲ ያነጋገራቸው 14 የጾታዊ ጥቃት ሰለባዎች በቡድን፤ አንዳንዶቹ ልጆቻቸው ፊት መደፈራቸውን ተናግረዋል። አንዲት የ7ኛ ክፍል ተማሪ እና 14 ዓመት ታዳጊ ከእናቷ ጋር በመኖሪያቸው ድር-ባሕር በትግራይ ኃይሎች መደፈሯን ለአምነስቲ ተናግራለች። ይህች…

ለኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶች የሥራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር የኢንተርኔት ተጠቃሚ ወጣቶችን የሥራ እድል እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ከሁለት አመት በፊት የተጀመረው የአሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር፤ ለሽያጭ ካቀረበው 200 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን…

በአፍሪካ ቀንድ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቁም እንስሳት በድርቁ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ

በአፍሪካ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ሳብያ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቁም እንስሳት መሞታቸውን እና የሰብል ምርትንም በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የተባበሩት መንግስታት የግብርና ድርጅት ኃላፊ ገለፁ። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉት በድርጅቱ የአደጋና መቋቋም ዳይሬክተር…

ምክር ቤቱ ጡረታ ለማሻሻል የቀረቡትን ሁለት ረቂቅ አዋጆች አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው አንደኛ አስቸኳይ ስብሰባው የመንግስት ሰራተኞች እና የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ጡረታ ለመደንገግ የቀረቡትን ሁለት ረቂቅ አዋጆች በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ማህበረሰቡ ድጋፍ እንዲያደርግ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ

ትምህርት ሚኒስቴር “ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም መልሰን እንገንባ !” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) በወራሪው የህወሃት የሽብር ቡድን…

ከሳኡዲ «ሀቁን ከመንግሥት ችግር ጋር ለይቼ ምንም ሳልደብቅ ልንገራችሁ»

የተደበቀው የእስረኞች ጉዳይ መንግስት ከፈራችሁ እኔ ልንገራችሁ !.እስረኞቹ ከፈጣሪ በታች ይታደጋቸዋል የተባለው ሙከራ የመክሸፍም እድል ሊኖረው ይችላል። ወይም እድለኛ ሆነው የተሻለም ውጤት የማምጠት እድል ያስገኘን ይሆናል። እርግጠኛም ሁኑ አትሁኑምም እዚህ…

ሁለት ህፃናትን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ ከነግብረ-አበሮቿ በቁጥጥር ስር ዋለች

በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ሶስት ወለቴ ቀበሌ 03 በተለምዶ ስላሴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለፈው ሰኞ ሁለት ህፃናትን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ ከነግብረ-አበሮቿ በቁጥጥር ስር ውላለች። በሰበታ ከተማ…

ኦሮሚያ ለአማራ ክልል መቶ ሚሊዮን ብር ሰጠ፤ “ኑ የወደመውን የትውልድ ማረፊያ ተቋም አብረን እንገንባ”ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

1 ሺህ 90 የትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ሲወድሙ ሶስት ዩኒቨርሲትዎችና ሶስት ኮሌጆችም ተመሳሳይ እጣ ገጥሟቸዋል። የኦሮሚያ ክልል በአማራ ክልል ለደረሰው ጉዳት የሚውል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። የኦሮሚያ ክልል ርእሰ…

በሳዑዲ አረብያ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚፈጸመው ግፍ እንዴት ማስቆም ይቻላል? የሚል ጭንቀት በርክቷል

መረጃውን በፎቶ አስደግፈው ያሰራጩት ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ በማህበራዊ ገጻቸው ያሰራጩት ዜና ከተለመደው በላይ ያስደነግጣል። ምስሉን እድንብ ለመመልከት አይቻልም። የሰው ልጅ በህግ ጥላ ስራ ሆኖ እንዲህ የሚሰቃየው ለምንድን ነው? ምንስ ስላደረገ…

ኮድ 3 መኪና ስም ለማዞር ሻጭ የመኪናዉን ግምት 35% እንዲሁም ገዢ 15% እንዲከፍሉ ተወስኗል?

ባለፈዉ ሳምንት ኢትዮጵያ ቼክ “ኮድ 3 መኪና ስም ለማዞር ሻጭ የመኪናዉን ግምት 35% እንዲሁም ገዢ 15% እንዲከፍሉ ተወስኗል” የሚል ጥቆማ ደርሶት የመረጃዉን ትክክለኛነት የማጣራት ስራ ሰርቷል። ኢትዮጵያ ቼክ ጉዳዩን በተመለከተ…

ተደራጅተው የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አሰታወቀ

ተደራጅተው የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አሰታወቀ። የግለሰቦችን መኖሪያ ቤት በሌሊት በመስበር ስርቆት ሲፈፅሙ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል 23 የተለያየ መጠን ያላቸው ቴሌቭዥኖችን ማስመለሱን…

ባህላዊ የእርቅና ሽምግልና ሥርዓቶቻችን ለአገራዊ መግባባት…

በኢትዮጵያ የሚገኙ ባህላዊ የእርቅና ሽምግልና ሥርዓቶች ለአገራዊ መግባባትና አንድነት ጥቅም ላይ እንዲውሉ እየተሠራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የቋንቋና ባህል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ወርቅነሽ ብሩ እንደ…

ዲያስፖራው ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች ከ22 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

ዲያስፖራው አገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ አገር ቤት በመምጣት ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የዲያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ እንድሪስ ዛሬ በሰጡት…

“የትምህርት ጥራት ችግርን በመቅረፍ በህብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያምን ዜጋ መፍጠር ይገባል”ቋሚ ኮሚቴው

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ጥራት ችግርን በመቅረፍ በህብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያምን ፣ በጥሩ ሥነ-ምግባር የታነጸ፣ ተወዳዳሪ እና ሥራ ፈጣሪ ዜጋ…

በአማራ እና አፋር ክልሎች የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃል

በአማራ እና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሃት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአንደኛ ዓመት የስራ ዘመን…

ኢትዮጵያ – የከፋ ድርቅ ሚሊዮኖችን ለችግር መዳረጉ ተገለጸ “ሸሽተው እየተፈናቀሉ እንደሚገኙም ነው”

በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና እና ሕዝቦች እንዲሁም በሶማሌ ክልሎች የከፋ ድርቅ በማጋጠሙ ሚሊዮኖች ለችግር መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ ገለጸ። በአራት አስርት ዓመታት ውስጥ ለከፋ ድርቅ መጋለጣቸው የተገለጸው ደቡብ፣ የኦሮሚያና የሶማሌ ክልልን…

ልብ ሰባሪ ገጠመኝ ልንገራችሁ!

(በዶክተር መሐመድ በሽር፣ በጅማ ዩኒቨርስቲ የህፃናት ሐኪም የተፃፈ) አንድ አባት ልጅ ታሞበት አገኘውት፣ እባካችሁ እርዱኝ እያለ ይማፀናል። አይዞህ ብለን ካርድ አውጥተን ልጅን ምርመራ ጀመርን። በምርመራውም ልጅ በደረት ውስጥ በቋጠረ ፈሳሽ…

በዓለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግሥት የሚተገበር የ550 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ይጀመራል

በ550 ሚሊዮን ዶላር የሚተገበረው የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ትግበራ ዛሬ በይፋ ይጀመራል። በሀገር አቀፍ ደረጃ በ550 ሚሊዮን ዶላር ተግባራዊ የሚደረገው ሁለተኛው ምዕራፍ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ…

ሰላም ታደሰ ተሞሸረች – እኛም ደስ አለን!!

ውድ ጓደናችን ሰላም ታደሰ ፋሪስ ዘወትር እንደምንመኘው ከምትወጂው ቀን፣ ከምትፈጊው የሕይወት አጸድ፣ ተፈለግሺው አጋር ጋር በተጻፈልሽ በዚያ ቀን ገጠምሽ። አንቺና ወድሽ በምታውቁት መንገድ በታልቁ ፈጣሪ እገዛ እዚህ ስላደረሳቹህ ምስጋው ብዙ…

አለምን ያንጫጫው ፎቶ!

በሀገረ ሊባኖስ፣ ቤይሩት ከተማ በሚገኝ አንድ ሰፈር ውስጥ ነው። በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የአስር ዓመት ሶሪያዊ ልጅ ሑሴን ይባላል። ሑሴን ቆሻሻ ከሚጠራቀምባቸው ገንዳዎች እየሄደ ሰዎች ተጠቅመውባቸው የጠሏቸውን የፕላስቲክ ኮዳዎች በመሰብሰብ በትንንሽ…